cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ ቀልዶች™️

🌹እንኳን ወደ የሳቅ አለም™ ቻናል በደህና መጡ ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን 🤣😂😂 365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂 በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
270
Suscriptores
+124 horas
+387 días
+3830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
እንዳዚ አይነት በሴት እና በወንድ አለ ይጃመር ምትሉ like ❤️30+
Mostrar todo...
ለሊት በጣም አምሽተህ ስትመጣ #ፋዘር ምነው ጌታው እዛው ያመሸህበት አታድርም ነበር ሲልህ አባ በቃ #ተመልሼ_ልንካው_ጀማው_ሳይበተን ደህና እደር💨🏃🏼‍➡️ 🤣🤣lik ❤ ነፃ ነው 🤭😉🤣
Mostrar todo...
🤗 3🤣 2😇 1
#የፍራፍሬ_ጭዌ ብርቱን🍊- እኔ #ሆድ እመስላለሁ አለ አፕል🍎- እኔ #ልብ እመስላለሁ አለ ማንጎ🥭- እኔ #ራስ እመስላለሁ አለ . . . . . . ሙዝ🍌- ኧረ ጨዋታ ቀይሩ አኔ እንደዚህ አይነት ጨዋታ አይመቸኝም😏😭
Mostrar todo...
🤣 1🤪 1
ጦዘህ ቤት ገብተህ እናትክ " እስኪ ባለጆሮዋሙን ብርጭቆ አቀብለኝ " ስትልህ ጆሮ ካለው ለምን አጠሪውም 😂😆🤣 Join us➜
Mostrar todo...
😁 3🤪 2
ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...   #ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤤🤤🤕
Mostrar todo...
🤪 4👌 2
እውነተኛ ፍቅር ማለት ሸገር ዳቦ🍞 ሰልፍ ላይ የተዋወካት ልጅ ካንተ ፍቅር ሲይዛት ነው😃🤣
Mostrar todo...
🤣 4😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
እናት የምትወሻው ነጋር ቢኖር 🤭😊😂 like 😳😂
Mostrar todo...
💯 5😇 2
ሁለት ወጣት ልጆች ሴትና ወንድ ናቸው እና ታክሲ ውስጥ ገብተው አንድ አንድ መባባል ጀመሩ #ልጂቷ–"ምን አይነት አሪፍ ስልክ ነው የያዝከው! ከየት ነው የገዛኸው ባክህ?" ትለዋለች .... . . #ልጁ:–"እሩጫ ተወዳድሬ 1ኛ ወጥቼ ነው የተሸለምኩት" ብሎ ይመልስላታል..... . #ልጂቷም :–" እሯጭ ነህ! እንዴት ደስ ይላል። ስንት ሰው አሸንፈህ ነው 1ኛየወጣኸው" . . #ልጁ:–" 2ሰው . . . . . . የስልኩ ባለቤት እና ፓሊስ" ስቆ ላሽ ይደብራል#Like አርጉ እንጂ👍😂😂
Mostrar todo...
🤣 6😁 1🤪 1
Reaction ማንን ገደለ ቆይ 😒😔 እስኪ አጋርነቶን አሳዩኝ።🥹🫴
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ኧረ like🙌
Mostrar todo...
😭 4🤪 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.