Real Pro Hub
Ir al canal en Telegram
4 823
Suscriptores
-1224 horas
-677 días
-26030 días
Archivo de publicaciones
4 820
+1
ቤተሰብ የPaws website እና መሸጫው Website ተጨናንቋል እየሰሩ አይደለም በዚህም ምክንያት Video መሰራት አልቻልኩም በሰራልኝ ሰዓት Video ለቃለው🙏🙏🙏🙏
አሁን ያለው Flore price 0.107-0.33sol እየተሸጠ ነው መሸጥ የምፈልገው ሰወች ቢያንስ 2$ የሚያወጣ sol አዘጋጁ ወደ Nft ለመቀየር ግዴታ ነዉ
👍እቺ ነገር እንዳትረሳ 👍
4 820
300K PAWS ያላችሁ ብቻ ናችሁ mint ማድረግ ምትችሉት ወይም NFT ቀይራችሁ pre-maket ላይ መሸጥ እምትችሉት ከ300k በታች ያለችው መሸጥ አይችሉም
ዋጋውን ምትመርጡትም እናንተ ናችሁ ግን ፈላጊው ብዙ ከሆነ flore price ተከትላችሁ ሊስት ማድረግ ትችላላችሁ።
Flore price አሁም ላይ 0.096sol 22$ አከባቢ ነው ወርዷል
ልብ በሉ ዋጋው fixed አይደለም ገዢ ከሌለው ከዚም በላይ ሊወርድ ይችላል።
ከሰራልኝ video ሰርቼ እለቃለሁ ግን በድንብ reaction እፈልጋለሁ👍👍 😁😁😁
4 820
300k paws point ያላችሁ ሰወች ከpaws website ላይ በመግባት 0.005sol fee ከፈላቸው መሸጥ ትችላላችሁ 🤷♀🤷♀
4 820
✔️ Tapswap የ verify ምልክቷ 💠 ተነስታባቸዋለች ጭራሽ እስከ February መጨረሻ list የማያደርጉ ከሆነ scan 🚫 የሚል ምልክት እነደሚለጠፍባቸው ተነግሯል በርግት countdown እየቆጠረ ነው ግን አይታመኑም እሚሆነውን አብረን እናያለን 👍
4 820
የዛሬው የZoo Gift schedule
1️⃣ የመጀመሪያው Feed ከቀኑ 7፡40 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 3580Feed
⏳Duration: 10 minutes
2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 3:35 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 259Feed
⏳Duration: 30minutes
3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 05:05 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 1980 Feed
⏳Duration: 15 minutes
4 820
+2
ለCaps 5ቀን መቅረቱን አስመልክተው ለአምስቱ ቀን የሚቆይ በቀን አንዳንድ task ሰጥተዋል እርሱንም ምታገኙት ጥያቄ ምልክቱ ጋር ነው።
የምትሰሩት ያሉትን ኮፍያዎች በመቀያየር ነው።
ለኔ የሰራልኝ በቀኝ በኩል ያለው ኮፍያው ቶሎ ቶሎ ስቀያይረው ነው የሁሉም አንድ አይነት አደለም ግን ሁሉንም ቶሎቶሎ ለመቀያየር ሞክሩ
መስራት እና አለመስራቱን የምታውቁት
day 1 ሚለው Available ሚለው done ካለ ነው።🤞🤞🤞
DONE ካላቹ ጨርሳቹሀል fam
🔗Link ያላገኛቹ 👉START
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
