Real Pro Hub
Ir al canal en Telegram
4 785
Suscriptores
-1024 horas
-697 días
-27930 días
Archivo de publicaciones
4 784
Bitget የ Tomarket ዋጋ 0.000001 ነው እያለ ነው 100k ያለው ሰው 0.1 usdt 200k ያለው ደግሞ 0.2 usdt ማለት ነው 😁
ለማንኛውም እሚሆነውን አብረን እምናይ ይሆናል
4 784
Tomarket ወደ bitget cliam ያደረጋችሁ ለብዙኋኑ ገብቷል ወደ bitget wallet ነው ወደ exchange withdrew ማድረግ ትችላላችሁ ነገር ግን $APT ለ gass fee ያስፈልጋችኋል 1 $APT 10 usdt ነው አሁን እሚሸጠው ለ fee እሚያስፈልገው በጣም ትንሽ ነው 0.000001 እንደዚህ ነገር ነው fee የሚፈልገው 👍
4 784
+1
➡️FAMILY Paws Mystery task ከ 10 ስንት ነዉ ያላችሁ እኔ ጠዋት 3/10 ነበር አሁን 5/10 ነው እስቲ የናንተን check አረጉት??
➡️እስካሁን እንደዚህ ነዉ የሚሰራው የሚል መረጃ የለም ግን በይ 1ሰዓት መግባት አለባችሁ የሚሉ መረጃዎች እኔ ሞክሬያለሁ ግን አልሰራልኝም ግን እየገባችሁ check አረጉት
4 784
+4
🚨ለማስታወስ ያሀል 🚨
➡️Ton Station ወደ Exchange መላክ ከ 3 ሰዓት በኋላ ይጠነቀቃል Withdraw ያላረጋችሁ ካላችሁ ቶሎ አረጉ ለሚሰሩ ከጓደኞቻቸው Share አረጉ
➡️Yes Coin ዛሬ 9 ሰዓት ላይ Snapshot ይደረጋል እናም Family ያልሰራችውት Task ካለ ስሩ ብዙ Skin አለ የምችሉትን Skin ውስዱ Wallet connet ማድረጋችሁን Check አረጉ
➡️Cex io ቅዳሜ ወይም እሁድ Snapshot ይኖራል ብለዋል Level up አረጉ ብዙ Task አለው ሁሉንም ስሩ Task መጨረስ ጥቅም አለው ብለዋል የራሱን Exchange አውርዳችሁ KYC ጨረሱ በራሱ Exchange ላይ ነው liste የሚደረገው
➡️ W-Coin Tap መድረግ ትናንት ለሊት 9 ሰዓት ተጠናቋል ግን አሁንም Boost ውሰጥ Daily የሚሰጣችሁን Full Battery አና Lucky Dice መጫወት ትችላላችሁ
➡️Tomarket ወደ Bitget ወይም ወደ Gate io ልካችሁ ያልገባላችሁ በ system ችግር ነው ችግሩ ለመፈታት እየሰራን ነው ብለዋል ችግሩ ካልተፈታ እንኳን withdraw ያደረጋችሁት ቶክን ወደ Bot ይመለሳል እናም በ On chain Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ብለዋል
➡️Tomarket ዛሬ 9 ሰዓት liste ይደረጋል እናም ብዙ አይነት price prediction እየወጡ ነው ግን ብዙ ግምት ያገኘው ከ 0.00009- 0.0011 ነው
🙏Tomarket የሰራችው የልፋታችሁን እንድታገኙ እመኛለሁ 🙏🙏🙏
👉Family አብራችሁን ናችሁ???? እስቲ በ reaction አሳዩን.... ለ reaction ምንም Fee የለውም family 😍😍
4 784
+1
🔜 TOMARKET COUNTDOWN ON BITGET & GATE IO
👉 Tomarket ዛሬ 9 ሰዓት liste ይደረጋል😳😳😳
🍅=$ 👉ስንት ይሆናል ገምቱ???
👏👏ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ Family 👏👏
4 784
+1
💥💥ገና በማለዳው 💥💥
ንጋት ሲንጠራራ
አውራ ዶሮ ጮኾ
ፀሀይዋን ሲጣራ
ለኔ ነው ብላችሁ ስሙ
ለኛ ነው መልዕክቱ
ነግቷል ተነሱ ነው
የዶሮ ጩኸቱ
አእዋፍ መንጫጫቱ
ነግቷል ተነሱ
እውነት ነዉ መልዕክቱ
❤️እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️❤️
😍ደግ ደጉን ያሰማን
😍ክፉውን ያርቀው
❤️ለሁላችሁም መልካም እለት አርብ ይሁንላችሁ❤️
4 784
❗️ BLUM UPDATE
Blum Daily Check-in ከዚ ቡሀላ እየገባን የግድ Claim ማድረግ አለብን Automatic Check-in ቆሟል ስለዚህ daily እየገባቹ Claim ማድረግ እንዳትረሱ fam
ድንገት Check-in ሳናደርግ ካለፈን 1 የመጨረሻ ቻንስ አለ እና በዛ ማስቀጠል ይቻላል ግን አንድ እድል ብቻ ነው ስለሆነም ቆጥቡት
4 784
😇 Family Tonstation ወደ Exchange ያላካቹ 15ሰአታት ነው የቀረው Ton station ለሰራ ጓደኛቹ ሼር አርጉለት : :
4 784
🥰 ሰላም Family ነባ ነኝ ትላንት በተዘጋጀው Giveaway 80% ቻናላችን 20% ደሞ ዳዋ ነው እናመሰግናለን ወድማችን : :
✔️ አሸናፊዎች በ in box Text አርጌላችሆለው ሽልማቱም ለተለያዩ Fee እዲጠቅማቹ በማሰብ 8Ton ለየ አንዳድ ሰው የሚላክ ይሆናል text የተደረገላቹ እድለኞች የ Ton Address በመላክ መውሰድ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ : :
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
