Real Pro Hub
Ir al canal en Telegram
4 785
Suscriptores
-1024 horas
-697 días
-27930 días
Archivo de publicaciones
4 782
👉XPORTAL መስራት አቁሟል
👉1drx=0.00011 liste ተደርጓል 0.0002 ደርሶ ነበር ሰርቶለት swap ያረገ አለ Family
4 782
💵 X-Portal ላይ ከ 20 ደቂቃ ቡኋላ trade ማድረግ ይጀመራል
🤑 Gate io እና Bitmart ላይ ደግሞ 8:00 ሰአት ላይ trade ማድረግ ይጀመራል
4 782
✅ Drx Price prediction ብዙ ዌብሳይቶች ላይ 0.00053 እስከ 0.0004 የሆናል እየተባለ ነው እንደዚህ እንዲሆን MCP 50M$ በላይ መሆን አለበት
እንደኔ ግምት 0.0005 የመሆን እድል ይኖሮዋል ብዬ አስባለሁ እስኪ የናንተንም አሳውቁን ግን ምክንያታዊ ሁናችሁ 👍
4 782
⭐️ እስኪ አሁን ከ Crypto እና Airdrop መረጃዎች እንቆጠብ እና ስለ አንደ አንድ ነገር እንወያይ
✅በተቻለ መጠን Neba እና ሙሉ አድሚኖች ለናንተ መረጃ ያደርሳሉ እናም አሁን እናንተ ሀሳብ አስተያየታችሁን ታጋሩናላችሁ እምትሰጡት ሀሳብ...
1️⃣ስለ አድሚኖች :- ያላችሁን ሙሉ አስተያት ከነ ጥሩ ጎናቸው ( አደራ ስድብ እንዳትሳደቡ)
2️⃣ስለ ሚለቀቁት መረጃዎየች አንሰዋል አላነሱም ይጨመር ይቀነስ
3️⃣ማወቅ እምትፈልጉትን ነገር እንደነገራችሁ እና ሌላም ሌላም አስተያየት ካላችሁ እንወያይበት....

☀️" አንተ እምትኖረው ህይወት ለሌላ ሰው ህልሙ ነው ሁሌም አመስጋኝ ሁን"
☀️ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ መልካም ዕለተ ማክሰኞ la familia 🙏
4 782
Play store ላይ phantom wallet አውርዱ አከፋፈቱ ቀላል ነው ልክ እንደ tonkeepr ነው account create ካደረጋቹ ቡሀላ በቪድዬ መሰረት connecte ማድረግ ነው
4 782
🐾 PAWS 🐾
👉Paws ላይ የመጣው Fomohash task ለመስራት ግዴታ 20 Star ያስፈልጋል ብለዋል
👉እናም Family Fomohash task time limited ነው ግን ጊዜዉን አላሳወቁም ስለዚህ ቶሎ ስሩት
4 782
✔️ ጥያቄ ያላቹ ገባ ገባ በሉ ሳይገባቹ ምንም ነገር እዳሰሩ.........
https://t.me/nebiyuyt?livestream=9c607684b385fa7dd7
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 