Real Pro Hub
Canal cerrado
4 739
Suscriptores
-824 horas
-707 días
-28230 días
Archivo de publicaciones
4 734
+9
✅ ምስሉ ላይ ባለው ቅደም ተከተል Two Stap-Verification ማድረግ ትችላላቹህ ቴሌግራማቹህን
✅ አደራ ግን 2-step ስታደርጉ email account እና password እንዳትረሱ 👍👍
4 734
♻️ እባካቹህን እሚላክላቹሁን ሊን ሳታጣሩ አትንኩ በጣም ብዙ ሰው አካውንቱን እያጣ ነው ከቻላቹህ telegram 2 step-verification አድርጉት fam Please hack ከተደረጋቹህ ብዙ ነገር ነው እምታጡት 🙏🙏
✅ 2 Step-verification እንዴት እንደሚደረግ ካላወቃቹህ ትንሽ ጠብቁኝ በ photo አሳያቹኋለሁ 👍👍
4 734
𝙻𝚎 𝙽𝚎𝚋𝚊 ስጠብቅ ምንም ላልሰራው 𝙰𝚋𝚞𝚔𝚒 ደውለውለት አረፉ እኔ መጀመሪያም 𝙱𝚕𝚊𝚌𝚔𝚕𝚒𝚜𝚝 አስገብቻቸው ነበር 𝙰𝚢 𝙼𝚎𝚖𝚎𝚏𝚒🙈🙈😁🫠
4 734
ይህ ጨዋታ ከ Spin ውጭ የተለያዩ ሽልማቶች አሉት በየቀኑ በብዙ ሽልማቶች መሳተፍ ትችላላችሁ
ሊንክ👇
https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTY3NDk4MDIzNTg
ቻናላቸው ደሞ ይሄ ነው ካልተቀላቀላችሁ እሺ አይላችሁም
https://t.me/Lucky_Draw_Master
4 734
MEMEFI 💯
ዛሬ ማታ 🔤 ሰዓት የLambo አሸናፊ በቀጥታ Youtube Livestream ላይ ይመረጣል በተጨማሪም USDT ሽልማት አዘጋጅተዋል።
🖍የተሳተፋቹ መልካም እድል!!❄
4 734
🚨 ሰሞኑን ከጓደኞቻችሁ ቴሌግራም ላይ እንደዚህ አይነት Message ከደረሳችሁ click አድርጋችሁ login እንዳታደርጉ
"There are photos of your youth here
http://sample.top/login
твои семейные фотографии"
ይህ ቆየት ያለ የphishing attack አይነት ሲሆን አንዴ login ካደረጋችሁ telegram አካውንታችሁ hack ይደረጋል፡፡
🖲Hack ከተደረጋችሁ በተመሳሳይ ለኮንታክታችሁ በሙሉ እንደዚህ አይነት message ይልካል፡፡ ስለዚህ login አታድርጉ።
📌2-step verification on ካላደረጋችሁ ለማግኘት በጣም ከባድ ነው። ስለዚህ አሁኑኑ የቴሌግራም አካውንታችሁን 2 step verification on አድርጉ።
ከቻላችሁ ለጓደኛችሁ ደውላችሁ ንገሯቸው።
4 734
♻️ ሁለተኛ ጥያቄ ኳስ ላይ እንዴት ናቹህ ?
♻️ ጥያቄው ስለ ኳስ ነው ጥያቄውን ስልክ በትክክል ቀድሞ የመለሰ ያሸንፋል Edite አይቻልም
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
