es
Feedback
Ahlan Ethio Travel Agent

Ahlan Ethio Travel Agent

Ir al canal en Telegram

We provide: Air tickets Tourist Visa Business Visa Embassy Appointment Hotel reservation Umrah visa Study application Address: Bethel- Apple Plaza 3rd floor Whatapp: +251913408505 Call. +251911656547

Mostrar más
353
Suscriptores
-124 horas
-67 días
-330 días
Archivo de publicaciones
We're Hiring! ✈️ Ahlan Ethio Travel Position: Ticketing Agent Location: Bethel Requirements: Minimum 6 years of airline ticketing experience with excellent record Proficiency in Galileo system Excellent customer service and communication skills

We are pleased to announce the resumption of our services to Kuwait, effective June 24, 2026! #FlyEthiopian #Kuwait

UPDATES

photo content

photo content

supawork-deef408f8a104522bc2dfb0111cc971d.png9.20 MB

photo content

🚨 ሰበር ዜና - ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሙሉ! 🚨 ​በሳውዲ አረቢያ በኡምራ ቪዛም ሆነ በባህር በህገ-ወጥ መልኩ ገብታችሁ ለምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ ታላቅ የምስራች! የሳውዲ አረቢያ መንግስት በህገ-ወጥ መንገድ ለገቡ ስደተኞች የይቅርታ ጊዜ ማወጁ ተሰምቷል የጊዜ ገደቡ ከማለቁ በፊት ይህንን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ ። ​✅ ዕድሉ ምንድነው? እስከ ሸዋል ወር መጨረሻ ድረስ በገዛ ፈቃዳቸው ከሳውድ አረቢያ የሚወጡ ስደተኞች ያለምንም የጣት አሻራ (በሰማ) መውጣት ይችላሉ ተብሎዋል ። ​✅ ጥቅሙ ከዚህ በፊት በህገ-ወጥ መልኩ ወደ ሳውዲ አረቢያ ገብተው ተይዘው ሲወጡ ለ10 ዓመታት ተመልሰው መግባት አይችሉም ነበር አሁን ግን በዚህ ዕድል ለምትወጡ ወዲያውኑ በህጋዊ መንገድ ተመልሳችሁ ወደ ሳውዲ የመግባት መብታችሁ የተጠበቀ ነው ። ​📍 ፓስፖርት ለሌላችሁ በሳውዲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ጽህፈት ቤት በመሄድ ጊዜያዊ የመውጫ ሰነድ (ሊሴፓሴ) ማውጣት ትችላላችሁ ። የቀሩት ቀናት እጅግ በጣም ጥቂት ቀናቶች ናቸው ​ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ! 🇪🇹🇸🇦

ውድ ደንበኞቻችን Ahlan Ethio Travel ከ March 31 እስከ 01April 2026 በመዲና በተካሄደው የኡምራ እና ዚያራ ፎረም አዲሱን የኡምራ ውላችንን በተሳካ ሁኔታ መፈራረማችንን ስናበስር
+4
ውድ ደንበኞቻችን Ahlan Ethio Travel ከ March 31 እስከ 01April 2026 በመዲና በተካሄደው የኡምራ እና ዚያራ ፎረም አዲሱን የኡምራ ውላችንን በተሳካ ሁኔታ መፈራረማችንን ስናበስር ደስተ እና ኩራት ይሰማናል። የአላህን እንግዶችን በላቀ ትጋት እና እንክብካቤ በማገልገል ይህን ጠቃሚ እርምጃ በመውሰዳችን ደስተ ይሰማናል። ለቀጣይ እምነት እና ድጋፍ እናመሰግናለን - በተባረከ ጉዞዎ እርስዎን ለመርዳት በጉጉት እንጠባበቃለን። በቀጣይ ዑምራ መሄድ ያስባሉ? ለበለጠ መረጃ : 0911656547 0921558787

Video from Ahmedo ahlan ethio travel

Photo from Ahmedo ahlan ethio travel
Photo from Ahmedo ahlan ethio travel

I’m writing to inform you that the campaign for the 14th WCI Forum, taking place on 11–12 February 2026 in Istanbul, is now officially open. For registration and related info please contact me on whatapp.

Video from AHLAN ETHIO TRAVEL AGENT

Photo from AHLAN ETHIO TRAVEL AGENT
Photo from AHLAN ETHIO TRAVEL AGENT

Document from AHLAN ETHIO TRAVEL AGENT