ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን እንማማራልን ስለ ኮምፒውተር 0964332956
Ir al canal en Telegram
ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን ያሉበት ድረስ መተን እንገዛለን 0964332956
Mostrar más277
Suscriptores
+124 horas
-17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
HTTP Injector File 📁
NEW በ00 ብር 🍿
➽ Xray For May 23
Free Internet EthioTelecom
➡️ HTTP Injector File
🆓 Free WS በ0 br
📂 EthioTelecom
📳 HTTP Injector File
🛜 Free Internet በ0 br
🔰 EthioTelecom
➡️ HTTP Injector File
🆓 Free WS በ0 br
📂 EthioTelecom
Xray/V2ray file Connected አርጎ አልሰራ አለን ላላችሁ ልጆች በዚህ መሰረት ተጠቀሙት ✅️
HTTP Injector File 📁
NEW በ00 ብር 🍿
➽ Xray For May 19
Free Internet EthioTelecom
ስለ አጠቃቀሙ አዲስ ለሆናችሁ
video ልክላቹአለው
( Simply Airplane mode on off
FREE በ00 ብር 😘
📅 Xray For May 18
Free Internet EthioTelecom
🤩🆓UNLIMITED INTERNET😘😘
⭐ያለንን package ወደ unlimited ኢንተርኔት ነው የሚቀይርልን :: አንዳንዴ ip ይመርጣል connected እስኪሆን flight mode on off በማድረግ ይሞክሩ✔️
➡️ስለሙሉ አጠቃቀሙ(ከላይ ያንብቡLink✅)
➡️app: Linklayer( app link )🛒
➡️Expired date : may 20
⭐በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😘
File ካወረዳቹ ብሀላ open ስትሉት እንደዚ ይመጣላቹሀል vpn ትነኩታላቹ
HTTP Injector File 📁
በ00 ብር Enjoy 😘
➽ Xray For ᗰᗩY 13
Free Internet EthioTelecom
ስለ አጠቃቀሙ አዲስ ለሆናችሁ
Http injector ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ
Import ካስቸገረ, ፋይሉን ስታስገቡ ዳታ(ብር) ባለው ሲም on አድርጋቹ ነው ✅
ፋይሉን ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው ✅
Connected ይላል ግን አይሰራም ለምትሉ ( Simply Airplane mode on off)-IP ስትቀይሩ ይሰራል
ሁሉም የተለያየ ሰርቨር ናቸዉ አንዱ ካልሰራ ሌላኛውን ሞክሩ🔥
በ00 ብር unlimited Ethiotele
🔍🔍 for may 11
React fam አያስከፍልም 😀
ስለ አጠቃቀሙ አጠር ያለች ማብራሪያ
የ ፋይሎቹ አላማ የገዛችሁት Social media ፓኬጅ Dataውን unlimited ማድረግ ነው
ለምሳሌ *999# ላይ በ 1 ብር የቴሌግራም ፓኬጅ ገዛቹ, ያን የገዛችሁት ፓኬጅ ሚሰራው 150 MB እስከምታልቅ ለቴሌግራም ለአንድ ሰዓት ያክል ብቻ ነው...
ነገር ግን እዚህ ቻናሉ ላይ በምንለቃቸው ፋይሎች በምትጠቀሙበት ግዜ ...
1. ከቴሌግራም ውጭ ሌሎች የፈለጋቹሁት Social media መጠቀም ትችላላቹ
2. ፓኬጁ ሰዓት Expire እስከሚያደርግ የተሰጣቹ 150 MB ደግሞ ንቅንቅ አይልም unlimited ይሆናል
ሰለዚህ ይሄ መንገድ እስካለ ድረስ አነስተኛ ብር ሚጠይቁ Social media ፓኬጆችን እየገዛቹ , ፓኬጁ ሰዓቱ Expired እስከሚያደርግ ድረስ unlimited data(ያለገደብ መጠቀም ትችላላቹ ቤተሰብ
አብሮነታቹ አይለየን አዳዲስ ነገሮች ሲኖሩ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል❤️
ፋይሉን ከስር የምንለቅ ይሆናል
እስከዛው በ reaction እያበረታታችሁን ቆዩን ቤተሰብ
🆓🌎UNLIMITED INTERNET😘😘
⭐ያለንን package ወደ unlimited ኢንተርኔት ነው የሚቀይርልን :: አንዳንዴ ip ይመርጣል connected እስኪሆን flight mode on off በማድረግ ይሞክሩ
➡️ስለሙሉ አጠቃቀሙ ከላይ ያንብቡLink✅
➡️app: SOCKSIP( app link )📱
➡️ፈጣን ፋይል ናቸው🚀🚀
🍸🍸ፈታ በሉልኝ😘
አብሮነታችሁ አይለየን🙏ደግሞ በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ😘
በዚህ application የጠፋባችሁ ሜሴጅ እንዲሁም ደግሞ ፎቶ እንዲሁም ደግሞ ቪዲዮንም ማግኘት ትችላላችሁ በተጨማሪም የጠፋ contact ማግኘት ትችላላችሁ
ተጠቀሙበት 🙏
🔥 Unlimited Free Internet
⚡️ በ Socksip Tunnel App
✅️ ያለንን package ወደ unlimited ኢንተርኔት ነው የሚቀይርልን :: ip ይመርጣል connected እስኪሆን flight mode on off በማድረግ ይሞክሩ
ኢትዮቴሌኮም ካርድ ሞልታቹ ያለምንም ምክንያት የምቆርጥባቹ ከሆነ💬 ይሄንን code በመጠቀም ማስቆም ትችላላችሁ⬇️
*900# በመቀጠል 3 ቁጥር ሁሉንም ለማቋረጥ የምለዉን መንካት
🔔ከዛ ወዲያው ተመዝግባችሁ የነበረበትን በሙሉ ተቋርጧል የሚል የፅሁፍ መልእክት ይላክላችኋል ማለት ነው አለቀ
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
