cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዜና ሰማዕታት የሰማዕታት ድንቅ ተጋድሎና ሕይወት Zena Semrtat

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ✅ ዜና ሰማዕታት ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👇👇 https://youtube.com/@Zena_Semaetat_Tube?si=4K97jvsvpqZvx0jh 👆👆👆👆👆 👆

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
8 668
Suscriptores
+1324 horas
+3457 días
+1 40330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=1088049228
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=1088049228
Mostrar todo...
📔መጽሐፈ ሄኖክ📔
Mostrar todo...
PDF ለማግኘት
ስለ መጽሐፈ ሄኖክ ይዘት ለማወቅ
መጽሐፈ ሄኖክ በማንና መቼ ተጻፈ?
በማንና መቼ ሊሰረቅ ቻለ?
መጽሐፈ ሄኔክ አሁን የት ይገኛል?
ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉ!!
Photo unavailableShow in Telegram
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ። ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት        👇👇👇 https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
Mostrar todo...
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
🤷‍♂የነፍስ ጥያቄ ዎች⁉️
💁‍♂ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት💁‍♂
6⃣6⃣6⃣የሚስጥራዊ ፍቺ
Mostrar todo...
🧏እውነተኛው ፍቺ ምንድነው❓
🤷‍♂መቼ እዴት ተመሰረተ❓
👨‍💻አገራችን መቼ ገባ❓
🤷‍♂እንዴት መጠንቀቅ አለብን ❓
📖መጻፍ ቅዱስ ምን ይላል❓
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
♥️መንፈሳዊ ሚዲያ በንፈሳዊነት ናታኒም♥️
🔴✞ የህግ ሁሉ ፍፃሜ ምንድን ነው ✞     
Mostrar todo...
⚫️ጽድቅ
🔴አስርቱ ትህዛዛት
⚪️መሥዋዕት
🔵ፍቅር
📌 ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ ! ➯ የደስታው መጠን ምን ያህል ይመስላችኋል ? ➯ የመንግሥተ ሰማይን ነገር ምሳሌ መስዬ ልነግራችሁ ትወዳላችሁን ? አዎን ትሉኝ እንደ ኾነ የሚቻለኝን ያህል መስዬ እናገራለሁ እንጂ ስለ መንግሥተ ሰማያትስ ፍጹም ምሳሌ መስሎ መናገር አይቻልም፡፡ ➯ እነሆ ሰማይን የሚጋርደው ደመና የሚሸፍነውም ጉም ሳይኖር በፀሐይ በከዋክብት አጊጦ ሲያሸበርቅ እናየዋለን፤ መንግሥተ ሰማይም እንዲህ ነው፤ የደም ግባቱን ማሸብረቅ ስንመለከት ብንዘገይ ሰማይ እንደምንመላለስባት ምድር እናደርገዋለን፤ ነገር ግን የመንግሥተ ሰማይ ምሳሌ በዚህ በሰማይ ምሳሌ ፀንቶ የሚኖር አይደለም፤ በማሸብረቅ ላይ ማሸብረቅ በደም ግባት ላይ ደም ግባት ሲጨምርለት ይኖራል እንጂ፡፡ ➯ በጭቃ በጨፈቃ ከተሠራ ቤት ይልቅ በወርቅ በዕንቁ የተሠራ ቤት እንደሚበልጥ ኹሉ ሰማይ እንደምትመላለስባት ምድር ካደረግኸው በኋላ ደግሞ ከዚያ ካየኸው ሰማይ በላይ ሌላ ሰማይ አለ፤ አሁንም ከዚያ ካየኸው ሰማይ በላይ ግዘፍ የሌላቸው ላኗኗራቸውም ሕልፈት የሌለባቸው መላእክት ሊቃነ መላእክት እንዲሁም ሌሎች አእላፍ ኃይላት አሉ፤ አሁንም ከፍ እያልክ ስትሔድ መንበረ ጸባዖትን ታገኛለህ፤ ዓቢይ ልዑል የሚሆን እግዚአብሔርም አለ፡፡ ➯ የእኛ ቋንቋ እጅግ ደካማ ከመኾኑ የተነሣ የመንግሥተ ሰማይን ነገር ምሳሌ መስሎ መናገር አይቻልም፤ ይህን ለመናገር አስቀድሞ በዚያ መኖርንና የተለማመዱትን ልምድ ማካፈልን ይጠይቀናል፤ ስለዚህ እንደማይቻለን አድርገን መንግሥተ ሰማያት የምናውቅበትን ምሳሌ መስለን መናገር ይገባናል እንጂ የመንግሥተ ሰማይን ነገር ምሳሌ መስሎ መናገር አይቻልም፤ እስኪ ንገሩኝ ! ተድላ ደስታ ባለባት በገነት ሰባት ዓመት በነበረ ጊዜ የአዳም የደስታው ብዛት ምን ያህል ነበረ? ነገር ግን ሰማይ ከምድር እንደሚበልጥ ኹሉ መንግሥተ ሰማይም ከዚህ ከገነት ደስታ ትበልጣለች፡፡ ➯ እስኪ አሁንም ሌላ ምሳሌ መስለን እንናገር፤ አንድ በአራቱ ማዕዘን የነገሠ ንጉሥ የሚዋጋው የሚያሳዝነው ሽፍታ ሳይኖርበት በክብር ፣ በማዕረግ ፣ በመፈራት ፣ በመወደድ ሲኖር ያን ጊዜ በልቡ የሚወጣው የሚወርደው የደስታው መጠን ምን ያህል ይመስላችኋል? በመንግሥተ ሰማያትም እንዲህ ነው፤ ነገር ግን አሁንም እንደሚገባ መስዬ አልተናገርኩምና ሌላ ምሳሌ ፈልጌ መናገር ይገባኛል። 📌 ምንጭ ✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ https://youtube.com/@Zena_Semaetat_Tube?si=XHxdaJZBJmxBfKYN
Mostrar todo...
ዜና ሰማዕታት ቲዩብ ZENA SEMETAT TUBE የአብነት ትምህርት ቤት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሰረት ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ዜና እና ስብከት እንዲሁም የአብነት ትምህርት የተለያዩ የታሪክ መጻሕፍትን ዳሰሳ የሚካሄድበት ቻናል ነው

🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ - ከትናንት እስከ ዛሬ      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Mostrar todo...
✅አጫጭር ታሪካዊ ዳሰሳዎች📚
🤷‍♂የተሐድሶ መናፍቃን ጥንተ ታሪክ ዳሰሳ📖
🤹‍♀የተሐድሶ አላማ በቤተክርስቲያኑ ላይ⛪️
🧏ተሐድሶ ማለት ምን ማለት ነው❓
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ👈
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.