cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ethio student

Ethio student የፈለጋችሁትን የምታገኙበትን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቴሌግራም ቻነል ነወ። እዚህ ቻነል ላይ 👉ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው 👉ደስ የሚያሰኙ ፒዲኤፎችን እና ሌላ ሌላም ታገኙበታላችሁ።

Mostrar más
Etiopía11 462El idioma no está especificadoEducación95 724
Publicaciones publicitarias
450
Suscriptores
+124 horas
+107 días
+4430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ስለ personality ለማውራት የምንጠቀማቸው adjectives👇 👉ስለ አንድ ሰው personality ማወቅ ከፈለጋችሁ እንደዚህ👇 በማለት መጠየቅ ይቻላል። 🤷‍♂ what is........like ? በባዶ ቦታው ላይ የሰውየውን ስም ትከታላችሁ ልክ እንደዚህ👇 👉 what is Haile like ? ወይም በ አማረኛ ሀይሌ ምን ይወዳል ? እንደ ማለት ነው። 🧑‍💻how would you describe...... ? ባዶ ቦታው ላይ የልጅቷን ስም መክተት ነው 👉 how would you describe Emra ? ኤምራ እንዴት ትገልጭዋለሽ ? 😱how do you see.....? ባዶ ቦታ ላይ ስም መተካት ነው። 👉 how do you see Samri ? እንዴት አየሺው ሳምሪ ? ✍ስለ ሆነ ሰው personality ለመግለጽ ከታች ያሉትን personality adjective ቀመር መጠቀም ትችላላችሁ👇 👉To be + adjective ለምሳሌ እንዲህ ማለት ትችላላችሁ 👇 👉 i'm funny 👉i'm angry 👉i'm sensitive don't ንክት me baby😂 🤣እስኪ ስለ ጓደኛዬ personality እናውራ። 🙆‍♂Geremew , how do you see yourself ? 🕴ገረመው እንዴት ራስህን ትገልጻለህ ሲባል እንዲህ አለ👇 🤷‍♂ I'am ambitious, self confident and generous. I'm also really impatient. Some people really like me, others think I'm arrogant or maybe aggressive.( እኔ ለስኬት ቁርጠኛ ፍላጎት ያለኝ፤  በራሴም የምተማመን እናም ለጋስ ሰው ነኝ።  እናም ትግስተኛ ሰው ግን አይደለሁም። ትንሽ ሰዎች ይወዱኛል ሌሎች  ግን arrogant እና aggressive እንደሆንኩ ነው የሚያስቡት። ከላይ Geremew ራሱን ሲገልፅ ያልተለመዱ የተጠቀማቸው አንዳንድ ቃሎቸ አሉ👇 ✍Ambitious       👉ስኬታማ መሆን መፈለግ ✍self confident   👉በራስ የሚተማመን ✍generous          👉ትሁት፤ ለጋሽ ✍impatient          👉ትዕግሥት የሌለው ✍arrogant            👉ትዕቢተኛ ✍aggressive        👉ጠበኛ ይቀጥላል ግን ትክክለኛ ትርጉም ከኔ አጠብቁ ብዙም ነኝ 🤷‍♂
Mostrar todo...
3
👍 1
🟣wear out ✍when something is damaged or weakened from use and age.👉አንድ ነገር damege ⭕️For example: "The carpet looks worn out, we should replace it. " ምንጣፉ አልቋል ወይም አርጅቷል፦ መቀየር አለብን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mostrar todo...
📔 Time flies 📋Meaning   used to observe that time seems to pass very quickly. 🤔For example ⬇️ 🗣 "people say time flies when you're having fun" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mostrar todo...
Imagine yourself five years from now; you're in best shape, happier than ever, dating your soulmate, financially successful. The only way this becomes reality is if you put in the work now. Don't wish for it Work for it. 🙏መልካም ህልም🙏
Mostrar todo...
Think Positive™

Daily inspirational quotes to make your day awesome! ✨ Admin: @Jahseh_13 BUY AD :

https://telega.io/c/Think_Positive_Tm

👍 7
Ermias______the whole night and now he feels sleepyAnonymous voting
  • Was studying
  • Has been studying
  • Will be studying
  • Had studied
0 votes
G-11 unit 4 👉chemical reaction and stoichiometry ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ ዛሬ ከ chem ጋር በትንሹም ቢሆን እንጨዋወት። 👉chemical reaction ሲባል ብዙ ጊዜ እንሰማለን። መምህሮቻችን እና መፃሕፍቶቻችን ደግሞ chemical reaction የ ኬሚስትሪ መሰረታዊው ነገር ነው ይላሉ። ደግሞ በተጨማሪም chemical reaction በቀን ተቀን ዉሏችን ውስጥ የሚፈጠር አንዱ የ chem part ነው ሲባልም እንሰማለን። ለምሳሌ👉 the burning of fuel ወይም የነዳጅ መቃጠል። 👉the souring of milk ወይም የወተት መጎምዘዝ 👉the metabolic process of our body ወይም ሰውነታችን metabolic process ሲያኪሂድ እና የመሳሰሉት የ chemical reaction ውጤት ናቸው እያሉ ያወራሉ መፃሕፍቶቹ እና መምህራኑ። እኛም ከዚሁ ተነስተን እንደነሱ chemical reaction ምንድን ነው የሚለውን በሀቅማችን እናንተን ለመሰከስ ዛሬ መተናል መልካም የሳክስ ሰአት😜 ✍chemical reaction is the process in which reacting substance, called reactants, are converted to new substances, called products. ኬሚካል ሪአክሽን ማለት reacting substance የምንላቸው ነገሮች ወደ አዲስ ሌላ substance የሚቀየሩበት እና new substance የሚፈጠርበት ሂደት ማለት ነው። እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ ነገር react ወይም በ ኦረመኛ walnyaatinsa ከማድረጋቸው በፊት ያሉት substance አዲስ ከሚፈጠሩት substance ጋር ፈፅሞ የተለያየ ባህሪ ነው የሚኖራቸው። ለምሳሌ ወረቀት ቢቃጠል ወደ አመድነት ይቀየራል ስለዚህ አመዱ እና ወረቀቱ የተለያዩ ባህሪ ነው ያላቸው። ሌላ ምሳሌ👉 oxygen ከ magnesium ጋር react ቢያደርጉ magnesium oxide የሚባል ሌላ substance ነው የሚፈጥሩት ያ ማለት oxygen ወይም magnesium ከ magnesium oxide የተለያዩ ናቸው ምንም አይመሳሰሉም ማለት ነው። 🧑‍💻 all chemical reactions include three types of changes in the original substance. These are changes in composition, properties and energy.✍ ሁሉም ኬሚካል ሪአክሽን ሶስት አይነት ለውጥ ይኖራቸዋል። አዲስ ከሚፈጠረው substance ጋር እነሱም በ አወቃቀር, በ ባህሪ እና በ energy። 👉fundamental law of chemical reaction✍ መሰረታዊ የሆኑ የ ኬሚካል ሪአክሽን ህጎች👇 👉ሶስት መሰረታዊ የ ኬሚካል ሪአክሽን ህጎች አሉን እነሱም👇 1), the law of conservation of mass 2), the law of definite proportion 3), the law of multiple proportion 1), the law of conservation of mass 👉በ 1774 ፈረንሳያዊው ሳይንቲስት Antoine lavoisier አንድ ምርምር አካሄደ እሱም አንድ የተከደነ እቃ ውስጥ የሆነ ነገር ከተተ እና አሞቀው በደንብ ከዛን በኋላ ያንን ነገር ከማሞቁ በፊት ያለው ክብደት እና ከሞቀ በኋላ ያለው ክብደት እኩል ሲሆን አንድ ነገር ወሰነ እሱም mass አይፈጠርም አይጠፋምም በማለት ውሳኔውን አስቀመጠ ይህ በኢንጊሊዘኛ ቋንቋ mass is neither created nor destroyed በነገራችን ላይ እኔ mass ነው ያልኩት እሱ ደግሞ matter ነው ያለው። mass ማለት ራሱ matter ስለሆነ ነው። ምክንያቱም anything that occupy space and mass is called matter ስላልን ያ ማለት matter ስንል ቦታን እና ክብደት ያለው ነገር በሙሉ matter ይባላል ስላልን ነው እንደዛ ያልኩት። በጥቅሉ ከዚህ ምን እንረዳለን አንድ ነገር reaction ከማኪያሄዱ በፊት ያለው ክብደት እና react አድርጎ product ከሰጠ በኋላ ያለው ክብደት እኩል ናቸው ማለት ፈልጎ ነው። 👉እስኪ አስቡት Mercury() oxide ወደ mercury እና oxygen በ ሙቀት decompose ብናደርገው ወይም 100g ያህል ክብደት ያለው mercury() oxide ወደ mercury እና oxygen decompose ሲሆን የ mercury mass እና የ oxygen mass ክብደት ተደምሮ የሚሰጠን የ mass መጠን decompose ከመሆኑ በፊት ካለው mercury(||) oxide ጋር እኩል የሆነ የ mass መጠን ነው የሚኖራቸው እንደማለት ነው። 2), the law of Definite proportion ይህ ህግ ደግሞ የሚለው አንድ ነገር ወይም ዉሀ ማለቴ ocean, river, america ,Ethiopia, ghana and rwanda ያለው ውሀ ተመሳሳይ element ያለው ውሁ ነው ሁሉም ቦታ ያለው ውሀ እስከተባለ ድረስ ምናምን ነው የሚለው። for more info. read from grade 11 old curriculum text book. ✍ chemical equation 👉chemical equation ማለት አንድን chemical reaction በ ምልክት ወይም በ ቀመር የምንሰይመበት ሂደት ነው። ለምሳሌ ያህል sodium ከ chlorine ጋር react አድርጎ sodium chloride ፈጠረ ከምንል በቀላል መንገድ በ chemical equation በመፃፍ ቀለል ማድረግ እንችላለን። 👉 Na + Cl₂ ➡️ NaCl አሁኔ እች👆 ሲደመር ምልከት የምትነግረን react ሲያረጉ የሚለውን ትወክላለች። ይሄ👉ቀስጥ ምልክት ደግሞ ➡️ reactant ወደ product እየተሸየረ መሆኑን ነው የሚነግረን። ወይም to give የሚለውን ትወክላለች ይቀጥላል.....
Mostrar todo...
ethio student

Ethio student የፈለጋችሁትን የምታገኙበትን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቴሌግራም ቻነል ነወ። እዚህ ቻነል ላይ 👉ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው 👉ደስ የሚያሰኙ ፒዲኤፎችን እና ሌላ ሌላም ታገኙበታላችሁ።

👍 1
Wishing you a happy Easter full of blessings. Happy Easter to Russian, Ukrainian, Georgian, Ethiopian, Serbian, Macedonian, Greek, Bulgarian, Romanian, Eritrean and Arab Orthodox Christians!✝️ May you be blessed with happiness and love, growth and prosperity!
Mostrar todo...
"ቃለ እግዚአብሔር ተንሥአ ወሥጋሁኒ ኢማሰነ፤ የእግዚአብሔር ቃል ተነሣ ሥጋውም አልጠፋም (መበስበስን አላየም)" ሥርዓተ ቅዳሴ ቁ -  ፪፻፲፮ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷል በእውነት ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷል ! ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን መካከል ተለይቶ በመነሳቱ ፤ ሰይጣን ታሰረ እኛ የአዳም ልጆች ነፃ ወጣን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ። "ቃል"  መጀመሪያ በሌለው መጀመሪያ ከጥንት ጀምሮ ገና ሰማይና ምድር ሳይፈጠሩ፤ ቀላያት ገና ባልነበሩበት ደግሞም ባልተደነገጉበት ፤የውሃ ምንጮች ሳይፈልቁ፣ ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፤ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ፤ እግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉ በእርሱ የተገኙ ከሆነው ሁሉ እንኳን አንዳች ያለ እርሱ  ያልሆኑ የሁሉ ጌታ፤ የሁሉ አስገኝ ፤አምጻኤ ዓለማት፤ መጋቤ ፍጥረታት የአብና የመንፈስ ቅዱስ ቃል፤ ክርስቶስ ኢየሱስ ለአባቶቻችን ስለ ገባው ኪዳን እራርቶ አስቦ ቃል ሥጋ ሆነ ፤ ሕገ ሰብእን ጠብቆ በመካከላችን ተመላለሰ በምኞታችን ተስበን በምርጫችን ብንጠፋ ወደ ገዛ ሐሳባችን አዘንብለን በነፋስ እንደሚንቀዋለል ቅጠል ረግፈን ብንፍገመገምም ከዚህ መከራ ሊታደገንና ሊያድነን ከእስራታችን ሊፈታን ከአቤል ጀምሮ በእኛ ላይ ሠልጥኖ በግፍ ሲገዛን ከኖረው ሞት አርነት ሊያወጣን የሕይወት አስገኝ፥ ሕይወታችን ክርስቶስ ስለ መተላለፋችን ቆስሎ ፤ስለ በደላችን ደቅቆ ኃጢአት ሳይኖርበት ወደ ወረድንበት መንደር ወደር በሌለው ፍቅሩ ወርዶ ፈለገን ከቤተልሔም ግርግም እስከ ቀራንዮ ለቤዛነት ያለ ቅሬታ የዕዳችንን ዋጋ ከፈለ ። ተወዳጆች ሆይ ! መድኃኒታችን ክርስቶስ በእኛ ወገን የነበረውን ነቀፌታ መናቅና መሰደብ መነወርን ተሸክሞ ገንዘቡ የሆነውን ክብር አለበሰን ስለ እኛ ከኃጢአት በቀር ሁሉን ሆነ እስከ ሞት ድረስ እኛ በቁጣና በንቀት እየጎተትነው እርሱ ግን በፍቅር ተከተለን ሞት የማይገባው ስለ እኛ ሞተ ተሸናፊ መስሎ በሞት መንደር ለሦስት መዓልትና ለሦስት ሌሊት አድሮ የሞትን ኃይል ሽሮ ፤ የግዛቱንም ከተማ መዝብሮ፤ በቀንበሩ ሥር የነበሩትን ነፍሳት ነፃ አውጥቶ፤ በአዋረዳቸው ፊት አዋርዶ ፤ አሰቅቆት ኃይል አሳጥቶት በታላቅ ግርማ ተነሣ። በሆነ ጊዜ እንድናምነው ከመሆኑ አስቀድሞ እንዳለው ነፍሴን ስለ ወዳጆቼ ላኖራትም ላነሣትም ሥልጣን አለኝ  ያለው ክርስቶስ በእግዚአብሔርነት ገንዘቡ የነሃሱን ደጆች ሰብሮ፤ የብረቱን መወርወሪያ ቆርጦ ፤ ሲኦልን ድል ነስቶ በክብር በኃይል በሥልጣን ተነሣ በትንሣኤውም ጨለማችንን አበራ፤ እስራታችንን ፈትቶ ነፃነታችንን አወጀ። የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ! "ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር " ይህች ዕለት እግዚአብሔር ሥራውን የሠራበት ዕለት ናትና  "ንትፈሣህ ወንትሐሠይ ባቲ " መዝ ፻፲፯፥፳፬ እንዳለው በዚህች ዕለት እንደሰት በእርሷም ፍፁም ደስ ይበለን ሐሴት እናድርግ ለእኛ ላመንነው ሁሉ የእረፍታችን የሰላማችን ቀን ጨለማ ተወግዶ የብርሃን ጎርፍ የጎረፈበት በመሆኑ  ክርስቶስ በምስኪኗ መንደራችን በጎስቁልናችን ከተማ ተገልጾ ታሪካችንን እንደቀየረ ሁሉ በድኅነት በመከራ በሥጋ እስራት ላሉት መጽናናት ይሆን ዘንድ እንድንጎበኛቸው በዙሪያችን ያሉ አቅመ ደካሞችን እንድንመለከት የተጠቁትን አርነት እንድናወጣ በተወደደችው በእግዚአብሔር ቀን ቸርነትን እንድናሳይ በክርስቶስ ፍቅር አደራችን የጸና ነው ። በትንሣኤው ትንሣኤችን የተረጋገጠበት እኛም ከእርሱ ጋር በልቡና ትንሣኤ አብረን ተነስተን የምንኖርበት ዘመን ይሁንልን  ለሀገራችንም  ትንሣኤ ይሁንላት ። መልካም የበረከት በዓል በያላችሁበት ይሁንላችሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ! ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
Mostrar todo...
👍 4