cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! t.me/asselfya • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 921
Suscriptores
+224 horas
+387 días
+89830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

03:36
Video unavailableShow in Telegram
https://chat.whatsapp.com/BiLuRC7N43m5r9A7NCCSmq የዋሳፕ ጉሩፕ https://t.me/+_U4NsdogpCFkY2Jk የቴሌግራም ጉሩፕ 🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️ ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። ወድማችን የሁሴን  አደምን ሂወት እንታደገዉ     የደም ካንሰር በገጠመው ህመም  ምክኒያት ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን እኔ ሁሴን አደም አራርሴ ባደረብኝ የደም ካንሰር ምክኒያት  ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ወደ ጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት እና ህክምናዬን ለ2 አመት  ስከታተል ብቆይም ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ዉጪ ሀገር መሄድ የሚያስፈልገኝ መሆኑን በመግለፅ ጠቅላላ 4,000,000 /አራት ሚሊየን እንደማስፈልገኝ የጥቁር አንበሳ ሰቴሻላይዝድ ሆስፒታል ማስረጃ ሰጥቶኛል  በሁለት ወር ጊዜ ዉስጥ መታከም ካልቻልኩኝ መቀጠል እንደማልችል እና ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ     👉በቀጥታ ለማገኘት    0921945259 መሀመድ አደም 👉0951598896 ሁሴን አደም 👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000637031717 👉195609918 አቢሲኒያ ሙሀመድ አደም ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን
Mostrar todo...
46.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
وِمن أُصولِ العِشرَة فِي البيتِ إِِظهار المَحبَّة قولًا وعَملًا، وفِعلُ مَا يَزيدُ المَحبَّة.
الإِنْسانُ فِي خِلقَتهِ يَحتَاجُ إلَى العَاطِفَة، يَحتَاجُ إلَى المَحبَّةِ، فَالزَّوجُ يَحتَاجُ أنْ تَتَحبَّبَ إلَيهِ زَوْجتُهُ، وَأن تُظهِر لَه المَحبَّة، وَأنْ تُظهِرَ لَه المَودَّة بِقولِها وفِعلها كَذلِكَ، وَالزَّوجَة كَذلِكَ تَحتَاجُ إلَى أنْ تُظهِر لَها المَحبَّة بِالقَولِ والِفعلِ، وَينبَغِي على الرِّجال أنْ يَتنبَّهوا لِهذَا؛ لأنَّ طَبيعَة الرَّجلِ فِي الغالِبِ لا تَميلُ إلَى الأَقوَال، لاَ تمِيلُ إلَى اللِّسانِ، فيُهمِل بَعضُ الأزوَاجِ حَاجَةَ امْرأتِهِ إلَى أَن يُظهِرَ لَها المَحبَّة، وأَن يُكلِّمهَا بِالكَلامِ الطّيِّبِ الَّذِي فيهِ الحُبُّ والودُّ، فَهذِهِ القَضيَّةُ مِنَ الأصُولِ المُهمَّة فِي العِشرَةِ بينَ الزَّوجَينِ.. الشّيخُ سُليمَان الرّحيلي - حفِظهُ الله تعالى -. ‏‌‏ ‏دَورةُ فِقهِ الأُسرَة (١) الدَّرسُ السَّابع.
Mostrar todo...
🛑👉አራተኛ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በኡስታዝ አብዱረዛቅ      ጀ            መ                 ረ     https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Mostrar todo...
🛑👉ሶስኛ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአቡ ዑበይዳህ      ጀ            መ                 ረ     https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Mostrar todo...
🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በሙሀመድ አብዲላህ ባቲ      ጀ            መ                 ረ     https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
👉የሰወች ሙገሳ አያቻኩላችሁ ! قالَ عبدالله بن مسعُود -رضي اللهُ عنه-: "لا تعجلُوا بمدحِ النَّاس ولا بذمِّهم، فلعَلّ ما يسرُّكم مِنهُم اليَوم يَسُوءُكم غدًا". 📎📖:شُعب الإيمان -٦١٧٧-.
Mostrar todo...
👉አንዳንዴ ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ አንዱ ወንድም  ምግብ እየሰራ ሳለ   #አሰሪዉ  አሳዉን  በደብ አድርገህ እጠበዉ  አለዉ ! #ሰራተኛዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ ህይወቱን ሙሉ ዉሀ ዉስጥ የኖረን  እንሰሳ  ማጠብ  ግፍ አይሆንም ? = http://t.me/asselfya
Mostrar todo...
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! t.me/asselfya • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ቅንጣትም ታክል በአላህ ሳያጋራ እሱን የተገናኘ አካል ጀነት ገባ ኢማም ሙስሊም
Mostrar todo...
مناي من الدنيا عـلوم أبثها وأنشرها في كل باد وحاضر دعاء إلى القرآن والسنة التي تناسى رجال ذكرها في المحاضر وقد أبدلوها بالجرائد تارة وتلفازهم رأس الشرور المناكر ومذياعهم أيضا فلا تنس شره فكم ضاع من وقت بها بالخسائر
Mostrar todo...
6.96 KB
👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.