cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ST.MARY CATHEDRAL HIGH SCHOOL(ADAMA)🧑‍🎓

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoEducación88 292
Publicaciones publicitarias
708
Suscriptores
+124 horas
+77 días
+3930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለ12ኛ ክፍል የመሕበራዊ ሳይንስ (s.s) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያችሁ ሀምሌ 1/2016 መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ማንም ተማሪ ያለ ምንም መንጠባጠብ ጠዋት ልክ 12:30 ት/ቤት በመገኘት በአባቶች ጸሎት እና ቡራኬ የምንሔድ መሆኑን በአጽንኦት እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- በእለቱ የማይረሱ ነገሮች 1ኛ. ወላጅ ለመሸኘት በጠዋት አብሮ መምጣት አለበት 2ኛ. አድሚሽን ካርድ እና የት/ቤቱ መታወቂያ 3ኛ.የተለያዩ ቁሳቁሶች ለምሳሌ ብር:መቀየሪያ ጫማ ልብስ ደብተር እርሳስ መቅረጫ ደረቅ ምግቦች ወዘተ......... 4ኛ. አለባበስ የት/ቱን ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት ጸጉርን በተመለከት ወንዶች ኖርማል ቁርጥ ተቆርጠው ሴቶች ሹሩባ ተሰርተው መገኘት 5ኛ. ማንኛውም የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ፍጹም የተከለከሉ 1ኛ. ኤሌክትሮኒክስ 2ኛ. የተለያዩ ጌጣጌጦች (ሰአት,ቀለበት,ወርቅ,........) 3ኛ.የሓኪም ማዘዢያ የሌላቸው መነጽር የሕክምና መዳኒቶች 4ኛ. ስለት ነክ ነገሮች እና የጦር መሳሪያዎች ወዘተ.......
Mostrar todo...
😁 4👎 2🤯 1💩 1
Math's plt exam answer
Mostrar todo...
💔 6
For s.s history practice quastion to grade 12th
Mostrar todo...
Model exam time table
Mostrar todo...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎ በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ቀንና ሰአት ተገኝታችሁ orentation እንድትወስዱ ። ሰኞ በ23/10/2016 1. S.S Students 2:30 2.N.s students 4:00 ማሳሰቢያ በተባለው ሰአት ተገኝቶ መልእክቱን ባለመቀበል ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል። በተጨማሪም model exam በ24 &25 መሆኑን ያ
Mostrar todo...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎ በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ቀንና ሰአት ተገኝታችሁ orentation እንድትወስዱ ። ሰኞ በ23/10/2016 1. S.S Students 2:30 2.N.s students 4:00 ማሳሰቢያ በተባለው ሰአት ተገኝቶ መልእክቱን ባለመቀበል ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል። በተጨማሪም model exam በ24 &25 መሆኑን ያሳስባል። ት/ቤቱ
Mostrar todo...
👍 3🏆 2🤗 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.