553
Suscriptores
+124 horas
+477 días
+11830 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
10000 ብር መሸለም🎁 ልንጀምር ነው ለመሸለም #Join ይበሉ Request ላኩ ቀድሞ #Join ላደረገ ለ 50 ሰው የምንሸልም💸 ይሆናል ❗️
1.32 MB
🔔 Join 🔔
🎁 ለመሸለም 🎁
👉እኔ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ገብርኤል ነኝ ያለው ይህ ገብርኤል ነው
👉በጨለማና በሞት ጥላ ዉስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የሰበከላቸው ይህ ገብርኤል ነው ።
👉የነቢያት ትንቢት የፈፀመ የክርስቶስ መወለድን ለድንግል ማርያም ያበሰረው ይህ ገብርኤል ነው ።
👉ሰለሰቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት የወጠው ይህ ገብርኤል ነው ።
👉ወደ ዮሴፍ እና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ ይህ ገብርኤል ነው
👉ህፃኑ ቂርቆስ እና እናቱን እየሉጣን ከእቶን እሳት የወጠው ይህ ገብርኤል ነው ።
👉ሰዓባ ሰገልን በኮከብ መልዕክት የመረቸው ይህ ገብርኤል ነው
👉ዳንኤልን ከአንበሳ አፍ ያዳነው መላዕክ ይህ ገብርኤል ነው ።
አሸናፊና ሀያል መላዕክ ይህ ገብርኤል ነው ።
በረከቱ ረደኤቱ ምልጀው ይደረብን ። አሜን
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው።
🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇
@English_Ethiopian
@English_Ethiopian
🌐 J O I N 🌐
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው።
🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇
@English_Ethiopian
@English_Ethiopian
🌐 J O I N 🌐
#ደጅ ጠናው ቆይቼ
ደጅ ጠናው ቆይቼ ኪዳነ ምሕረትን
ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን{፪}
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት ያንቺን ደግነት
ባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂው ሞት
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ
/አዝ=====
ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ
በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ
በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል
የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ
/አዝ=====
እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ
እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ
/አዝ=====
ከአውደ ምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምሕረት
ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው
እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ
እንባዬ በፊችሽ ፈሰሰ
እምዬ በአንቺ የታበሰ....ሰላም እለኪ
@MARARYAMeNWODHSALAN
@MARARYAMeNWODHSALAN
@MARARYAMeNWODHSALAN
ደጅ_ጠናሁ_ቆይቼ_ኪዳነ_ምህረት_3JlwdpbgNEw_140.mp34.64 MB
Repost from ኦ አማላጅቱ የ ቸብቸቦ መዝሙር
Mostrar todo...ማኅቶት ፕሮሞሽን💓
You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 80 chats.
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
Photo unavailableShow in Telegram
✅ሰበረ መረጃ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
10000 ብር በነፃ የሚከፈል ተገኘ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#Start በማለት ብቻ
✅ Start ✅
🎁 Free Gift 🎁
Join
ጾመ ሐዋርያት ነገ ሰኔ 17 ይጀምራል ።ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው የሚገባ ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው ።
❤ 3
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.