cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ተውሂድ የሁለት አለም ሰኬት :—ጅህልና ጨለማ ነው !ዕውቀት ብርሀን ነወ።

📮 ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎችአረዳድ መሰረትያደረገ ~የተለያዩ ቃሪኦች በሰለፍይ ኡስታዞች የተቀሩ ቂርዓቶችሙሃዶራዎች ፈትዋዎች የሚለቀቅበት !! 👇👇👇👇👇👇👇 @estikamabetewhid @estikamabetewhid

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
220
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🌷🌷🌷 እንኳን ለኢድ አል አድሃ - አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !  በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ ፡፡🌷በስደት ያላችሁም እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና ኢድን ከቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ ያድርገን🌷 🌷🌟عيدكم مبارك 🌷🌷🌴تقبل الله منا ومنكم
Mostrar todo...
👍 3
🔴ምርጥ ግጥም🔴 የግጥሙ ርዕስ የኢድ ሰላታችን ⛔👉በወንድማችን አቡ---ነዋስ  አብዱ-ረዛቅ           ሰኢድ  አላህ ይጠብቅው 💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈 🔴👉https://t.me/Abuaetika ⭕👉https://t.me/Abuaetika ⭕👉https://t.me/Abuaetika
Mostrar todo...
4_6012570420417401155 (1).mp32.58 MB
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል።   👇         👇        👇         👇 https://t.me/estikamabetewhid
Mostrar todo...
ተውሂድ የሁለት አለም ሰኬት :—ጅህልና ጨለማ ነው !ዕውቀት ብርሀን ነወ።

📮 ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎችአረዳድ መሰረትያደረገ ~የተለያዩ ቃሪኦች በሰለፍይ ኡስታዞች የተቀሩ ቂርዓቶችሙሃዶራዎች ፈትዋዎች የሚለቀቅበት !! 👇👇👇👇👇👇👇 @estikamabetewhid @estikamabetewhid

https://t.me/estikamabetewhid 🌷ቢደመጥ የማይሰለቸዉ የአላህ ቃል ብቻ ነዉ🌷 ማራኪ ቲላዋ በሚያምር ድምፅ🌷🌷🌷🌷
Mostrar todo...
beautiful_Recitation_surah_muazzammil_سوة_يريح_القلو.mp33.12 MB
👍 1
➪💎ሙስሌሟ እህቴ ሆይ⚠️ ➛◉ሱናን የሚጋጭ ነገር ከመስራት አደራሽን‼️ ⇨ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ((አላህ ይዘንላቸዉና)) ➣ እንድህ አሉ:- ➛◉ጥፈርን ማስርዘም( ማሳደግ) ሱናን ይጋጫል‼ ➛◉ከአዉሪዎችና ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ነዉ‼ 📚ሚንጭ((ፈተዎ 49/10] ➪◉ሸይኽ ፈዉዛን ((አላህ ይጠብቃቸዉና)) ➣እንድህ አሉ:- ➛◉ከፊሎች ሙስሊሞች ጥፍርን በማሳደግ በእርግጥም ተፍትነዎል‼ ➛◉ሱናን በመሳት እና ካፊሮችን በመመሳሰል ሙስሊም ሴቶች ተፍትነዎል‼ ➛◉ሴት ልጂ ጥፍሯን መቆርጥና ማፀዳት ከሱና ነዉ‼ ➛◉ባጠቃላይ የእዉቀት ባለቤቶች እንደተስማሙበት የነብዩን ሐድስ መሰርት በማድርግ ጥፍርን መቆርጥና ማፀዳት ሱና ነዉ በማለት ልዪነት የላቸዉም‼ ➛◉ነገር ግን ጥፍርን ማስርዘም(ማሳደግ) ከአዉሪዎችና ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ብሎም ከጥፍሩ እርዝመት ዉስጥ ቆሻሻ መጠራቀሚያ ገዳ ይሆናል ዑዱኡ ስታደርግ ዉሃዉ መድርስ ካለበት ቦታ ላይ እንዳይደርስ ይከለክላል ‼ 🔗https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/1489     ⤴️ሼር  & ጆይን⤴️
Mostrar todo...
ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

➪💎ሙስሌሟ እህቴ ሆይ⚠️ ➛ ◉ሱናን የሚጋጭ ነገር ከመስራት አደራሽን‼️ ⇨ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ((አላህ ይዘንላቸዉና)) ➣ እንድህ አሉ:- ➛ ◉ጥፈርን ማስርዘም( ማሳደግ) ሱናን ይጋጫል‼ ➛ ◉ከአዉሪዎችና ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ነዉ‼ 📚ሚንጭ((ፈተዎ 49/10] ➪ ◉ሸይኽ ፈዉዛን ((አላህ ይጠብቃቸዉና)) ➣እንድህ አሉ:- ➛ ◉ከፊሎች ሙስሊሞች ጥፍርን በማሳደግ በእርግጥም ተፍትነዎል‼ ➛ ◉ሱናን በመሳት እና ካፊሮችን በመመሳሰል ሙስሊም ሴቶች ተፍትነዎል‼ ➛ ◉ሴት ልጂ ጥፍሯን መቆርጥና ማፀዳት ከሱና ነዉ‼ ➛ ◉ባጠቃላይ የእዉቀት ባለቤቶች እንደተስማሙበት የነብዩን ሐድስ መሰርት በማድርግ ጥፍርን መቆርጥና ማፀዳት ሱና ነዉ በማለት ልዪነት የላቸዉም‼ ➛ ◉ነገር ግን ጥፍርን ማስርዘም(ማሳደግ) ከአዉሪዎችና ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ብሎም ከጥፍሩ እርዝመት ዉስጥ ቆሻሻ መጠራቀሚያ ገዳ ይሆናል ዑዱኡ ስታደርግ ዉሃዉ መድርስ ካለበት ቦታ ላይ እንዳይደርስ ይከለክላል ‼ 🔗

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/1489

    ⤴️ሼር  & ጆይን⤴️

00:55
Video unavailableShow in Telegram
https://t.me/estikamabetewhidከቁራዓንጋ እንኑር ቁረአን የልብ ብርሃን የቀልብ ማረጋጊያነው ➸➸➸ https://t.me/estikamaabetewhid
Mostrar todo...
3.74 MB
قال العلامة صالح بن فوزان الفوزان: أهل السنة و الجماعة قد يقلون في بعض الأزمان , و قد يكثرون ,و قد لا يكون منهم الا عدد قليل, *لكن فيهم البركة و الخير لأنهم على الحق* . "  مجمل عقيدة السلف الصالح / ص11
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🍂እድለኛ የሆነች ሴት ሰለፍዩን ጀግና አግብታ ቤቷ በሱና ፏ ይላል 🍂ሊለኘዋ ደግሞ አህባሽ አግብታ ሀይላንድ እና የጫት ፌስታል እየለቀመች ትኖራለች منقول🌺        https://t.me/abuabdelahzeyn
Mostrar todo...
👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.