cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መሰረተ ትምህርት ዘኦርቶዶክስ

"ቤተክርስቲያንን አየኋት፣ አወኳት፣ወደድኳት" ቅዱስ ያሬድ “በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” ኤፌሶን 2፥20 "ሳትማሩና መጻሕፍት ሳታነቡ የምታገኙት ዕውቀት አይኖርም" መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
602
Suscriptores
+124 horas
+67 días
+7730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ህይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች"
Mostrar todo...
5
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 8 5👍 1🔥 1
“ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፤ በዓል የሚያደርጉ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።” መዝሙር 42፥4
Mostrar todo...
7🙏 2🥰 1
“በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።” ሮሜ 15፥4
Mostrar todo...
9🔥 1
ትምህርቶቹን እዚ ቻናል ላይ የተለቀቁትን ከመጀመርያው ጀምሮ ከአምስቱ አእማደ ምሥጢራት ጀምራችሁ ማስታወሻ እየያዛችሁ ስሙ ፣ ጽሁፎቹንም አንብቡ ፣ የመጽሐፍ ጥቆማ ላይ ያሉትን መጽሐፎችም እንደ አቅማችሁ እየገዛችሁ አንብቡ ። ቤተክርስቲያናችን በብዙ ተኩላዎች ተከባለች ከውስጥም ከውጭም ብዙ ፈተና አለ በተኩላዎቹ በቀላሉ የሚበላው ቤተክርስቲያንን የማያውቅ እና በልማድ የሚመላለስ ክርስትያን ነው ስለዚህ ከልማድ ክርስትና ውጡ እና ወደ ተግባራዊ ክርስትና ጉዞውን ጀምሩ ለዚህም ዋናው ትጥቅ የቤተክርስቲያንን ትምህርት ማወቅ ፣ ያወቁትንም በተግባር ለመኖር እየታገልን ተጋድሎ ማድረግ ነው። ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም። ²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል። ²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ። ²⁸ ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን ²⁹ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና። 👉ልባችንን በዓለት ላይ የሰራን ልባም ክርስትያኖች መሆን ግዴታችን ነው። 👈
Mostrar todo...
8🙏 3
“የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤” ዕብራውያን 3፥14 “እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።” ዕብራውያን 4፥14
Mostrar todo...
13
“ከሰነፍ ሰው ፊት ራቅ፥ በእርሱ ዘንድ የእውቀትን ከንፈር አታገኝምና።” ምሳሌ 14፥7
Mostrar todo...
👍 13🔥 2🙏 1
"መጽሐፍ ቅዱስ ከቤተክርስቲያን ሲወጣ ከባህር እንደወጣ አሳ ይሆናል ፣ አሳው በህይወት ለመኖር በባህር ውስጥ መሆን እንዳለበት ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስም ህይወትን እንዲሰጥ በቤተክርስቲያን ውስጥ መሆን አለበት ይሄ ማለት መጽሐፍ ቅዱስን ከቤተክርስቲያን መነጽርነት ውጭ በሌላ የምንፍቅና እና የፍልስፍና መነጽር ማንበብ ወደ ህይወት ሳይሆን ወደ ሞት ይመራል ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቃል ስናነብ በእግዚአብሔር ቤት አረዳድ እና መንፈስ ነው ማንበብ ያለብን" “እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” ሐዋርያት 6፥4 “በዚያን ጊዜም ስለ እርሱ ደግሞ የታሰርሁበትን የክርስቶስን ምሥጢር እንድንነግር እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልን ዘንድ ስለ እኛ ደግሞ ጸልዩ፤” ቆላስይስ 4፥3
Mostrar todo...
12😁 1
ስለ በዓላት የተሰጡ ትምህርቶች ይለቀቃሉ ፣ የመጽሐፍት ጥቆማም ይኖራል ከታች ላሉት ጥያቄዎች በተቻለ መጠን አጠር ያሉ መልሶችን አዘጋጅቼ እለቅላችኋለሁ 1.በዓል የምንለው ምንድነው? 2.በብሉይ ኪዳን በዓላት ነበሩ ወይ? በአዲስ ኪዳንስ የምናከብራቸው በዓላት መሰረታቸው ምንድነው? ዓበይት እና ንኡሳን በዓላት የሚባሉትስ የትኞቹ ናቸው ? 3. በዓላትን ስናከብር እንዴት ማክበር አለብን? ቤተክርስቲያንን የማይወክል የበዓላት አከባበር የቱ ነው ? 4. በዓላትን ማክበር ስራ እንዳንሰራ ያደርገናል ወይ? ከቤተክርስትያን ውጭ ያሉ አካላት እንደሚሉት ለኢትዮጵያ ድህነት ምንጭ የእኛ በዓላትን ማክበር ነው ወይ ? 5. በዓላትን ማክበር ገንዘብን ማባከን ነው ወይ? 6. የቅዱሳን እና የመላእክትን በዓል ማክበር ጣኦት አምላኪነት ወይም የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን መስጠት ነው ወይ? 7.በዓላትን የምታከብረው የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብቻ ናት ወይስ ሌሎቹም ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ አብያተ ክርስትያናት ያከብራሉ? 8. የንግሥ በዓላት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? ነገሰ የሚባለውስ ምን ለማለት ነው? 9.በየቀኑ የሚታሰቡትን ቅዱሳን ለማወቅ ስንፈልግ ማንበብ የምንችለው የተዘጋጀ መጽሐፍ አለ ወይ? 10."በዓል" እና "በአል" ልዩነታቸው ምንድነው? 11. በዓልን ማክበር ለመንፈሳዊ ህይወታችን የሚሰጠን ጥቅም አለ ወይስ ጥቅም የሌለው ልምምድ ነው? 12.የግዝት በዓላት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
Mostrar todo...
9🙏 1
"የቤተክርስትያን በዓላት" 👇👇
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.