es
Feedback
Ethio Crypto

Ethio Crypto

Ir al canal en Telegram

Researching emerging crypto projects, tracking market news, and sharing trading insights.

Mostrar más
3 318
Suscriptores
-224 horas
-247 días
-9430 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+4
en 0 canales
mayo '26
+4
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+2
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+5
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+9
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+8
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+16
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+25
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+20
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+29
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+30
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+20
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+14
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+11
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+6
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+11
en 5 canales
Get PRO
febrero '25
+22
en 9 canales
Get PRO
enero '25
+27
en 9 canales
Get PRO
diciembre '24
+16
en 5 canales
Get PRO
noviembre '24
+30
en 7 canales
Get PRO
octubre '24
+125
en 6 canales
Get PRO
septiembre '24
+616
en 9 canales
Get PRO
agosto '24
+589
en 9 canales
Get PRO
julio '24
+1 315
en 4 canales
Get PRO
junio '24
+2 311
en 5 canales
Get PRO
mayo '24
+3 457
en 5 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
21 junio0
20 junio+1
19 junio+1
18 junio0
17 junio0
16 junio0
15 junio+1
14 junio0
13 junio0
12 junio0
11 junio0
10 junio0
09 junio0
08 junio0
07 junio0
06 junio0
05 junio0
04 junio0
03 junio0
02 junio+1
01 junio0
Publicaciones del Canal
Pump it ✈️

2
3 ዓመታት፣ 1% የተጠናቀቀ ጉዞ፤ Sui በቴክኖሎጂ ስታክ (Stack) እድገቱ ባለሙያዎቹን እያመሰገነ ነው。 @ethiocrypto52
3 ዓመታት፣ 1% የተጠናቀቀ ጉዞ፤ Sui በቴክኖሎጂ ስታክ (Stack) እድገቱ ባለሙያዎቹን እያመሰገነ ነው。 @ethiocrypto52
0
3
የብራዚል መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 27 የትንበያ ገበያ መድረኮችን አገደ። ታዋቂዎቹ ፖሊማርኬት እና ካልሺ በእገዳው ውስጥ ተካተዋል። @ethiocrypto52
የብራዚል መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 27 የትንበያ ገበያ መድረኮችን አገደ። ታዋቂዎቹ ፖሊማርኬት እና ካልሺ በእገዳው ውስጥ ተካተዋል። @ethiocrypto52
0
4
ቢትኮይን ከጃንዋሪ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜይ 4 (May 4, 2026) ላይ $80,000ን ሲረግጥ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የ$70 ቢሊዮን የገበያ ካፒታል ጭማሪ እና በአራት ሰዓታት ውስጥም የ$218 ሚሊ
ቢትኮይን ከጃንዋሪ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜይ 4 (May 4, 2026) ላይ $80,000ን ሲረግጥ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የ$70 ቢሊዮን የገበያ ካፒታል ጭማሪ እና በአራት ሰዓታት ውስጥም የ$218 ሚሊዮን የShort ነጋዴዎች ኪሳራ ተመዝግቧል። @ethiocrypto52
0
5
600 ሚሊዮን ዶላር ባለሀብቱ ግራንት ካርዶን 400 ቢትኮይን የመግዛት እቅድ እንዳለው ገለጸ። @ethiocrypto52+1
600 ሚሊዮን ዶላር ባለሀብቱ ግራንት ካርዶን 400 ቢትኮይን የመግዛት እቅድ እንዳለው ገለጸ። @ethiocrypto52
0
6
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! @ethiocrypto52
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! @ethiocrypto52
0
7
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፓኪስታን ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ፣ ከኢራን ጋር የ ሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም መደረጉን በይፋ አሳውቀዋል! ሁለቱም ወገኖች ወደ ዘላቂ ስምምነት ለመድረስ በሚያደርጉት ጥረት
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፓኪስታን ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ፣ ከኢራን ጋር የ ሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም መደረጉን በይፋ አሳውቀዋል! ሁለቱም ወገኖች ወደ ዘላቂ ስምምነት ለመድረስ በሚያደርጉት ጥረት አሜሪካ የአየር ድብደባዋን እንደምታቆም ገልጻለች። @ethiocrypto52
0
8
ከኢራን ጋር የተደረሰውን የ ሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ የዓለም የነዳጅ ገበያ ትልቅ መናወጥ አስተናግዷል! ሰላም ለዓለም መልካም ዜና ቢሆንም፣ ለነዳጅ ዋጋ ግን "መራራ" ሆኖበታል+1
ከኢራን ጋር የተደረሰውን የ ሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ የዓለም የነዳጅ ገበያ ትልቅ መናወጥ አስተናግዷል! ሰላም ለዓለም መልካም ዜና ቢሆንም፣ ለነዳጅ ዋጋ ግን "መራራ" ሆኖበታል። ‎ ‎የአሜሪካው ምርጥ ነዳጅ WTI Crude Oil በአንድ ጀምበር ከ 15% በላይ በመከስከስ ከአንድ በርሜል $86 በታች ወርዷል። ‎ ‎ይህም የሆነው ለሁለት ሳምንትም ቢሆን ጦርነት ይቆማል መባሉ፣ በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ ላይ የነበረውን የነዳጅ አቅርቦት ስጋት ስላቀለለው ነው። @ethiocrypto52
0
9
በዚህ ሳምንት $388.13 ሚሊዮን የሚያወጡ ቶከኖች ወደ ገበያ ይለቀቃሉ (Unlock)! ከሁሉም ቀዳሚው $RAIN ሲሆን የ $254.93 ሚሊዮን ድርሻ አለው። @ethiocrypto52
በዚህ ሳምንት $388.13 ሚሊዮን የሚያወጡ ቶከኖች ወደ ገበያ ይለቀቃሉ (Unlock)! ከሁሉም ቀዳሚው $RAIN ሲሆን የ $254.93 ሚሊዮን ድርሻ አለው። @ethiocrypto52
0
10
WTI Crude Oil ሲጨምር የኑሮ ውድነት (Inflation) አብሮ ይገሰግሳል። ዛሬ ዋጋው $116 @ethiocrypto52+1
WTI Crude Oil ሲጨምር የኑሮ ውድነት (Inflation) አብሮ ይገሰግሳል። ዛሬ ዋጋው $116 @ethiocrypto52
0
11
እንደ Andrew Tate አመለካከት፣ ህይወት 'Bear Market' (የውድቀት ወቅት) አላት። ደካማ ሰዎች በውድቀት ጊዜ እጃቸውን ይሰጣሉ፤ እውነተኛ ወንዶች ግን እንደ ቢትኮይን 'Dip' ላይ እራሳ
እንደ Andrew Tate አመለካከት፣ ህይወት 'Bear Market' (የውድቀት ወቅት) አላት። ደካማ ሰዎች በውድቀት ጊዜ እጃቸውን ይሰጣሉ፤ እውነተኛ ወንዶች ግን እንደ ቢትኮይን 'Dip' ላይ እራሳቸውን ይገነባሉ። በወደቅክበት ፍጥነት ዳግም የመነሳት ብቃት ካለህ፣ አንተን ለማቆም የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም።" @ethiocrypto52
0
12
Crypto ETF Flows Update 📊 🟢 Bitcoin ETFs: +$117.63M inflows 🟢 Ethereum ETFs: +$31.17M inflows @ethiocrypto52+1
Crypto ETF Flows Update 📊 🟢 Bitcoin ETFs: +$117.63M inflows 🟢 Ethereum ETFs: +$31.17M inflows @ethiocrypto52
0
13
April starts in the red for both #Bitcoin and Ethereum. 🔴 @ethiocrypto52+1
April starts in the red for both #Bitcoin and Ethereum. 🔴 @ethiocrypto52
0
14
በቢትኮይን ዓለም ትልቁ "Hater" ፒተር ሺፍ እና ትልቁ "Bull" ማይክል ሴይለር ዳግም ተፋጠዋል! ሺፍ "ሴይለር ቢትኮይኑን ይሸጣል" እያለ ነው። 🍿🥊 ፒተር ሺፍ ለ15 ዓመታት ተሳስቷል፤ አሁንም መሳሳቱን ቀጥሏል። ማይክል ሴይለር ግን በዝምታ ቢትኮይን መከማቸቱን ገፍቶበታል። እውነተኛ "Sigma Move" ማለት ይሄ ነው! 🤫🗿
0
15
የቢትኮይን ዋጋ አሁንም ቢሆን ካለፈው የቡል ማርኬት አማካይ ከፍተኛ ዋጋ በላይ ይገኛል። @ethiocrypto52
የቢትኮይን ዋጋ አሁንም ቢሆን ካለፈው የቡል ማርኬት አማካይ ከፍተኛ ዋጋ በላይ ይገኛል። @ethiocrypto52
0
16
ቢትኮይን ታሪክ ሊሰራ ነው ግን በደካማ ጎኑ!" በቢትኮይን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት (January, February, March) ምናልባት በኪሳራ (Red) ሊዘጉ ይችላሉ!
ቢትኮይን ታሪክ ሊሰራ ነው ግን በደካማ ጎኑ!" በቢትኮይን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት (January, February, March) ምናልባት በኪሳራ (Red) ሊዘጉ ይችላሉ! @ethiocrypto52
0
17
በአሁኑ ሰዓት "ይህ ነገር ይከሰታል ወይስ አይከሰትም?" ብሎ መወራረድ ቁማር ነው ወይስ ቢዝነስ? ዋሽንግተን "ቁማር ነው" ስትል የትንበያ ገበያ የሆነውን Kalshiን ከሰሰች! ዋሽንግተን ብቻ ሳትሆ+1
በአሁኑ ሰዓት "ይህ ነገር ይከሰታል ወይስ አይከሰትም?" ብሎ መወራረድ ቁማር ነው ወይስ ቢዝነስ? ዋሽንግተን "ቁማር ነው" ስትል የትንበያ ገበያ የሆነውን Kalshiን ከሰሰች! ዋሽንግተን ብቻ ሳትሆን አሪዞና፣ ኔቫዳ እና ሚቺጋንም "ያለ ፈቃድ የሚካሄድ ቁማር ነው" በሚል ክሱን ተቀላቅለዋል። Kalshi በበኩሉ "እኛ የምንሰራው በፌደራል ሕግ የሚመራ የፋይናንስ ንግድ (Trading) እንጂ ቁማር አይደለም" ሲል እየተከራከረ ይገኛል። @ethiocrypto52
0
18
በኢራን የተከሰተው የኢንተርኔት መቆራረጥ 30ኛ ቀኑን ይዟል! @ethiocrypto52+1
በኢራን የተከሰተው የኢንተርኔት መቆራረጥ 30ኛ ቀኑን ይዟል! @ethiocrypto52
0
19
🧠 የMark Douglas ሙሉ የትሬዲንግ ስነ-ልቦና መመሪያ ማርክ ዶግላስ እንደሚለው፦ "ትሬዲንግ 80% ስነ-ልቦና (Psychology) እና 20% ስልት (Strategy) ነው።" አንድ ትሬደር ስኬታማ ለመሆን በውስጡ ሊቀበላቸው የሚገቡ 5ቱ መሰረታዊ እውነታዎች እና 7ቱ የዲሲፕሊን ህጎች አሉ። ➊ 5ቱ መሰረታዊ እውነታዎች (The 5 Fundamental Truths) እነዚህን እውነታዎች ሳያምኑ "ዞን" (The Zone) ውስጥ መግባት አይቻልም፦ ማንኛውም ነገር ሊከሰት ይችላል (Anything can happen)፦ ገበያው በማንኛውም ቅጽበት ወደፈለገበት ሊሄድ ይችላል። ማንም ሰው 100% እርግጠኛ ሊሆን አይችልም። ለማሸነፍ ቀጥሎ ምን እንደሚሆን ማወቅ አያስፈልግህም፦ ትርፋማ ለመሆን ገበያው ወዴት እንደሚሄድ አስቀድሞ 'ማወቅ' ግዴታ አይደለም። ስታቲስቲካዊ ብልጫ (Edge) መኖር ብቻ በቂ ነው። ውጤቶች በአጋጣሚ የተከፋፈሉ ናቸው (Random Distribution)፦ በአንድ ስልት (Strategy) 20 ጊዜ ብትነግድ፣ የትኛው እንደሚያሸንፍና የትኛው እንደሚሸነፍ አታውቅም። በአጠቃላይ ግን ትርፋማ ብልጫ (Edge) ማለት የአንድ ክስተት የመሆን እድል ከሌላው መብለጥ ማለት ብቻ ነው፦ "Edge" ማለት ካንተ ጎን የመሆን እድሉ 60% ወይም 70% ነው ማለት እንጂ የግዴታ ታሸንፋለህ ማለት አይደለም። እያንዳንዱ በገበያው ውስጥ ያለ ቅጽበት ልዩ ነው (Every moment is unique)፦ አሁኑኑ ያየኸው አቀማመጥ (Setup) ከዚህ በፊት ካየኸው ጋር ቢመሳሰልም፣ ውጤቱ ግን የተለየ ሊሆን ይችላል። ➋ 7ቱ የትሬዲንግ ዲሲፕሊን መርሆዎች ማርክ ዶግላስ እያንዳንዱ ትሬደር ራሱን እንዲህ ብሎ እንዲያሳምን ይመክራል፦ እኔ 'Edge' እንዳለኝ አውቃለሁ፦ የራሴ የንግድ ስልት አለኝ። ከመግባቴ በፊት ሪስኬን እወስናለሁ፦ በእያንዳንዱ ትሬድ ስንት እንደማጣ አስቀድሜ አውቃለሁ። ስህተት ከሆንኩ ወዲያውኑ እቀበላለሁ፦ ኪሳራን አላባብልም (Cut losses quickly)። በ'Edge'ዬ መሰረት እርምጃ እወስዳለሁ፦ ሳልጠራጠር እድሉ ሲመጣ እገባለሁ። ገበያው የሚሰጠኝን ትርፍ እቀበላለሁ፦ ስግብግብ አልሆንም፣ የታቀደልኝን ትርፍ እወስዳለሁ። ስህተት የመሆን እድሌን ዘወትር እከታተላለሁ፦ ራሴን ሁልጊዜ እፈትሻለሁ። እነዚህን ህጎች መከተል አስፈላጊ መሆኑን በሚገባ ተረድቻለሁ፦ ይህ ስራዬ እንጂ ቁማር አይደለም። ➌ ትልቁ ስህተት፡ Tick Watching (ስክሪን ላይ ማፍጠጥ) ቪዲዮው ላይ እንዳየኸው፣ ማርክ ዶግላስ ትልቁ ጠላት "ጭንቀት" እንደሆነ ይገልጻል። The Problem: ትሬድ ከፍተህ ቻርቱን ስትከታተል፣ እያንዳንዱ የሻማ እንቅስቃሴ (Tick) ስሜትህን ይረብሸዋል። The Result: ትሬዱ ገና Target ሳይመታ በትንሽ ትርፍ ትወጣለህ (Fear of losing)፣ ወይም Stop Loss ሳይመታ ትሬዱን ትዘጋለህ። The Solution: ትሬዱን አስገባ፣ Stop loss እና Target አድርግ፣ ከዚያ ስክሪኑን ዝጋ! ❹ ማጠቃለያ ምክር "ትሬዲንግ ማለት ውጤቱን መቆጣጠር ሳይሆን፣ አደጋውን (Risk) መቆጣጠር እና ውጤቱ እስኪመጣ በትዕግስት መጠበቅ ነው።" — Mark Douglas @ethiocrypto52
0
20