es
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Ir al canal en Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Mostrar más
3 201
Suscriptores
Sin datos24 horas
-247 días
-7330 días
Archivo de publicaciones
STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 2:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 2:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

ዛሬ ከ 2:00 - 4:00 የጥናት ቻሌንጃችን እንደቀጠለ ነው። ዝግጁ ናቹ?
Anonymous voting

ብዙዎቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች PDF ቅናሽ ይደረግልን ስትሉ ነበር። እስኪ የገና ዋዜማ ቅናሽ እንፈልጋለን የምትሉ?
Anonymous voting

ዛሬውኑ ጀምሩ ትልቅ ውጤት ለማምጣት የግድ በአንድ ቀን ብዙ ማንበብ የለብህም፤ ዋናው ቁምነገር በየቀኑ ጥቂት ጥቂት እያሉ መቀጠል ላይ ነው። ዛሬ የምታነባት አንዲት ገጽ ነገ ለምትደርስበት ትልቅ ስኬ
ዛሬውኑ ጀምሩ ትልቅ ውጤት ለማምጣት የግድ በአንድ ቀን ብዙ ማንበብ የለብህም፤ ዋናው ቁምነገር በየቀኑ ጥቂት ጥቂት እያሉ መቀጠል ላይ ነው። ዛሬ የምታነባት አንዲት ገጽ ነገ ለምትደርስበት ትልቅ ስኬት መሰረት ናት።" ድካሙ የዛሬ ነው፤ ውጤቱ ግን የዘላለም ነው! በርታ/በራቺ! 💪✨

▎ስለ አእምሮ የማከማቸት አቅም 🧠 የሰው ልጅ አእምሮ የማከማቸት አቅሙ (Storage Capacity) ምን ያህል እንደሆነ ያውቃሉ? ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የሰው አእምሮ ወደ 2.5 ሚሊዮን ጊጋ
ስለ አእምሮ የማከማቸት አቅም 🧠 የሰው ልጅ አእምሮ የማከማቸት አቅሙ (Storage Capacity) ምን ያህል እንደሆነ ያውቃሉ? ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የሰው አእምሮ ወደ 2.5 ሚሊዮን ጊጋባይት (2.5 Petabytes) የሚጠጋ መረጃ የመያዝ አቅም አለው! 😲 ይህ ማለት ለ 300 ዓመታት ያህል ያለማቋረጥ የሚታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም እንደማከማቸት ማለት ነው። ስለዚህ "ጭንቅላቴ ሞላ" ወይም "አልችልም" ብሎ ነገር የለም፤ አእምሮዎ ገና ብዙ መቀበል ይችላል! 📚💪

ሰኞ እንዴት አያቹት?
Anonymous voting

▎📝 ፈተና ላይ ላለመርሳት ምን ማድረግ አለብኝ? ብዙ ተማሪዎች "አጥንቼ ነበር ግን ፈተና ላይ ጠፋብኝ" ሲሉ ይደመጣሉ። ይህ እንዳይከሰት እነዚህን ሳይንሳዊ ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ 1. Active Recall (በጥያቄ መልክ ማጥናት)፦ ማስታወሻችሁን ደጋግማችሁ ከማንበብ ይልቅ፣ መጽሐፉን ዘግታችሁ ራሳችሁን በጥያቄ ፈትኑ። አእምሯችሁ መረጃውን ፈልጎ ለማውጣት ሲገደድ (Retrieval Practice)፣ በቋሚ ትውስታችሁ ውስጥ በደንብ እንዲቀመጥ ያደርገዋል። 2. Spaced Repetition (ክለሳን ማራራቅ)፦ አንድን ትምህርት በአንድ ቀን ለ 5 ሰዓት ከማጥናት ይልቅ፣ ለ 5 ቀናት በቀን ለ 1 ሰዓት መከለስ ይበልጥ ውጤታማ ነው። አእምሯችን መረጃን ለማስታወስ ጊዜ ይፈልጋል። 3. The Blurting Method (የመዘርገፍ ዘዴ)፦ አንድን ርዕስ አጥንታችሁ ስትጨርሱ፣ ባዶ ወረቀት አውጡና ያስታወሳችሁትን ሁሉ ያለምንም እርዳታ ጻፉ። ከዚያም የረሳችሁትን ነጥብ በማስታወሻችሁ ላይ በሌላ ቀለም ምልክት አድርጉበት። ይህ "የእውቀት ክፍተታችሁን" እንድታውቁ ይረዳችኋል። 4. ምህጻረ ቃላትን ተጠቀሙ (Mnemonics)፦ ረጅም ዝርዝሮችን ለማስታወስ የመጀመሪያ ፊደላታቸውን በመውሰድ አዝናኝ ቃላትን ወይም አረፍተ ነገሮችን ፍጠሩ። ለምሳሌ በሂሳብ የኦፕሬሽኖች ቅደም ተከተልን ለማስታወስ PEMDAS እንደሚባለው ማለት ነው። 5. በቂ እንቅልፍ ተኙ፦ አእምሯችሁ ያጠናችሁትን መረጃ በደንብ የሚያደራጀውና የሚያስቀምጠው ተኝታችሁ ስታርፉ ነው። የፈተና ዋዜማ አለመተኛት ማስታወስን በ 40% ይቀንሳል። የዛሬው ምክር፦ "አእምሮህ እንደ ጡንቻ ነው፤ ባሰለጠንከው ቁጥር ይበልጥ ይጠነክራል!" 💪 መልካም የጥናት ጊዜ! #ExamTips #StudySmart #EthiopianStudents #MemoryHacks #SuccessTips

🏆 የሽልማት ደረጃዎች፡ 🥇 1ኛ ለወጣ (ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለጨመረ): የእኔን አዲስ Ebook ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free) ያገኛል! 📚✨ 🥈 2ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ50% ቅናሽ
🏆 የሽልማት ደረጃዎች፡ 🥇 1ኛ ለወጣ (ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለጨመረ): የእኔን አዲስ Ebook ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free) ያገኛል! 📚✨ 🥈 2ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ50% ቅናሽ ያገኛል! 📉🔥 🥉 3ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ25% ቅናሽ ያገኛል! 📉✅

🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 🛑🛑🛑🛑🛑STOP🛑🛑🛑🛑🛑 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

እስከ 4:00 ተራዝሟል Add እያረጋቹ እድላቹን ሞክሩ

🎁 ልዩ የሽልማት ምሽት! 🎁 በዚህ ምሽት ለ3 እድለኞች ታላቅ ሽልማት አዘጋጅተናል! ሽልማቱን ለማሸነፍ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ አባላትን (Members) ወደዚህ ግሩፕ(@ess_study_tipsG) መጨመር ብቻ ነው። 🏆 የሽልማት ደረጃዎች፡ 🥇 1ኛ ለወጣ (ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለጨመረ): የእኔን አዲስ Ebook ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free) ያገኛል! 📚✨ 🥈 2ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ50% ቅናሽ ያገኛል! 📉🔥 🥉 3ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ25% ቅናሽ ያገኛል! 📉✅ 📝 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? 1. ወደ ግሩፑ አባላትን ይጨምሩ (Add Member)። 2. ብዙ ሰው የጨመሩ 3 ሰዎች በደረጃቸው መሰረት ሽልማታቸውን ይረከባሉ። 🚀 አሁኑኑ መጨመር ይጀምሩ! መልካም እድል ለሁላችሁም! ⛔Add የማድረጊያ ጊዜ ገደብ ከ 3:00 - 3:30 ብቻ ። ከዚህ በኃላ Add የተደረጉ ተቀባይነት አይኖራቸውም ማሳሰቢያ፦ አሸናፊዎቹ የሚለዩት በግሩፑ Member Add መረጃ መሰረት ይሆናል።

👍Giveaway ሊጀምር 10 ደቂቃ ቀርቶናል ዝግጁ ናቹ

ለ 3:00 giveaway ዝግጁ ናቹ?
Anonymous voting

Repost from ESS Study Tips
🎁 ልዩ የሽልማት ምሽት! 🎁 በዚህ ምሽት ለ3 እድለኞች ታላቅ ሽልማት አዘጋጅተናል! ሽልማቱን ለማሸነፍ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ አባላትን (Members) ወደዚህ ግሩፕ(@ess_study_tipsG) መ
🎁 ልዩ የሽልማት ምሽት! 🎁 በዚህ ምሽት ለ3 እድለኞች ታላቅ ሽልማት አዘጋጅተናል! ሽልማቱን ለማሸነፍ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ አባላትን (Members) ወደዚህ ግሩፕ(@ess_study_tipsG) መጨመር ብቻ ነው። 🏆 የሽልማት ደረጃዎች፡ 🥇 1ኛ ለወጣ (ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለጨመረ): የእኔን አዲስ Ebook ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free) ያገኛል! 📚✨ 🥈 2ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ50% ቅናሽ ያገኛል! 📉🔥 🥉 3ኛ ለወጣ: በEbook ግዢ ላይ የ25% ቅናሽ ያገኛል! 📉✅ 📝 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? 1. ወደ ግሩፑ አባላትን ይጨምሩ (Add Member)። 2. ብዙ ሰው የጨመሩ 3 ሰዎች በደረጃቸው መሰረት ሽልማታቸውን ይረከባሉ። 🚀 አሁኑኑ መጨመር ይጀምሩ! መልካም እድል ለሁላችሁም! ⛔Add የማድረጊያ ጊዜ ገደብ ከ 3:00 - 3:30 ብቻ ። ከዚህ በኃላ Add የተደረጉ ተቀባይነት አይኖራቸውም ማሳሰቢያ፦ አሸናፊዎቹ የሚለዩት በግሩፑ Member Add መረጃ መሰረት ይሆናል።

photo content

✅MODEL EXAM 👉SOURCE፡ Future X
✅MODEL EXAM 👉SOURCE፡ Future X

✅Entrance Tricks First Round Model For Grade 12 👉Source፡ Entrance Tricks
✅Entrance Tricks First Round Model For Grade 12 👉Source፡ Entrance Tricks

💊Biology Entrance Exam
💊Biology Entrance Exam

🎉ሁሉንም የ 12 ክፍል MODEL ጥያቄዎችን የያዘ
🎉ሁሉንም የ 12 ክፍል MODEL ጥያቄዎችን የያዘ