ESS Study Tips
Ir al canal en Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Mostrar más3 195
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
3 194
+8
እነዚህ ጥያቄዎች በሚገባ ይሰሩ ጳውሎስ ላይ ከሚወጣው ጥያቄ ጋር ከ 90% በላይ ተመሳሳይ ናቸው
©Fitsum helina
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
2024 August 12
Image
A meteor shower: specifically, the Perseid meteor shower. A few nights ago, after the sky darkened, many images of meteors from this year's Perseids were captured separately and merged into a single frame. Although the meteors all traveled on straight paths, these paths appear slightly curved by the wide-angle lens of the capturing camera. The meteor streaks can all be traced back to a single point on the sky called the radiant, here just off the top of the frame in the constellation of Perseus. The same camera took a deep image of the background sky that brought up the central band of our Milky Way galaxy running nearly vertical through the image center. The featured image was taken from Wiltshire, England, being careful to include, at the bottom, the famous astronomical monument of Stonehenge. Although the Perseids peaked last night, some Perseid meteors should still be visible for a few more night .
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡
በዛሬው ፈጣን አለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክሂሎት እድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊ ሆኗል።
በረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች፣ ለወጣት ባለሞያዎች፣ ራሳቸሁን በእውቀት በመገንባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር ለምትጓጉ ሁሉ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮጀክት ቀዳሚ ሊያደርጋችሁ ተሰናድቶላችኋል። የትምህርት እና የእውቀት መነሻችሁ እና ያላችሁበት ደረጃ ምንም ይሁን ያላችሁን ክሂሎት ለማሳደግም ሆነ አዲስ ነገር ለማወቅ ለምትሹ ሁሉ ሰፊ የእድል በር ተከፍቶላችኋል።
በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች፣ አሣዳጊዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ይኽንን ፕሮጀክት እና እንቅስቃሴዎቹን እንዲደግፉ ጥሪ አቀርባለሁ።
ውድ ባለተሰጥዖዎች ፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው።
ለመመዝገብ: http://www.ethiocoders.et
Register through: http://www.ethiocoders.et
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
የይመልሱ ይሸለሙ አሸናፊያችን
👉 Alla
🕧 1:31
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
አሸናፊያችን በውስጥ መስመር ሽልማቶን መቀበል ይችላለ።
👋የሳምንት ሰው ይበለን👋
3 194
Destruction of brain tissue in the cingulate cortex is still used as a treatment for
3 194
Repost from ESS Study Tips Group
2024 August 11
Animation: Perseid Meteor Shower
Visualization Credit: Ian Webster; Data: NASA, CAMS, Peter Jenniskens (SETI Institute)
Where do Perseid meteors come from? Mostly small bits of stony grit, Perseid meteoroids were once expelled from Comet Swift-Tuttle and continue to follow this comet's orbit as they slowly disperse. The featured animation depicts the entire meteoroid stream as it orbits our Sun. When the Earth nears this stream, as it does every year, the Perseid Meteor Shower occurs. Highlighted as bright in the animation, comet debris this size is usually so dim it is practically undetectable. Only a small fraction of this debris will enter the Earth's atmosphere, heat up and disintegrate brightly. Tonight and the next few nights promise some of the better skies to view the Perseid shower as well as other active showers because the first quarter moon will be absent from the sky from midnight onward.
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
በኢትዮጵያ ከ5,500 በላይ ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል። - ኢሰመኮ
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ባሉ ግጭቶችና ሌሎች ምክንያቶች የተነሳ ከ5,500 በላይ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን ከማከናወን ውጪ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
በዚህ ምክንያት በአገሪቱ የዜጎች የትምህርት መብት “በእጅጉ እየተጣሰ” ነው ተብሏል።
በስምንት ክልሎች 5,564 ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ በመሆናቸው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህጻናት ከትምህርት ገበታቸው መስተጓጎላቸውን ኮሚሽኑ አመልክቷል።
ትምህርት ቤቶች በተለያዩ አደጋዎች ምክንያት እየተዘጉ ሲሆን፤ በግጭት ውስጥ ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የጦር ካምፕ ሆነው እያገለገሉ እንደሚገኙ የኢሰመኮ የሴቶች፣ የህጻናት፣ የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋሪያ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ኮሚሽኑ በአሁኑ ሰዓት ከአራት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ እንደሆኑ ጠቅሷል።
የትጥቅ ግጭት እየተደረገበት ያለው አማራ ክልል በ2016 ዓ.ም. ከ2.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸውን ገልጿል።
ኢሰመኮ አሳሳቢ ሆኗል ባለው የትምህርት መብት አደጋ ላይ መውደቅ እና መፍትሔዎቹ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል ትምህርት ቢሮዎች እንዲሁም መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር ባለፈው ሐምሌ ወር መምከሩን ገልጿል።
በምክክሩ የሚመለከታቸው አካላት ለችግሩ ፈጣን እና የተቀናጀ የመፍትሔ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ኮሚሽኑ አሳስቧል። #ቢቢሲ
https://t.me/ESS_Exam_Center
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇 @ESS_Exam_Center
👉 https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
💡ESS Exam Center 💡
ህይወት አሰልቺ ድግግሞሽ ሆናብኛለች እያልን የምናማርር ሰዎች ሁለት ነገር ማወቅ አለብን። የመጀመሪያው ህይወታችን አሰልቺ እንዲሆን ያደረግነው እኛ ነን እንጂ ፈጣሪ እኮ ሁሌም በአዲስ ነገር እንደጎበኘን ነው።
⭕️ለምሳሌ የዛሬውን ከዛሬ በፊት አይተነው አናውቅም ስለዚህ አዲስ ቀን ተሰጥቶናል ማለት ነው። ሌላው ማወቅ ያለብን ተመሳሳይ ነገር እያደረግን የተለየ ውጤት መጠበቅ የለብንም። የሁልጊዜም ትኩረታችን ዛሬን ከትላንት የተሻለ ማድረግ ላይ መሆን አለበት። እንደዛ ሲሆን ህይወት አጓጊ ትሆናለች፤ ለምሳሌ ሁልጊዜ ጠዋት 2 ሰዓት የምንነሳ ከሆነ 30 ደቂቃ ቀደም ብለን የሆነ ነገር ብናነብ ወይ ቀለል ያለ ስፖርት ብንሰራ ከትላንቱ የተሻለ ነገር ስላደረግን ቀናችን ምርጥ ይሆናል። አሪፎቹን ልማዶቻችን እያጠነከር አሰልቺዎቹን እያሻሻልን ጉዞ ወደ ማይሰለች የደስታ ህይወት!
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 194
ለ2017 12ተኛ ክፍል እና ተፈታኞች የሚጠቅም አሪፍ የማትሪክ አፕ ነው። ይሄን አፕ ከሌሎች በተሻለ ለናንተ ለምን እንደመረጥነው እንገራችሁ።
3 194
Check out "Ethiopian Grade 12 Examination"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adstudios36.prep
3 194
Your brain burns 20% of your daily calories, despite only being 2% of your body mass.
@ESS_Exam_Center
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
