es
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Ir al canal en Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Mostrar más
3 198
Suscriptores
+124 horas
-37 días
-5130 días
Archivo de publicaciones
┃በፈተና ጊዜ ፍርሃትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል ✪ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ጠይቁ 🅴🆂🆂 🆂🆃🆄🅳🆈 🆃🅸🅿🆂 巛 𝑯𝒆𝒍𝒑 𝑪𝒆𝒏𝒕𝒆𝒓
┃በፈተና ጊዜ ፍርሃትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል                ✪ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ጠይቁ 🅴🆂🆂 🆂🆃🆄🅳🆈 🆃🅸🅿🆂 巛 𝑯𝒆𝒍𝒑 𝑪𝒆𝒏𝒕𝒆𝒓

𝔸𝕟𝕤𝕨𝕖𝕣
Anonymous voting

🤙ℚ𝕦𝕖𝕤𝕥𝕚𝕠𝕟
🤙ℚ𝕦𝕖𝕤𝕥𝕚𝕠𝕟

◈ 🅳🅴🅿🆁🅴🆂🆂🅸🅾🅽 ┃ለማጥናት ፈልጋጁ ማጥናት ቢያስጠላቹ ምንድነው ምታደርጉት❔ ▂▃▅▆▇█ 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 █▇▆▅▃▂                   𝔼𝕊𝕊 𝕊𝕥𝕦𝕕𝕪 𝕋𝕚𝕡𝕤

🅷🅰🅱🅸🆃🆂 🅽🅾🆆 ➢▒▒▒▒▒▒▒▒▒ 0% 🅓🅐🅨 ➋➊ ➤█████████100% ✮ አሁኑኑ አዲስ ነገር ለመልመድ ተዘጋጁ 🅴🆂🆂 🆂🆃🆄🅳🆈 🆃🅸🅿🆂

▎የትኛውን የጥናት ዘዴ ነው ምትጠቀሙት📚
Anonymous voting

▎📚 Education Tip of the Day! 📚 ☆ ቀድማቹ ምን ማንበብ እንዳለባቹ አቅዱ 》🤔 ለምን 1⃣ ጊዜያቹን እንዳታባክኑ ይረዳቹሃል⏰ 2⃣እንዳትወዛገቡ ያደርጋቹሃል😵

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በበይነ መረብ ለሚፈተኑ ተፈታኞች የቴክኒካል ድጋፍ የሚሰጥ ቡድን ተቋቁሟል። በበይነ መረብ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በበይነ መረብ ለሚፈተኑ ተፈታኞች የቴክኒካል ድጋፍ የሚሰጥ ቡድን ተቋቁሟል። በበይነ መረብ ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጁ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ማንኛውንም ድጋፍ በመጀመሪያ በትምህርት ቤታቸው ቀጥሎም በመፈተኛ ማዕከላት ካሉ የትምህርት አመራር እና ቴክኒክ ድጋፍ ሰጪዎች ማግኘት እንደሚችሉ ይታወቃል። ተጨማሪ ድጋፍ ለተፈታኝ ተማሪዎቹ የሚሰጥ ቴክኒካል ቡድን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል። ዘጠኝ አባላት በውስጡ የያዘው ቴክኒካል ቡድኑ፤ በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ተከፋፍሎ የተደራጀ ነው። (የቴክኒክ ድጋፍ ሰጪ ቡድኑን ድጋፍ ለማግኘት ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)

photo content

#study@ESS_Exam_Center

....................................................................... 😱የምርጫ ጥያቄ አሰራር ዘዴ😱 ....................................................................... 🫴እነዚህን ቀላል ዘዴዎችን በመጠቀም የምርጫ ጥያቄ ትደፍናላቹ።1. ጥያቄውን በጥንቃቄ ማንበብ፡ ጥያቄው ምን እንደጠየቀን በጥንቃቄ መረዳት አለብን በተጨማሪም ቁልፍ ቃላት ላይ ማተኮር አለብን ለምሳሌ ፡ "NOT," "ALWAYS," "EXCEPT," "BEST," etc. ✨2. የማይገናኙ ነገሮችን ከምርጫው ማስወጣት፡ ለምሳሌ 4 ምርጫ ቢሰጣቹ ከጥያቄው ጋር የማይገናኙና ሊሆን የማይችሉ ምርጫዎችን ማስወጣት እንደዚ ስናደር የምንመርጠውን ይቀንስልናል። ✨3. ትክክለኛውን ሳይሆን የተሻለውን መልስ ምረጡ፡ አንዳንዴ ሁሉም ምርጫዎች መልስ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን መምረጥ ያለባቹ የተሻለውን መሆን አለበት። ✨4.መልሳቹን አትጠራጠሩ፡ በመጀመሪያ የሰራቹትን አለ በቂ ምክንያት አትቀይሩ ብዙዎቻችን በትክክል የሰራነው ቀይረን ስለምንሳሳት ነው። ✨5. አሉታው ትርጉም ያላቸውን ቃላት ለዩ፡ ለምሳሌ "always," "never," "all," "none," "every," ብዙ ጊዜ incorrect ነው የሚሆኑት ✨6. ከጥያቄው ውስጥ ፍንጭ ፈልጉ፡ አንዳንድ ጥያቄዎች ፍንጭ ስለሚሰጡን ነው። ✨7.በ 1 ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አታጥፉ፡ በመጀመሪያ ቀለል የሚሉ ጥያቄዎችን ሰርታቹ ከበድ የሚለውን ደግሞ ከዚያ በኃላ ስሩ ። ✨8. መልሳቹን ከልሱ፡ መጨረሻ ላይ መልሳቹን በፍጥነት ከልሱ ሳሰሩ የዘለላቹት ወይም የተሳሳታቹት መልስ ሊኖር ስለሚችል። ✨እነዚህን ዘዴዎች በመጠቀም ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ ይረዳቹሃል✨ 🙏መልካም ፈተናESS Study Tips 📌ሼር ሼር ይደረግ

Answer.............................................
Anonymous voting

Question
Question

....................................................................... 📝Study plan ምትፈልጉ ተማሪዎች Comment ላይ አሳውቁኝ። 1. የ Subject ብዛት 2. ሰዓት(የምን ያህል ሰዓት/ቀን) 3. ምን ምን እንደሚካተትም አሳውቁኝ ለምሳሌ፡ ክለሳ፣ንባብ፣ጥያቄ መስራት ሌላም ሊሆን ይችላል አካታቹ ፃፉ .......................................................................

Share '4_Hour_Study_Plan.pdf'

photo content

....................................................................... ✨ Your hard work will pay off. Keep pushing, stay positive, and remember why you started. You are capable of amazing things! ........................................................................

📚 Exam Season Survival Guide! 📚 📌ፈተና ሲነሳ ትንሽ የመደንገጥ ስሜት ሊኖር ይችላል ተረጋግታቹ ይችን ምርጥ ዘዴ ባላቹ(በቀራቹ) ጊዜ ተጠቀሙዋት 1. የጥናት ጊዜያቹን አቅዱ: ቀድማቹ በየዕለቱ ምን ማጥናት እንዳለባቹ ከከፋፈላቹና ካቀዳቹ የምታባክኑት ጊዜ አይኖርም። 2. በቂ ውሃ ጠጡ: ይህም አዕምሮዋቹ ንቁ ሆኖ እንዲቀጥል ይረዳቹሃል። 3. በቂ እንቅልፍ አግኙ: በፈተና ሰሞን የተለመደ ቢሆንም እንደምንም በጊዜ ለመተኛት ሞክሩ። 4. መለማመድ: የተለያዩ ጥያቄዎችን በመፈለግ እራሳቹን ከፈተና ጋር አለማምዱ። 5. በየ ጥናት መሐል ዕረፍት አድርጉ 6. ቀና አስተሳሰብ ይኑራቹ: ፈተናውን እንደምትሰሩ ራሳቹን አሳምኑ። 7. መፈተናውን መመሪያ በጥንቃቄ አንብቡ 🙏Good luck with your exams! You've got this! ✨

በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! ======================== ✅ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ 👉ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። 👉ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👉ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  👉ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። 👉ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። 👉የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ምንጭ👉https://t.me/dam76

Grade 12 Economics Unit 8 part 2 and 3 Questions.pdf3.40 KB