ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Ir al canal en Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Mostrar más2 008
Suscriptores
-524 horas
-237 días
-8030 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
Faarfannaa haaraa bahani
Faarfannaa warra kana dura bahani
Worship bareedaa
Faarfannaa kadhannaa
Faarfannaa galataa Fi warreen kan biroo argachuu warri barbaaddan channel kana join godhadhaa❗️👇
የሕሊናህን ፀሀይ ታወጣ ዘንድ የአስተሳሰብህን ጨለማ ግፈፍ!
ሰው የአመለካከቱን ድቅድቅ ጨለማ ለመግፈፍ ያልበሰለ አስተሳሰቡን እያበሰለ፤ ያልተገራ ስሜቱን እየገራ በራሱ ላይ የራሱን ጸሐይ ሊያወጣ ይችላል፡፡ አብዛኛው የሰው ልጅ የውስጡን አለም ችላ ብሎ በውጪው ዓለም ቁሳዊ ተምኔት ተቀፍድዶ የሚሄድበት አጥቶ ቀኑ ጨለማ ሆኖበት ግራ ተጋብቷል፡፡ ዛሬ ከገባው ይልቅ ግራ የተጋባው፤ ራሱን ከተገነዘበው ይልቅ በገንዘብ ፍቅር የተምታታው ቁጥሩ ከፍተኛ ነው፡፡ ሰው በድንግዝዙ ኑሮውና ባልጠራ ሰማዩ እየተደናበረ በዓለማዊው ጣጣና ፈንጣጣ ተዳክሞ፤ በጊዜያዊ ደስታ ተማርኮ ዋናው ህይወቱ በጨለማ እንዲከበብ አድርጎታል፡፡ እውነተኛ ማንነቱን ባለመረዳቱ ሰበብ እውነተኛ ብርሃኑ በመሸ አስተሳሰቡ ተዳፍኗል፡፡ ሰው በጨለማ እንዲዋጥ ያደረገው የአእምሮውን ባልቦላ አጠቃቀም ባለማወቁ በገዛ እጁ በማጥፋቱ ነው፡፡ እንደው ፀሐዩ ይቅር ጨረቃውን እንኳን የራሱ ማድረግ አልቻለም፡፡ ፀሀዩን ቢያጠፋ ሻማ መለኮስ ያቅተዋል? ድንዛዜ ነዋ!
የሰው ልጅ የራሱን ብርሃን በማዳፈኑ ምክንያት የልቦናው ዓይኑ ተሰውሯል፤ የህሊናው አንፖል አልበራ ብሏል፡፡ ዓይን እያለው እያየ አይመለከትም፡፡ በጆሮው እየሰማ ልቡ አያዳምጥም፡፡ የሚሰማውን ስሜት ንዝረቱን አያጠናም፡፡ በደመነፍሱ ተሸንፎ ህሊናውን ችላ ብሏል፡፡ ስጋዊ ዓይኑ እያሳየው ያለው ወደጥቅጥቁ ጨለማና ጢሻ መሆኑን አልተረዳም፡፡ ጨለማው ተመችቶት በድንግዝግዙ ይደናበራል፡፡ ድንብርብር ህይወት! ፈራ ተባ ኑሮ! ለውጥ የሌለው ለውጥ! የህሊና ጩኸት! ሠላም ያጣ የሃሳብ ነውጥ ብቻ!
ሩሚ፡-
‹‹በማንኛውም ሰው ውስጥ ፀሐይ አለች (There is a sun with in every person)›› ይለናል፡፡
እውነት ነው! ሁሉም ሰው ራሱን ከጨለማ የሚያድንበት ውስጣዊ ብርሃን አለው፡፡ ዋናው ጉዳይ የህይወቱን ማብሪያና ማጥፊያ የሆነውን የአዕምሮውን ባልቦላ ባግባቡና በብልሃት መጠቀም መቻሉ ነው፡፡
ቅዱስ ጳውሎስም ‹‹በውስጥህ ያለው ብርሃን በሰው ፊት ይብራ›› የሚለው ይሄንኑ ነው፡፡ በአንተ ውስጥ ያለው ብርሃን ካንተ አልፎ ሌሎችም ያዩ ዘንድ መብራት ይሆንላቸዋል እያለህ ነው፡፡ ጠቢቡ ሰለሞንም ‹‹ባለመድሐኒት ሆይ ራስህን አድን›› የሚለው ለዚሁ ነው፡፡ ሰው መድሐኒት እያለው መድሐኒት ፍለጋ ሩቅ ይንከራተታል፡፡ የራሱን መድሀኒት ትቶ የሌላ ሰውን መዳኛ መጠየቁ መክሊቱን ባለማወቁ ነው፡፡
ወዳጄ ሆይ…… የውስጥህ ፀሐይ እንዳትጠልቅ ዘወትር ራስህን መመርመር ይጠበቅብሃል፡፡ የተፈጥሮ ፀጋህን መጠቀም ከቻልክ ዋጋ ያለው፣ ደስታ ያለው፣ እርካታ ያለው፣ ፍቅር የሞላው ህይወት ትጎናፀፋለህ፡፡ በሰማኸው ሳይሆን ባዳመጥከው ትወስናለህ፡፡ ማዳመጫህ ስሜትህን ማላመጫህ መሆኑ ይገባሃል፡፡ ስጋዊ ዓይንህን የምታምነው አዕምሮህን አማክረህ መሆኑ የሚገባህ በውስጥህ ያለውን የፀሐይ ብርሃን መሞቅ ስትጀምር ነው፡፡
በዛም አለ በዚህ፤ አለማዊ ህይወት መረረም ጣፈጠ የክፉ አስተሳሰብ ጢሻው እንዳይወርስህ፤ የጎጠኝነት አመለካከት ጨለማው እንዳያሸንፍህ፣ የዓለማዊ የዓይን አምሮት ህሊናህን እንዳያስጥልህ የአስሳሰብህን ጀምበር ጠብቅ የዕለቱ አጭር መልዕክት ነው፡፡
ቸር የአስተሳሰብ ፀሐይ!
BiniGirmachew
@et_books1
@et_books1
⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀
⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀
⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀
⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀
⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀
⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆
⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿
⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃
⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀
⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀
⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀
⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀
⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀
⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀
⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀
⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿
Waver @FastVipProm
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓
Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
Go Click the Heart 😱😱👆🏼
Waver👉 @FastVipProm
Repost from WAALIIF PROMOTION
በአንድ ቀን ውስጥ ከ1ሺህ በላይ አባላትን ማግኘት ትችላለህ
ቻናላችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ እባኮትን ቦታ ከመሙላቱ በፊት አሁኑኑ አግኙን።
Guyyaa tokkotti member 1k ol argachuu ni dandeessu❕
Warren channel keessan beeksifachuu barbaaddan ammuma utu bakki hin guutin nu quunnamaa.
#Hubachiisa Namoonni na hasofsistan yoo xiqqaate miseensa kuma 1 ol qabaachuu qabdu❗️
Promoter 👉 @tamisha11
wave link 👉 https://t.me/addlist/j9Mg4kA1SPVhNzI0
Haala itti fayyadama yeroo beektuu laata❓❓
Time is Gold malif akka jedhamu beektuu laata❓
Ammuma gatii Yeroo baraa❕❗️❕
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
Kitaabota pdf'n
📚📚📚📚📚📚📚
kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀
⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀
⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀
⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀
⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀
⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆
⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿
⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃
⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀
⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀
⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀
⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀
⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀
⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀
⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀
⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿
Waver @FastVipProm
» Fakkicha Hubannoodhaan Ilaali!
☁️ ☁️ 🛰
☁️ ☁️ ☁️ ☁️
☁️
☁️ ☁️ ☀️
☁️ ✈️
☁️ ☁️☁️ ☁️
☁️ 🚁 📡 ☁️
🏡🏬🏥🏡🏭. 🏨🏣🏦
/ | \
_🚂🚃 / | \ 🚩___
👬🚦 / | \ 🚦🚶
🌳 / | \ 🌳
/ | \ 🐐 🎡
🌳 / 🚔 | 🚔 \ ⛽️ 🏟
/ | \
🌵 / 🚖 | 🚘 🚴
/ | 🚔 \
/ 🚍 | \
/ |
» Konkolaataa diimaa fakkicha irra jiru tuqii garam akka deemu ilaali! Itti Gammadda! Irraa baratta! Just «JOIN» Now!
Waver @FastVipProm
Haala itti fayyadama yeroo beektuu laata❓❓
Time is Gold malif akka jedhamu beektuu laata❓
Ammuma gatii Yeroo baraa❕❗️❕
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
