es
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Ir al canal en Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Mostrar más
1 987
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-5530 días
Archivo de publicaciones
ጽሞና (In The Sphere of Silence) ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ          #Share                   ➷            👉 @et_books1 📜❦ ═══ •⊰❂⊱• ═══ ❦📜

#ጽሞና (In The Sphere of Silence) #ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን #ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ ህልምህ ዕውን የሚሆነው ውስጥህ የሚገኘው ነገር መመልከት ስትችል ብቻ ነው። ውጪውን ከማያየውና
#ጽሞና (In The Sphere of Silence) #ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን #ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ ህልምህ ዕውን የሚሆነው ውስጥህ የሚገኘው ነገር መመልከት ስትችል ብቻ ነው። ውጪውን ከማያየውና ከማያልመው ሰው ይልቅ ወደ ውስጡ የሚመለከት እሱ ይነቃል።      ምርጥ የተባለውን ህይወት ለመኖር የከሰል ዋጋ አለኝ ብሎ የሚያስበውን ሰውዬ እንቁ እንደሆነ እንዲያስብ ማድረግ ብቻ በቂ ነው። የትኛውም ዓይነት ድፍድፍ ማዕድን ያለብዙ ልፋት ወደ ዕንቁነት ሊቀየር አይችልም። ጥያቄው ሊሆን የሚገባው ዕንቁ መሆንን ሲፈልግ የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅቻለሁ ወይ? የሚለው ነው። #መልካም_ንባብ👇 👉 @et_books1

✨ልክነት ያለ ቦታው ስህተት ነው "ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል። ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም። በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት። አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ የማይመጥንህ ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው። >> ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር። ምክንያቱም እንደ አቦሸማኔ የሆነ አቅምህን ከውሾች ጋር አውርደህ አትፎካከር። 👉 @et_books1 👉 @et_books1

በአለማችን ላይ በጣም እየተነበቡ የሚገኙ 16 መጽሐፎች 📚1.The Holy Bible 📚2.The Holy Quran 📚3.The Little Prince 📚4.The Harry Potter Series 📚
በአለማችን ላይ በጣም እየተነበቡ የሚገኙ 16 መጽሐፎች 📚1.The Holy Bible 📚2.The Holy Quran 📚3.The Little Prince 📚4.The Harry Potter Series 📚5.The Lord of the Rings 📚6.The Alchemist 📚7.Don Quixote 📚8.The Twilight Saga 📚9.A Tale of Two Cities 📚10.And Then There Were None 📚11.Think and Grow Rich 📚12.The Dream of the Red Chamber 📚13.The Quotations From Chairman Mao Tse Tung 📚14.The Da Vinci Code 📚15.She: A History of Adventure 📚16.The Lion, the Witch and the Wardrobe 👉 @et_books1 👉 @et_books1

⚡️ኢት~መጽሐፍት | ET~BOOKS 📚