es
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Ir al canal en Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Mostrar más
2 009
Suscriptores
-524 horas
-237 días
-8030 días
Archivo de publicaciones
አንዲት አዛውንት ሴት ስለ ፍቅር ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ ተናገሩ:- "ይህንን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ገና ትንሽ ልጅ ሳለሁ ነበር። ከአባቴ ነበር፤ ሳመኝና “እወድሻለሁ” አለኝ። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ርህራሄ፣ ደህንነት እና ሞቅ ያለ እቅፍ) መስሎኝ ነበር። ወደ ጉርምስና ስደርስ ከበሩ ስር አንድ ደብዳቤ አገኘሁ፤ የጎረቤቴ ልጅ የላከው። የደብዳቤው ርዕስ ስሜ ነበር፤ እናም በውስጡ “እወድሻለሁ” ይላል። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ድፍረት፣እብደትና ትኩሳት) መስሎኝ ነበር። በታጨሁኝ ጊዜ እጮኛዬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገረው ቃል “እወድሻለሁ” ነበር። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ምኞት፣ ተስፋ፣ ዕቅድ እና ውሳኔ) መስሎኝ ነበር። እጮኛዬ ጋር ከተጋባን በሗላ ከሰርጋችን ማግስት ጠዋት ባለቤቴ ግንባሬን ሳመኝና “እወድሻለሁ” አለኝ። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ትዝታ፣ አብሮነትና ስኬት) መስሎኝ ነበር። ከአንድ ዓመት በኋላ የመጀመሪያ ልጄን ወለድኩ። ደክሞኝ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ ሳለ ባለቤቴ መጣ፤ እጄን ያዘና “እወድሻለሁ” አለኝ። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ምስጋና፣ አድናቆት፣ ደግነት እና ርህራሄ) መስሎኝ ነበር። ዓመታት ተቆጥረው ፀጉሬ በነጣ ጊዜ ልጆቻችን አግብተው ሄዱ። ባለቤቴ ነጣ ያለውን ፀጉሬን ተመለከተና ፈገግ ብሎ “እወድሻለሁ” አለኝ። ስለዚህ ፍቅር ማለት፡- (ፅናትና መተሳሰብ) መስሎኝ ነበር። አረጀን፣ እናም ውዱ ባለቤቴ በየጊዜው “እወድሻለሁ” ሲለኝ፤ ፍቅር ማለት፡- (ታማኝነት፣ ሐቀኝነት፣ ቅንነት፣ፅናት እና መስጠት) ነው እላለሁ።" ፍቅር እንዲህ ነው፤ በዕድሜ በገፋን ቁጥር የበለጠ ምስጢሩን እንረዳለን። ፍቅር ትንሽ ሆኖ ይጀምርና ቀስ በቀስ ያድጋል። ይህ እውነተኛ ፍቅር ነው - በስሙ እንደሚፈጸሙ ወንጀሎች የማያረጅ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ...../// @Meklite21 ///.......... ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦ ....Telegram channel👇👇... ╭┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈╮    https://t.me/Asresee    https://t.me/Asresee    https://t.me/Asresee ╰┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈╯

➨ አስተውል ፦ ጀበና ቢገነፍል እራሱን ነው የሚያበላሸው እንዲሁም የሚያቆሽሸው ህይወትን ሁሌ በብስጭት ብታማርራት የሚጎዳህ እራስህን ነው። ጠቅላላ ዕውቀት የምትገበዩበትን ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ! @All_in_One05 @All_in_One05

➨ አስተውል ፦ ጀበና ቢገነፍል እራሱን ነው የሚያበላሸው እንዲሁም የሚያቆሽሸው ህይወትን ሁሌ በብስጭት ብታማርራት የሚጎዳህ እራስህን ነው። ጠቅላላ ዕውቀትን የምትገበዩበትን ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ! @All_in_One05 @All_in_One05

➨ አስተውል ፦ ጀበና ቢነገፍል እራሱን ነው የሚያበላሸው እንዲሁም የሚያቆሽሸው ህይወትን ሁሌ በብስጭት ብታማርራት የሚጎዳህ እራስህን ነው። @All_in_One05 @All_in_One05

#Join_us Channel 👉 @et_books1| Group 👉 @et_booksDiscussion

#Join_us Channel 👉 @et_books1| Group 👉 @et_booksDiscussion

#Join_us Channel 👉 @et_books1| Group 👉 @et_booksDiscussion

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @ethiobooks_21