es
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Ir al canal en Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Mostrar más
1 992
Suscriptores
-224 horas
-67 días
-5830 días
Archivo de publicaciones
በህይወታችን ውጤታማ ለመሆን ከታች የተፃፉትን ህጎች ምን ያህሎቻችን እንተገብራቸዋለን:- ▫️ ንቁ መሆን /Be proactive/ ይህንን መርህ ለመተግበር በመጀመሪያ ራስን መረዳት (ጠንካራና ደካማ ጎናችንን መገንዘብ) ይህ ደግሞ የሚመጣው ራስን ለመቀየር መጣር  ፣ማለትም በዙሪያችን ያሉትን ነገሮች ካልወደድናቸው  እንድንወዳቸው ለማድረግ መሞከር ለመቀየር ስንሞክር ግን በእኛ ቁጥጥር ስር ያሉትን ብቻ መሆን አለበት። ▫️ ቅድሚያ የምንሰጠውን ለይቶ ማወቅ:-  ከብዙ የምንሰራቸው ስራዎቻችን ውስጥ ለግቦቻችን መሳካት የበለጠ አስተዋፅኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ነገሮችን መለየት እና prioritize በማድረግ መተግበር ። ▫️ ሁሌም በራችን ላይ ለውጦችን እንድናይ ማድረግ:- ቀጣይነት ባለው መልኩ ራሳችንን ለማሳደግና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ራስን ዝግጁ ማድረግ ፣ ዝግጁነት ደግሞ አካላዊ ፣ በስሜት (emotionally) ፣ በአስተሳሰብና በመንፈሳዊነት ሊሆን ይችላል ፣ ምክንያቱም እኛ ውስጥ ትልቅ የሆነ ሀይልና አቅም አለና!!

.. ይቅር ብቻ አንናገርም፥ እኔና አንቺ አንወያይም፥ ለውይይት አልታደልንም እንዲያው ዝም እንጂ ዝም.....ዝም፡፡ አበባ አንሆን ወይም እሳት ተጠምደን በምኞት ቅጣት ሰመመን ባጫረው መአት እድሜአችንን እንዳማጥናት.... እሳት አንሆን ወይ አበባ በሕቅ -እንቅ ስንባባ ባከነች ልጅነታችን ፥ እየቃተትን ስናነባ፡፡...... ፈራን፤ አዎን ፍቅር ፈራን፥ የነፍስን አንደበት ዘጋን፥ የእድሜ ጠብታችንን ምጥ፥ የጣር ፅንሳችንን ልሣን፥ ልጅነት የለገሠንን በመለኮት የቀባንን በእሳቱ ያጠመቀንን የፍቅር አምላክ በጥበቡ፥ በሥልጣን ያላበሰንን ፈራን፥ አዎን እውነት ፈራን የስሜት እስትንፋስ ነሳን፡፡ .... ( ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን)

📚Leonardo da Vinci ✍By Walter Isaacson Join 👉 @et_books1

📚ርዕስ:-  ግዮናዊነት 📝ድርሰት:- ምስጋናው አንዱዓለም 📜ይዘት:- . 📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2010 📖የገፅ ብዛት:-  413 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ:- ግዮናዊነት 📝ድርሰት:- ምስጋናው አንዱዓለም 📜ይዘት:- . 📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2010 📖የገፅ ብዛት:- 413
📚ርዕስ:- ግዮናዊነት 📝ድርሰት:- ምስጋናው አንዱዓለም 📜ይዘት:- . 📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2010 📖የገፅ ብዛት:- 413

የባንቡ ዛፍ/ቀርከሃ~የትዕግስት እና ቁርጠኝነት ተምሳሌት🤔 የባንቡ ዛፍ/ቀርከሃ ለአምስት ረጃጅም አመታት በየቀኑ ውሃ መጠጣት ያለበት ሲሆን ለእነዚህ አምስት አመታት ይህ የባምቡ ዛፍ ምንም አይነት
የባንቡ ዛፍ/ቀርከሃ~የትዕግስት እና ቁርጠኝነት ተምሳሌት🤔 የባንቡ ዛፍ/ቀርከሃ ለአምስት ረጃጅም አመታት በየቀኑ ውሃ መጠጣት ያለበት ሲሆን ለእነዚህ አምስት አመታት ይህ የባምቡ ዛፍ ምንም አይነት የእድገት ምልክት አያሳይም። ሆኖም መሬት ውስጥ ግን ዘልቆ እንደተቀበረ ይቀራል። ይህ ዛፍ ለአምስት አመት እንድትጠብቅ ያስገድድሃል። ነገርግን ምንም አይነት የህይወት ምልክት ባይታይበትም ይህ የባንቡ ዛፍ ጊዜና ሀብትህን ግን ለአምስት አመት እንድታፈስበት ይጠይቅሃል። በአምስተኛው አመት በስድስት ሳምንታት ውስጥ ምንም አይነት የህይወት ምልክት የሌለው መሬት ውስጥ ተቀብሮ የቀረው ይህ የባምቡ ዛፍ ድንገት ቁመቱ ከ80 ጫማ (24.3 ሜትር) በላይ ይበቅላል። ይህ የባምቡ ዛፍ ሚስጥር ምንአልባት ለእኛ ትምህርት ሊሆነን ይችላል። ትዕግስቱ እና ቁርጠኝነቱ ካለህ የማትማረው ምንም ነገር የለም፡፡ አንድ በጣም ውስብስብ የሚመስልህን ነገር ለመረዳት ትዕግስት ስለሌለህ ነው። ለራስህ ጊዜ ስጥ፣ ለስራ ጊዜህን ስጥ፣ ለትምህርት ጊዜህን ስጥ፣ ለትዳር ጊዜህን ስጥ. . . ለማንኛውም ነገር መቸኮል ይበቃል! ዛፍ ጫፍ ላይ የምትወጣው ከታች ከመሬት ነው፡፡

+1
📓ርዕስ፦ ድል አድራጊ ሁን ✍ደራሲ ፦ ዋረን ደብልዩ 🗞ተርጓሚ፦ ግርማዊ Source; Bemni

የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ ! ✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ! 📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ ! 📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ! 📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ! 📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ! 🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ! ✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

የምንወዳቸው ሰወች ምን ያህል እንደምንወዳቸው ካለ እጦት እንዴት መረዳት ያቅተናል? ለራስ ሰው አለመድረስን ያህል አርፋጅነት የለም።

ኤክሴ ናት ከተለያየን ነፍፍፍፍፍ....ፍፍፍ ግዜ ሆኖናል። ከነፍፍ ጊዜ በኋላ ተደዋውለን ሻይ እየጠጣን ነው። በዝብዘባችን መሃል ለምን ያኔ ተውሺኝ አልኳት "honestly speaking ያኔ መተው ነ
ኤክሴ ናት ከተለያየን ነፍፍፍፍፍ....ፍፍፍ ግዜ ሆኖናል። ከነፍፍ ጊዜ በኋላ ተደዋውለን ሻይ እየጠጣን ነው። በዝብዘባችን መሃል ለምን ያኔ ተውሺኝ አልኳት "honestly speaking ያኔ መተው ነበረብኝ" ብላ ፀዴ ፈገግታ ፈገግ አለች ። "ይብራራ"- አልኮት ጥቂት ፈገግታ እና ብዙ ጭፍግግታ በተላበሰ ፊቴ ። "ጭንቅሌህ ሃሳብ አልባ ነበር። የማይጥምህን ሃሳብ ነፍስህ ተረጋግታ አትሰማም ።አንተ ያልፈለከው ካልሆነ ነፍስህ ትቅበዘበዛለች😢ሁሌ ከአንተ የፈለቀ ሃሳብ ትክክለኛ እና አዳኝ ይመስልሃል። soft dictator ነህ። አምባገነንነትህ እንደእኔ አራዳ ያልሆነ ካልሆነ አይባንነውም።ነፍስህ ሊብራል አይደለችም። ፍቅርህ እጅ መንሻህ ነበር ። መከራከርያ፤መደራደርያህ፤ማፅናኛህ ፤መፅናኛህ ፍቅር ነበር ። ፍቅር ከእውነት የሚበልጥ ይመስልካል። ቅናትክ ፈጣጣ ነበር ። ስሜትህን አሁንም አሁንም ታንፀባርቃለህ። emotional intelligence ይጎልሃል ። የሆነው ሆኖ አሁን ቢሆን ኖሮ አልተውክም ነበር። ያኔ ሙሉ ሰው ፍለጋ ላይ ነበርኩ። ሙሉ የሚባል concept አለመኖሩን ለመረዳት ብዙ ነፍስ ጋር ተዋሃድኩ ይሁን እንጂ ጉድለት መልክ እና ይዘቱን እየቀያየረ ሁሉም ጋር እንዳለ ተከሰተልኝ። ጉድለት ይዞ ምሉዕ ፍለጋ መባተል ያለመብሰል ምልክት ነበር። አለመብሰል ነበር ያዳከረኝ 🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀ ትላንት ካንተ ጋር ለመሆን ፍላጎት አልነበረኝም ፤ ዛሬ ደሞ እድሉ የለኝም ። ጭንቅላቷ ሰላብኝ። ከነፍስ ነፍስ መባተሏ እንዳበሰላት ገባኝ ። ማሳሰብያ፦ የመለያየት ምክንያት ፍፁም ነፍስ ፍለጋ መባተል ነው፦ አለመብሰል በረከታችንን ያሳጣናል

📚ርዕስ፦ የልማድ አስደናቂ ኃይል[ATOMIC HABITS] ✍ደራሲ፦ጄምስ ክሌር 🧾ትርጉም:- ድረስ ጋሻነህ 🌏 4ኛው የአለማችን ምርጡ መጽሐፍ     እናንብብ 🗞 https://t.me/et_books1

🧠ቅንጥብጣቢ ሀሳቦችትልቁ የምትለየው ከሰው ወይም ከጎደኞች ሳይሆን ከድሮ አንተነትህ ወይም አሁን ካለው አንተነትህ ነው። ከዚህ መለየት እና አዲሱ ማንነተ መገንባት ጥንካሬ እና በራስ መተማመን ይጠይቃል። ለቀጣዮ ውጤታማነትህ የሚሰዋው ይሄው ማንነት መሆኑን አትርሳ። ለዚህ ዝግጁ መሆን እና ህመም እንደለ መረዳት ወሳኝ የሆነ የስኬተ ጥበብ ነው። •  ህይወት ውስጥ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፦ የመጀመሪያው ማንም በማይረዳህ ወቅት ከጎንህ ሆነው ያገዙ ሰዎች ሲሆን እነዚህ ነገሮች ሲቀየሩልህ አትርሳቸው። ሁለተኛው ደግሞ እታች ከአንተ ጋር ነበሩ ነገርግን እንዳይበርዳቸው ነው ከአንተ ጋር የነበሩት። የተሸለ እና ለማደግ የሚጥር ሰዎች በተለያየ ነገሮች በመጣል ፕሮፌሰር ናቸው። ስለዚህ ለማደግህ እንቅፋት ናቸው። •  መፅሀፍ ማንበብ ወደ ቀድሞ ህይወት እንድትመለስ አይፈቅድም። ምክንያቱም አዕምሮህ በእውቀት ማደግ ይጀምራል። የምታነበው ነገር እንዲያነብህ ፍቀድለት፤ የምትሰማው ነገር እንዲሰራህ ፍቀድለት። የቀድሞ ማንነትህ ለመቀየር ስለማይፈልግ እስትራፖ ሊሰማህ ይችላል ነገርግን ፍቀድለት ለውጡ እንዲፈጠር። ያኔ አዕምሮህ አዲስ ጡንቻ መውጣት ይጀመራል። ከማንበብህ በፊት በቀድሞው ህይወትህ እና አስተሳሰብህ ላለመቀጠል ፈቃደኛ ነህ? ✍️ህልመኛው 🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ሠናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️

ቻርሊ ቻፕሊን ከቀልዱ....ባሻገር ይህንን ብሎ ነበረ! አንድ ቀን ህዝብ ተሰብስቦ ወደሚጠብቀው አዳራሽ አመራና በጭብጨባ ከተቀበሉት በኃላ ወደ መድረክ እንዲወጣ ተጋበዘ። በመጀመርያ የሚያምር ቀልድ ነ
ቻርሊ ቻፕሊን ከቀልዱ....ባሻገር ይህንን ብሎ ነበረ! አንድ ቀን ህዝብ ተሰብስቦ ወደሚጠብቀው አዳራሽ አመራና በጭብጨባ ከተቀበሉት በኃላ ወደ መድረክ እንዲወጣ ተጋበዘ። በመጀመርያ የሚያምር ቀልድ ነገራቸው አዳራሹ በፉጨት ተቀወጠ በሳቅ ደመቀ። ከዚያም ያንኑ ቀልድ ደገመላቸው ግማሾቹ ሳቁ ግማሾቹ ደግሞ ግራ ተጋቡ.. ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ቀልዱን ደገመው።በዚህ ሰዓት ግን አንድም የሚስቅ ሰው አልነበረም። ያኔ ቻርሊ በጣም ደስ አለው ከዛም ኢሄን ተናገረ.. (በአንድ ቀልድ ደጋግማችሁ እንደማትስቁ ሁላ ስለምን በአንድ ነገር ደጋግማችሁ ታለቅሳላችሁ? "ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት" ዛሬ በህይወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ ዛሬን ብቻ በህይወት በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ውስጥ ጠንካራ ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል። ነጋችሁ የሚጥም ይሆናል አሁንም አሁንም አሁንም በሂወት መኖራችሁን ብቻ እያያችሁ  ፈጣሪን  አመስግኑ! #ወዳጄ ከተሰጡን ስጦታዎች ሁሉ ህይወታችን ይበልጣልና፤ በህይወት ካላችሁ ደሞ በነጋችሁ ላይ ለውጥ መፍጠር ትችላላችሁ። 🌹....................................🌹 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ ! ✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ! 📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ ! 📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ! 📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ! 📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ! 🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ! ✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!

😁😁አወዛጋቢው ሙጋቤ ስለትዳር ያስቃል! ሮበርት ሙጋቤ እና ሚስቱ ስድስት ልጆችን ከወለዱ በሗላ ከእለታት አንድ ቀን ይጣላሉ። ከዛም ሚስቱ በጣም ተናዳ ልብሷን በሻንጣ መሰብሰብ ጀመረች። ሙጋቤ በድ
😁😁አወዛጋቢው ሙጋቤ ስለትዳር ያስቃል! ሮበርት ሙጋቤ እና ሚስቱ ስድስት ልጆችን ከወለዱ በሗላ ከእለታት አንድ ቀን ይጣላሉ። ከዛም ሚስቱ በጣም ተናዳ ልብሷን በሻንጣ መሰብሰብ ጀመረች። ሙጋቤ በድርጊቷ ተገርሞ ለምንድን ነው ልብስሽን እምትሰበስቢው ብሎ ይጠይቃታል። እሷም ከንግዲህ ከአንተ ጋር ኑሮ በቅቶኛል ወደ እናቴ እሄዳለሁ አለቺው። እሱም መኝታ ክፍል ገባና ልብሶቹን ሰበሰበ። አየቺው አንተ ደሞ ወዴት ልትሄድ ነው ልብስህን እምትይዘው አለቺው። እኔም ወደ እናቴ እሄዳለሁ አላት። እሷም ልጆችን ለማን ጥለህ ነው እምትሄደው ስትለው? ሙጋቤ ቀበል አድርጎ እነሱም ወደ እናታቸው መሄድ ይችላሉ አላት፡፡ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books1

➽ Cardiocrinum በህይወት ዘመን አንድ ጊዜ ይሞታል. ➽ አበቦቻቸው በጣም ግዙፍ ከመሆናቸው የተነሳ ተክሉ ራሱ ለአበቦቹ ጥንካሬውን ሁሉ ይሰጣል ከዚያም ይሞታል. ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ �
➽ Cardiocrinum በህይወት ዘመን አንድ ጊዜ ይሞታል. ➽ አበቦቻቸው በጣም ግዙፍ ከመሆናቸው የተነሳ ተክሉ ራሱ ለአበቦቹ ጥንካሬውን ሁሉ ይሰጣል ከዚያም ይሞታል. ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @All_in_One05 👉 @All_in_One05

የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ ! ✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ! 📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ ! 📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ! 📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦ 👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ! 📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ! 🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ; 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ! ✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!