ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Ir al canal en Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Mostrar más1 989
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-5630 días
Archivo de publicaciones
📖ርዕስ= ወንጀልና ቅጣት ( Crime And Punishment )
✍️ደራሲ=ፊዮዶር ዶስቶዮቭስኪ
📝ተርጓሚዎች= አምባሳደር ካሳ ገ/ህይወት & ፋንቱ ካሳ
🔍ዘውግ=ልብወለድ
ከ BBC የምንግዜም ምርጥ 100 መፅሀፍት ውስጥ 9ኛ ደረጃን የያዘ ዘመን አይሽሬ መፅሀፍ ። በአለም ዙሪያ አማርኛን ጨምሮ ከ 170 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለመነበብ የበቃ ታላቅ ስራ!
#Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
ለተነገረህ ነገር ሁሉ በስሜታዊነት ምላሽ ለመስጠት ከሞከርክ መከራህን ትቀጥላለህ።
እውነተኛ ኃይል ወደ ኋላ በመመለስ እና በመመልከት ላይ ነው። ኃይል ራስን በመግዛት ላይ ነው። የሌሎች ሰዎች ቃላት እንዲቆጣጠሩህ ከፈቀድክ ሁሉም ነገር ይቆጣጠርሃል።ስለዚህ ተንፍስና እለፈው!
✍️ ዋረን ቡፌት
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
ርዕስ= መሪነት
ደራሲ️=መስፍን ባንታየው
ዘውግ=ራስ-አገዝ(Self-help)
የገፅ ብዛት=225
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- አርምሞ
📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
✈️ዘውግ:- ልቦለድ" + ሳይንስ
ከመጽሐፉ የውስጥ ገጾች የተወሰዱ፦
- የእያንዳንዳችን የውስጥ ዓለም ሲያምር እንደ ህዝብ ውጫዊ ህይወታችንም ይዋባል። ውስጣቸው የተረበሹ ሰዎች ግን ህዝብና ሀገርን ይረብሻሉ።
- ሰው በጥሞና ተቀምጦ አእምሮውን ሲያዋቅር፣ ነፍሱን ከሀልዮቱ ሲያስታርቅ ከራሱ አልፎ በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ያደርጋል።
- ውስጣቸው የሰለጠነ፣ እግረ-ህሊናቸው የበረታ፣ በአርምሞ የመጠቁ ዜጎች ሲበዙ፣ ያኔ ሀገር ሰላምና አንድነቷ የእውነት ይፀናል።
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ጠበሳ
📝ደራሲ:- ዳዊትና ጥቁማስት
📜ዘውግ:- የፍቅር
📅ዓ. ም:-.....
📖የገፅ ብዛት:- 128
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ወንዶች ከማርስ ሴቶች ከቬነስ ናቸው
👤ትርጉም:- አበባየሁ ወርቁ
📜ዘውግ:- የፍቅር ሳይኮሎጂ
📖የገፅ ብዛት:- 220
📆ዓ.ም:- 1991
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
ቀላሉን ነገር አታካብድ
ዶ.ር ሪቻርድ ካርሰን
ትርጉም:- ዶክትር ዮናስ ላቀው
"ቀላሉን ነገር አታካብደው" በሪቻርድ ካርልሰን የተጻፈ የራስ አገዝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የተነደፈው አንባቢዎች በሕይወታቸው ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ በማተኮር ጭንቀትን እንዲቀንሱ ለመርዳት ነው። መጽሐፉ በ100 አጫጭር ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን እያንዳንዳቸው የሕይወትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ተግባራዊ ምክሮችን ወይም ስትራቴጂዎችን ይሰጣሉ።
የመጽሐፉ ማዕከላዊ መልእክት በሕይወታችን ውስጥ የምንጨነቅባቸው አብዛኛዎቹ ነገሮች ትንሽ እና በትልቅ የነገሮች እቅድ ውስጥ እዚህ ግባ የማይባሉ ናቸው። እነዚህን ጥቃቅን ጭንቀቶች ለመተው በመማር እና በትልቁ ምስል ላይ በማተኮር የበለጠ ሰላማዊ እና አርኪ ህይወት መኖር እንችላለን የሚል ነው። መጽሐፉ ይህንን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ጠቃሚ ምክሮችን ይሰጣል።
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የፈጠሩ ፤ የአለም ታሪክ ላይ አብዮት ያመጡ 50 የስራ ፈጠራዎችን በመፅሐፉ እናገኛለን። የቢዝነሶችን አፈጣጠር በማጥናት ጥሩ ልምድ መቅሰም እንችላለን።
50 Best Business Ideas
50 Best Business Ideas that changed the world.
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
°°
( ለትውስታ ያህል..🎞️ )
ሰውዬው መዳፍ አንባቢ ጋ ሄዶ እጁን እየዘረጋ..🤚🏽
"እስቲ ሚስት መቼ እንደማገኝ ንገረኝ?"
``መቼም አታገኝም!``
"እንዴ! መዳፌን ሳታይ?"
``ፊትህን አየሁት እኮ!``😊
የስርቻው መጣጥፍ | Notes from the underground
✍️Fyodor Dostoyevsky
ትርጉም:- ፋሲል ይትባረክ
ዘመን አይሽሬ ልብ ወለድ መፅሀፍ
ይህን መፅሐፍ አንብቡት ድንቅ ነው👏🏾
ደራሲው የሰውን ነፍስ አጊንቶ እያናዘዛት ነው ሚመስለው😳 ጥልቅ ነው።
ትንሽ መፅሐፍ ነው (መቶ ምናምን ገፅ) ግን በጣም ጥልቅ ሀሳብ ነው የያዘው።
በሁለት ክፍል የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ትንሽ ቢያሰለችም የሚገራርሙ ፍልስፍናዎች ነው የሚነሱበት።
የሁለተኛውን ክፍል ግን ከጀመራችሁ ካልጨረሳችሁ ምታቆሙ አይመስለኝም !
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ማዛሮት
📝ደራሲ:-መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
📜ዘውግ:-...
📆ዓ.ም:- 2014
📖የገፅ ብዛት:- 376
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
🔖📚📚አንድ ለአምስት
👉ደራሲ - ጋሽ አስፋው ዳምጤ
📣ዘውግ - ልብ ወለድ
📆የህትመት ዘመን - 1980
📊የገፅ ብዛት - 460
በሀገራችን በጣም ተወዳጅ ከነበሩት እና አሁን ላይ ከነ አካቴው ገበያ ላይ ከማይገኙት መፅሀፍት አንድ ይህ ' አንድ ለአምስት ' የተሰኘ መፅሀፍ ነው።
#Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
👉ሴትን ልጅ በፍቅር የማማለል ጥበብ
👉ሴቶች ፍቅር ሲይዛቸው የሚያሳዩት ምልክቶች
እና ሌሎችም ተካተውበታል !
Join us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
