es
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Ir al canal en Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Mostrar más
5 719
Suscriptores
+2524 horas
+1717 días
+30230 días
Archivo de publicaciones
NGAT ፈተናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ 1. የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ schedule በ portal በኩል የምታገኙ ሲሆን ዘርዝር መረጃውን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. ማንኛውም ተፈታኝ በ portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን እያሳሰብን Pass Card የሚገኘው በያንዳንዳችሁ Portal Dashboard ላይ ብቻ ነው። የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው። ማሳሰቢያ Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባል፦ 2.1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ 2.2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ 2.3 የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ 2.4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት እንዲሁም 2.5. የተፈታኝ ፎቶ ሲሆኑ ሁሉም ተፈታኝ Pass Card Print አድርጎ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።

ለNGATተፈታኞች በሙሉ በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመዘገባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተፈታኞች አሁን ዘግይቶ ከትምህርት ሚኒሰቴር
ለNGATተፈታኞች በሙሉ በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመዘገባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተፈታኞች አሁን ዘግይቶ ከትምህርት ሚኒሰቴር በደረሰን መልእክት መሰረት #የሁሉም የትምህርት መስኮች ፈተና ነገ ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በተመደባችሁበት እናስታዉቃለን ሲል ደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ ገልጿል። @GAT_Tutorial

#HawassaUniversity NGAT በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ። @GAT_Tutorial

#SamaraUniversity Dear Candidates,please check out your personal details from here attached pdf. NGAT በሰመራ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ። @GAT_Tutorial

#JimmaUniversity To all National Graduate Admission Test (NGAT) applicants choosing Jimma University as exam center Please be
#JimmaUniversity To all National Graduate Admission Test (NGAT) applicants choosing Jimma University as exam center Please be informed that your NGAT exam will be administered tomorrow (Thursday, September 05/2024) at Jimma University main campus. NB. Every exam candidate is expected to reset his/her password tomorrow (05/09/2024) starting from 9:00am in the morning at the exam room assigned. NGAT exam will then be administered in the afternoon staring from 1:00pm. @GAT_Tutorial

#Update በ2017 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም
#Update በ2017 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ አመልካቾች በየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ለፈተና ወደ ማዕከላት ስትሔዱ የተሰጣችሁን User Name and Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል። https://t.me/GAT_Tutorial Tutorial Registration @NGATtutorial_bot

#ይመዝገቡ #ዛሬ_ይጠናቀቃል በ2017 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመማር የአመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ አድርገዋል? ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
#ይመዝገቡ #ዛሬ_ይጠናቀቃል በ2017 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመማር የአመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ አድርገዋል? ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ይመዝገቡ 👉 https://NGAT.ethernet.edu.et @tikvahuniversity Registration for NGAT Tutorial: @NGATtutorial_bot Ask: @Dr_Hanuel

#ጥቆማ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የሆነው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድኅረ ምረቃ እና ለምርምር ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በማስተርስ እና በፒ.ኤች.
+4
#ጥቆማ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የሆነው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድኅረ ምረቃ እና ለምርምር ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ. ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለድኅረምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች፦ - የዶርም አገልግሎት፣ - የቤተመጻሕፍት አገልግሎት፣ - የዲጂታል ቤተመጻሕፍትና ኮምፒውተር ማዕከላት እና - የ24 ሰዓት የኢንተርኔት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ተቋሙ ለፒ.ኤች.ዲ. ምርምር አወዳድሮ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚሰጥም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡ (ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ. ፕሮግራሞች በ11 ኮሌጆች ተማሪዎችን ተቀብሎ የሚያስተምርባቸው የትምህርት መስኮች ከላይ ተያይዘዋል፡፡) Source: @tikvahuniversity @GAT_Tutorial Tutorial Registration: @NGATtutorial_bot

Dear Graduate Program Aspirants, if you have registered but have not yet received the link, please reach out to @Dr_Hanuel. ✅ Now on use this Bot to register for Gat Tutorial Official Class @NGatTutorial_bot thank you!

@GAT_Tutorial Register either for ✅ Special class ✅ Level A class ✅ Level B class GAT Tutorial, Gateway to your post graduate Glory. Excel in every exam! Registration is still open @NGatTutorial_bot

Dear Graduate Program Aspirants, if you have registered but have not yet received the link, please reach out to @Dr_Hanuel. ✅ Now on use this Bot to register for Gat Tutorial Official Class @NGatTutorial_bot thank you!

በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን። ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution
በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን። ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ GAT ሶሉሽን ከዚህ በፊት በነበሩ ዙሮች የወጡ የGAT ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ። ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣ ፈተናውን ለማለፍ ጭንቀቶን የሚያቃልል አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቶ የተመኛችሁትን ዩኒቨርሲቲ ከሚትፈልጉት የማስተርስ/phd ት/ት ዘርፍ ጋር የሚታገኙበትን ቁልፍ ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። GAT Tutorial Official በፍጥነት ይመዝገቡ፣ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው ወደ ፈተናው ይግቡ፣ በርግጠኝነት የሁለተኛ/ ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ኖት። ለምዝገባ: @GATtutorial_bot share and Join @GAT_Tutorial

በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን። ከምቀጥለው ሳምንት ጀምሬን የGAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ GAT ሶሉሽን ከዚህ በፊት በነበሩ ዙሮች የወጡ ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ። ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣ ፈተናውን ለማለፍ ጭንቀቶን የሚያቃልል አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቶ የተመኛችሁትን ዩኒቨርሲቲ ከሚትፈልጉት የማስተርስ/phd ት/ት ዘርፍ ጋር የሚታገኙበትን ቁልፍ ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። GAT Tutorial Official በፍጥነት ይመዝገቡ፣ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው ወደ ፈተናው ይግቡ፣ በርግጠኝነት የሁለተኛ/ ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ኖት። ለምዝገባ: @GATtutorial_bot share and Join @GAT_Tutorial

How to apply for GAT? Here is a step by step guidelines @GAT_Tutorial

#NGAT የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 24 ይጀምራል ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመል
#NGAT የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 24 ይጀምራል ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና  (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ➡️ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። Share and join @GAT_Tutorial Tutorial Registration @GATtutorial_bot

Sample of GAT License Share and Join🙏 @GAT_Tutorial Registration👇 @GATtutorial_bot
Sample of GAT License Share and Join🙏 @GAT_Tutorial Registration👇 @GATtutorial_bot

What Is National GAT? The exam is designed for individuals applying to postgraduate programs and serves as a prerequisite before they commence their studies. It covers a broad range of general knowledge topics, including elements from the SAT, analytical reasoning, verbal reasoning, reading comprehension, analogies, and various challenging maths problems, making up 70% of the content. The remaining 30% consists of questions specific to the applicant's chosen department. The exam will contain approximately 100 questions, and candidates are expected to achieve a score of 50 or higher ( there might be changes). Once passed, the license obtained from the GAT exam will remain valid for two additional years. ✅share and join🙏 @GAT_Tutorial ✅Registration for GAT Tutorial📘📕👇 @GATtutorial_bot

Dear Graduate Program Aspirants, if you have registered but have not yet received the link, please reach out to @Dr_Hanuel.

#National_GAT ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተፈታኞችን ለ3ኛው ዙር አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና
#National_GAT ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተፈታኞችን ለ3ኛው ዙር አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለማዘጋጀት ቲቶሪያል እየሰጡ ይገኛሉ። የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመቀጠል "ወጥ የሆነ" ፈተና በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ተማሪዎቹ ለመማር የሚያመለክቱበት የትምህርት ክፍል የተለያዩ በመሆናቸው ወጥ ፈተና መሰጠቱ አግባብነት የለውም የሚሉ ባለሙያዎች አሉ፡፡ ተፈታኞች "የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናው ከባድ ነው፣ የማለፊያ ነጥቡም በጣም ተሰቅሏል" ሲሉ ይደመጣሉ። ምሁራን በበኩላቸው "ፈተናውን ማቅለል ይቻላል፣ ይህ ግን መፍትሔ አይደለም" ይላሉ። ይልቁንም "ሌሎች አገራት እንደሚያደርጉት የመግቢያ ነጥቡን ቀነስ ማድረግ የተሻለ አማራጭ እንደሆነ" ምሁራኑ ይመክራሉ፡፡ @GAT_Tutorial Register: @GATtutorial_bot