cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

DBC - Inspire

የ DBCTUBE አንዱ ቻናል ሲሆን በውስጥም አስተማሪ ፣ማካሪ ፣ አነቃቂ ዝግጅቶች ይቀራብበታል በተጨማሪም ፦ @DBCTUBE @DBCTUBE_1 @DBCTUBE_2 @DBCTUBE_5 @DBCTUBE_6 @DBCTUBE_7

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 020
Suscriptores
Sin datos24 horas
-137 días
-4830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ውሻ በሰፈሩ አምበሳ ነው አምበሳ ግን ሁሌም አምበሳ ነው man
Mostrar todo...
👍 14
🧤 መሬትን ስትረግጣት ታሰምጠኝ ይሆን አንድ ነገር ታደርገኝ ይሆን ብለህ አትረግጣትም፤ አምነህ ነው ምትራመድባት፤ ታዲያ መሬትን የፈጠረውን ፈጣሪ ምን ያህል ታምነዋለህ? 🧤 አንድ ነገር አስተውል 🤔 እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል። 🧤 ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም! 🧤 የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!
Mostrar todo...
👍 3
👉 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do on your job).    ምክንያቱም አለም ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ተለዋዋጭ ነው አሁን ላይ ያለህ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ክብር ፣ ሥልጣን ነገ አብሮህ ላይሆን ይችላል ያኔ ራስህ ላይ እና ራስህ ላይ ከሰራህ ብቻ ነው እንደገና ማንሰራራት የምትችለው።                  ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ጠንክረህ :- አንብብ ፣ ስፖርት ስራ ፣ መማር ያለብህን ተማር ፣ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ ፤ ጠቢብ ሁን
Mostrar todo...
👍 2
ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ!     ፨፨፨፨፨//////////፨፨፨፨፨ .....✍️ስለ ማንነትሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ፤ ስለ አስተሳሰብሽ፣ ስለ እይታዎችሽ፣ ስለ አቋምሽ አንገት መድፋት አቂሚ፤ እራስሽን ስለመሆንሽ፣ የተለየ ምርጫ ስለ መምረጥሽ፣ በተለየ አኳሃን ስለ መራመድሽ፣ ስለ ተለየው የህይወት ትርጉምሽ፣ የህይወት አረዳድሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ። ማንም በማንነትሽ፣ በአስተሳሰብሽ፣ በምርጫዎችሽ፣ በእይያዎችሽ የመውቀስ መብት የለውም። ከፍርድ ለማምለጥ፣ ከጥላቻ ለመራቅ፣ ከመኮነን ለመሸሽ ያላመንሽበትን፣ ያልተመቸሽን፣ ያልወደድሽውን ተግባር የመፈፀም ግዴታ የለብሽም። ይቅርታ የምትጠይቂው ለስህተትሽ እንጂ ለማንነትሽ አይደለም፤ ለጥፋትሽ እንጂ ለአንቺነትሽ አይደለም። ...አምነሽ የተቀበልሽው የገዛ ማንነትሽ የሃፍረት ምልክት፣ ለአንገት መድፋትሽ መንስዔ ሳይሆን የኩራትሽና አንገትሽን ቀና የማድረግሽ ምክንያት ነው። የማንም ያልሆነ፣ የእራስሽ ብቻ የሆነ፣ አንቺነትሽን የሚገልጥ፣ ለተመካችሽና ለአስተዋይነትሽ መለያ የሆነ የሰውነት አቋም አንዲሁም የፀና የአመለካከትና የእሳቤ አቋም አለሽ። ....ይህ አቋም የሚያኮራ እንጂ የሚሸማቅቅ አይደለም፤ የሚያስደስት እንጂ የሚያሳዝን አይደለም፤ ቀና የሚያደርግ እንጂ አንገት የሚያስደፋ አይደለም። ......💚💛❤ክብርሽንና ማንነትሽን አስከብሪ..💚💛❤.!!!!
Mostrar todo...
4👍 3
እውነተኛ ፍቅር መሰጠትን እንጂ ስጦታን አይናፍቅም! ፍቅረኛሞች፣ እጮኛሞችና ባለትዳሮች፣ ለፍቅረኛችሁ ከምትሰጡት ስጦታ እጅግ የላቀውና እውነተኛው ራሳችሁን የመስጠታችሁ ሁኔታ እንደሆነ አትዘንጉ፡፡ ለምናፈቅረው ሰው ምንም አይነት ስጦታ ከመስጠታችን በፊት በመጀመሪያ መስጠት ያለብን ራሳችንን ነው፡፡ ራስን መስጠት ማለት . . . ጥራት ያለውንና በቂ የሆነን ጊዜን ማሳለፍ፣ ድብቅ ባለመሆን ማንነትንና ስሜትን ማሳየት፣ በተፈለግን ጊዜ ሁሉ ለመገኘት ዝግጁ መሆን፣ ሲናገሩ እስከሚጨርሱ ድረስ ማድመጥ፣ በችግራቸው ጊዜ አብሮነትን ማሳየት፣ አንዳንድ ጊዜ ለችግራቸው የሚፈልጉት መልስና መፍትሄን ሳይሆን የእኛን አድማጭነትና አብሮነት ብቻ እንደሆነ ማወቅ፣ ከማንም ሰውም ሆነ ስራ በበለጠ ሁኔታ እነሱን ማስቀደም . . . ፡፡ አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ስጦታ ልንሰጠው እንችላለን፡፡ አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ግን ራሳችንን ልንሰጠው አንችልም፡፡ ከላይ በተጠቀሰው አውድ መሰረት ለአንድ ሰው ራሳችንን ከሰጠን ሌሎች ስጦታዎችን መስጠትም ሆነ መቀበል እጅግ ቀላል፣ አስደሳችና ሙሉ ይሆናል፡፡ ፍቅረኛሞችና እጮኛሞች ከአንድ ሰው ጋር ያላችሁን ፍቅር እውነተኛነት በስጦታ አትመዝኑት፡፡ ባለትዳሮች፣ በቃል-ኪዳን የተጣመራችሁት አጋራችሁ የእናንተን ነገር ከመፈለጉ በፊትና በበለጠ ሁኔታ እናንተን እንደሚፈልጋችሁ አትዘንጉ፡፡ 
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤 3 Months - 1399 Birr / $13.99 6 Months - 1899 Birr / $17.99 12 Months - 3199 Birr / $31.99 Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Mostrar todo...
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤 3 Months - 1399 Birr / $13.99 6 Months - 1899 Birr / $17.99 12 Months - 3199 Birr / $31.99 Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Mostrar todo...
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Repost from DBCTUBE ETHIOPIA
🚨አሳዛኝ ዜና ዜና ዕረፍት🚨 ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከወጣም በኃላ ኑሮ በአሜሪካ የተሰኜ አስተማሪ ፕሮግራም ለኢትዮጵያን ሲያቀርብ የነበረ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነበር ከውጭ ሀገር ተመልሶም በEbs የእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ዝግጅቶችን በማቅረብ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ የጋዜጠነትን ስነ ምግባር በአግባቡ የተላበሰ በሳል ጋዜጠኛ ነበር ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር ! ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን። 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ
Mostrar todo...
😢 5
Repost from DBCTUBE ETHIOPIA
💙እነሆ፥ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት እርሱ ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና። ❤️‍🔥      🟥  ሉቃስ፦፪፥፲ -፲፩ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ሠማይና ምድር የማይወስነውን አምላክ በድንግል ማርያም ማህጸን ተወሰነ። እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።በዓሉ የሠላምና የእርቅ ይሁንላችሁ፤ይሁልን።   🔹ቤዛ ኹሉ ዓለም ዮም ተወልደ🔺   🔸 መልካም የልደት በዓል! 🔸Ayyaana Qillee gaarii! 🔸ርሑስ በዓል ልደት! 🔸Merry Christmas! 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ
Mostrar todo...
⌕ 🇸 🇭 🇦 🇷 🇪彡
share አርጉ ነገ የ30 ቀን እለቃለሁ 💧ㅤ   🟡ㅤ         ⌲       🔕         ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ 𝙼𝙾𝚁𝙴   ✅የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.