cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mehmed Fetihler SultaniEth

🙂እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ በዚህ ቻናል የኮኒስታንቲኖፕል ከፋች የሆነው የሙሀመድ አልፋቲህ ፊልም ይተላለፋል ⚠️ 🌙ለማስታወቂያ ስራ 📌 @Sufishenag19bro 😎 አስተያየት ለመስጠት @asteyet_mesche_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 946
Suscriptores
-924 horas
+427 días
+11130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

? ሰበር ዜና ሰበር ዜና 📮 💥 ዛሬ ሀሙስ 29/09/14 E.C ሳዑዲ ዐረብያ ላይ ጨረቃ ታይቷል። 💥 በመሆኑም ነገ ጁምዓ 29/09/2016E.C  ዙልሒጃ 1 መሆኑ ተረጋግጧል።
Mostrar todo...
🥰 8
Photo unavailableShow in Telegram
🄼EHMED 🄵ETIHLER 🅂ULTANI 27A.B & 28A.B በትርጉም  ተርጓሚ #አሊ_መህዲ
Mostrar todo...
Mehmed Fetihler Sultani 28 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi524.11 MB
👍 8 2🔥 2💯 1
Mehmed Fetihler Sultani 27 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi460.89 MB
ዛሬ ሐሙስ  ዙል ቃዕዳ 29 ነው። ምን አልባት  የወሩ መጨረሻ ሊሆን ይችላልና ፀጉሩን የብብቱን የብልቱን ፀጉር ቀድሞ ቀመሱን መነሳት ጥፍሩን መቆረጥ ያለበት ሰው ከወዲሁ ፀሐይ ወጥታ እስክትገባ ድረስ ተስተካክሎ መጠበቅ ይኖርበታል።ምክንያቱም ኡዱሕያ ማድረግ የፈለገ ሰው እነዚህን ነገራቶች በአስሩ ቀን ውስጥ ስለማይፈቀድለት ነው። ነገ ፀጉር ቤት ተሰለፉ አልኳችሁ። ምላጭም እኮ አለ! እስከመቆረጥ አይደል?
Mostrar todo...
18👍 2
Mehmed Fetihler Sultani 27 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi460.89 MB
👍 18 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በተርጓሚ አሊ መህዲ
Mostrar todo...
👍 13🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይ ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
Mostrar todo...
Join
⚔️All join ⚔️
Mehmed Fetihler Sultani 26 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi548.69 MB
👍 14 8❤‍🔥 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላቹ ታፕስዋፕን ዘግይታቹ ለጀመራቹ እና እስካሁን ምንም ላልጀመራቹ 🚨 ታፕስዋፕ ለአንድ ወራት ያህል ተራዝሟል.... 📌Tapswap በተጨማሪም ለአዳዲስ ገቢዎች ይህ መልካም አጋጣሚ እንደሆነ በመጥቀስ የቻሉትን ያህል ኮይን እንዲሰበበስቡ ያበረታቱ ሲሆን የቀድሞ ገቢዎችም የበለጠ ከፍ እያለ ድርሻቸውን እንዲሰበስቡ አስታውቀዋል። 📌ይህ እርምጃ Auto clicker አፕ እንዲሁም ሌላ እንደ VPN ያሉ የሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎችን የተጠቀሙ ሰዎችን ያጠቃል አያጠቃል ያሉት ነገር የለም። 📌ለዚህ መዘግየት እንደ ምክንያት ያቀረቡት ብዙ ፌክ ቦቶች ከመጠን በላይ ኮይን እየሰበሰቡ እንደሆነ በማግኘታችን ነው ብለዋል። በዚህ ምክንያት ቶከን ስርጭቱ ላይ ፍትህን ለማስፈን እንዲሁም እነዚህን ቦቶች ለማስቆም እና ለማገድ እርምጃዎችን ለመውሰድ እየጣሩ ነው። 📌ይህ ፕሮጀክት ግልፅ ማስተር ፕላን እንዲሁም ደጋፊ ድርጅቶቹ እና ኢንቨስተሮቹ በግልፅ ባለመታወቃቸው ምክንያት በአንዳንዶች በጥርጣሬ የሚታይ ፕሮጀክት ሲሆን JUNE 1 ሲሆን ደሞ የሚሉትን ከመጠበቅ በቀር አሁን ላይ በእርግጠኝነት ማለት የሚቻል ነገር ያለ አይመስልም። https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6904643636 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift @ethiocrpto19 @ethiocrpto19
Mostrar todo...
👍 4 1🤔 1