es
Feedback
Bright Academy

Bright Academy

Ir al canal en Telegram

💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @BA9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Bright Academy

El canal Bright Academy (@brightacademy9_12) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 23 954 suscriptores, ocupando la posición 8 266 en la categoría Educación y el puesto 1 403 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 23 954 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 3 940, y en las últimas 24 horas de -7, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 38.51%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 12.22% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 9 230 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 929 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 31.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @BA9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 31 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

23 954
Suscriptores
-724 horas
-1747 días
+3 94030 días
Archivo de publicaciones
⛔እንደሚታወቀው አብዛኞቻቹ Entrance result በመጠበቅ ላይ ትገኛላችሁ፡፡ዉጤት ሲለቀቅ server busy መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለሆነም በቀላሉ ዉጤት ምታዩበትን የቴሌግራም ቦት ስላዘጋጅንላችሁ እንዲሁም ቦቱ ዉጤት ሲለቀቅ ቀጥታ notification እንዲገባላችሁ ስለሚያደርግ እንድትጠቀሙበት ስንል እናሳስባቿለን። @MOE_Resultsbot @MOE_Resultsbot ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አይረሳ🕹️

እንደሚታወቀው አብዛኞቻቹ Entrance result በመጠበቅ ላይ ትገኛላችሁ፡፡ዉጤት ሲለቀቅ server busy መሆኑ  የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለሆነም በቀላሉ ዉጤት ምታዩበትን የቴሌግራም ቦት ስላዘጋጅንላችሁ እንዲሁም ቦቱ ዉጤት ሲለቀቅ ቀጥታ notification እንዲገባላችሁ ስለሚያደርግ እንድትጠቀሙበት ስንል እናሳስባቿለን። @MOE_Resultsbot @MOE_Resultsbot ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አይረሳ

⛔እንደሚታወቀው አብዛኞቻቹ Entrance result በመጠበቅ ላይ ትገኛላችሁ፡፡ዉጤት ሲለቀቅ server busy መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለሆነም በቀላሉ ዉጤት ምታዩበትን የቴሌግራም ቦት ስላዘጋጅንላችሁ እንዲሁም ቦቱ ዉጤት ሲለቀቅ ቀጥታ notification እንዲገባላችሁ ስለሚያደርግ እንድትጠቀሙበት ስንል እናሳስባቿለን። @MOE_Resultsbot @MOE_Resultsbot ለጓደኞቻቹ share ማድረግ አይረሳ🕹️

Repost from UAT preparation
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ JOIN:@UATPreparation

#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical E
#ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   @tikvahuniversity

Repost from UAT preparation
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ
+4
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ በነዚህ ጊቢዎች ውስጥ ለመማር ከሆነ ግዴታ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል። ለዚህ ዝግጅት ደግሞ በቂ ልምድ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች ታግዛቹ በተለያዩ አጋዥ Materials, Video tutorials, እንዲሁም የአምና ጥያቄዎችን ከኛ ጋር በመስራት እነዚህ ግቢዎች ውስጥ በተሻለ ውጤት መግባት እና አላማቹን ማሳካት ትችላላቹ። ⛔ያላቹ ጊዜ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሳትዘናጉ ካኩኑ ዝግጅት እናድርግ ስንል እናሳስባለን። 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation

Repost from UAT preparation
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ
+4
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ በነዚህ ጊቢዎች ውስጥ ለመማር ከሆነ ግዴታ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል። ለዚህ ዝግጅት ደግሞ በቂ ልምድ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች ታግዛቹ በተለያዩ አጋዥ Materials, Video tutorials, እንዲሁም የአምና ጥያቄዎችን ከኛ ጋር በመስራት እነዚህ ግቢዎች ውስጥ በተሻለ ውጤት መግባት እና አላማቹን ማሳካት ትችላላቹ። ⛔ያላቹ ጊዜ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሳትዘናጉ ካኩኑ ዝግጅት እናድርግ ስንል እናሳስባለን። 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation

✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 1- Advanced Freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- Bright Academy AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ 3-UAT Preparation የFreshman መጽሐፍቶች👇 4- Campus Materials በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶ
+3
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል። @tikvahuniversity

✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 1- Advanced Freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- Bright Academy AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ 3-UAT Preparation የFreshman መጽሐፍቶች👇 4- Campus Materials Freshman exams👇 5- Campus ተማሪ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

6ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል። በዚህ የመጨረሻው ዙር ፈተና፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀ
6ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል። በዚህ የመጨረሻው ዙር ፈተና፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፈተናቸውን በኦንላይን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ Via- Tikvah

ቤተሰብ ከፈጣሪ ጋር ቀጣይ አመት ዩኒቨርሲቲ ገባለዉ ብላቹ ምታስቡ አሪፍ እና አጋር ቻናል እንጠቁማቹ😊 ተቀላቀሉ👇 @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN

Repost from Advanced Freshman
🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡  አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

አብዛኛው ሰው እየሰራ መማር እየተማረ መስራት ይፈልጋል። ነገር ግን ቁርጠኛ ሆነው ይህን የሚያደርጉ ጥቂቶች ናቸው። ከነዚህም መሀከል የ AAU ተማሪዎች ይገኙበታል። 🌗በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እራሱን የቻለ ጥቅም ሲኖረው ከነዛ ውስጥ አንዱ ትምህርትን ከስራ ጋር ጎን ለጎን ማስኬድ መቻሉ ነው። ይህ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ አይደለም ነገር ግን ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የሚማሩ ተማሪዎችም ከትምህርት ጎን ለጎን በ Online Skill ስራ የሚሰሩ ተማሪዎች ናቸው። 🔘እናንተስ የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አስባቹሀል? አላማቹ በነዚህ ጊቢዎች መማር ከሆነ መቼም እነዚህ ጊቢዎች በፈተና አወዳድረው እንደሚቀበሉ ታውቃላቹ። ✈️ታዲያ ለነዚህ ሁሉ ዝግጅት የሚረዳቹ አንድ የ Telegram channel እንጠቁማቹ😊ከታች ባለው ሊንክ በኩል ተቀላቀሉን👇 JOIN: @UATpreparation⭐ JOIN: @UATpreparation

4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የማኅበራዊ
+4
4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ተፈታኞች በወረቀት (PBT) እና በኦንላይን (CBT) ፈተናቸውን ወስደዋል። 5ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ይሠጣል፡፡ ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የገቡ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፈተና ገለጻም ተሰጥቷቸዋል፡፡ በ5ኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ምስል፦ ወለጋ፣ ወልቂጤ፣ ደምቢ ዶሎ፣ ወራቤ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity

Geography Round 4 ፈተና በጠየቃችሁን መሰረት በ PDF ጥንቅቅ ባለ መልኩ ከታች ባለው ቻናላችን ታገኙታላቹ አሁኑኑ Join አድርጉ። https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8

ሌሎች ፈተናዎችን ያላችሁ ተማሪዎችህ ካላችሁ በዚህ @BA9_12bot ላኩልን

ውድ የ Social ተማሪዎች  ከ Round 4 ፈተናዎች ውስጥ ከተማሪዎች  ያገኘናቸውን ጥቂት ፈተናዎች ከታች ባለው ቻናል ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ። https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8

አንዳንድ የሶሻል ተማሪዎች ፈተና ባለመልቀቃችን ቅር እየተሰኛቹ ነዉ።ነገር ግን እኛ የምንለቅላቹ ፈተናዎች ከናንተዉ ተማሪዎች ዉስጥ share ከሚደረጉልን እና በአጋጣሚ ፈተናዉን photo ከሚያነሱ ተማሪዎች ነዉ። በናቹራል ፈተና ጊዜም በዚዉ መንገድ ከተማሪዎች የሚላኩልንን ፈተናዎች አቀናጅተን ፖስት ሰናደርግ ነበር።አሁንም ቢሆን ሶሻል ተማሪዎች ያገኛቿቸዉን ፈተናዎች በዚህ @BA9_12bot ላኩልን።

Repost from UAT preparation
ዛሬም ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው አስተውሉ: ✔️በእርግጠኝነት የአብዛኞቻቹ ፍላጎት ጥሩ የሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ገብቶ መማር ነው። በተለይ ደግሞ AAU መግባት የብዙዎቻቹ ህልም ነው። ✔️ታዲያ የምትፈልጉት ዩኒቨርሲቲ መግባት ግን ቀላል አይደለም። የመግቢያ ፈተናውን በበቂ ነጥብ ማለፍ አለባቹ✌️ ➡️UAT Preparation ለዚህ የመግቢያ ፈተና በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ ያበረታታቹሀል። አሁንም ዛሬ ከጀመራቹ ጊዜ አላቹ አልረፈደም። ነገ ካላቹ ግን ሳታውቁት የፈተናው ጊዜ ይደርሳል። ✨ምን ትጠብቃላቹ በመቶዎች ከሚቆጠሩ አብረውን ዝግጅታቸውን ከሚያደርጉ ልጆች ጋር ተቀላቀሉን🔝 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation@UATpreparation