es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Ir al canal en Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram UAT Tutorial Official

El canal UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 253 suscriptores, ocupando la posición 4 570 en la categoría Deportes y el puesto 2 493 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 253 suscriptores.

Según los últimos datos del 31 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 150, y en las últimas 24 horas de -26, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 5.93%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.30% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 845 visualizaciones. En el primer día suele acumular 471 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 noviembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.

14 253
Suscriptores
-2624 horas
-2077 días
-1 15030 días
Archivo de publicaciones
if you forget your Password while Loging in, please click on " Lost Password" www.havanacademy.com => Courses => UAT Lectures
if you forget your Password while Loging in, please click on " Lost Password" www.havanacademy.com => Courses => UAT Lectures ✔️

Frequently Asked Questions (FAQ)👇 1. What is the UAT exam, and why should I take it? The UAT (Undergraduate Admission Test) is an entrance exam required to join Addis Ababa University (AAU). Since AAU is an autonomous university, it sets its own admission criteria and uses UAT to identify competent and well prepared students. Scoring high on this exam is crucial if you aim to join AAU. 2. If I score well on the UAT, what other criteria must I meet to join Addis Ababa University? In addition to the UAT, your Ethiopian University Entrance Exam (EUEE) results are also considered. AAU assigns 50% of the admission decision weight to the EUEE, so both scores matter. To secure your spot, you need to perform well in both UAT and EUEE. High achievement in UAT strengthens your chance of admission into one of the most prestigious universities in Ethiopia. Share: @UATtutprialofficial1 Tutorial Registration: @UATtutorial_bot

Which one is your dream university to study?
Anonymous voting

ባለፈው አመት UAT ወስዶ የነበረ አንድ ወንድማችን ያለፈበትን ልምዱን አጋርቶን ነበር ። እኛም ትማሩበታላቹህ ብለን በማሰብ አጋራናቹህ። "English lay mnm seatu aybekam neber abzagnaw SAT ena ye pharagraph teyake seleneber gize yebalal fetenaw yan yahl kebad adelem gn seat yasfelegal betam Ene English 20 teyake salsera 48 nw amteche yewedekut seat bibekagn arif wetet yenoregn neber I will pay tomorrow and join your tutorial I hope I don't do the same mistake this year" በነገራቹህ ላይ ይሄን ነገር ለመፍታት ሃምሳ መጽሓፍ ማንበብ ወይም ሃምሳ ኮርስ መቀላቀል ያን ያክል አያግዛችሁም። ትክክለኛዉን መልስ መመለስ ብቻዉን በቂ አይደለም። ትክክለኛዉን መልስ በሚሰጠው ጊዜ ዉስጥ መመለስ መቻል አለባችሁ። UAT Tutorial ፈተናዉን ራሳችሁን በሰአት ገድባችሁ የምትለማመዱበትን ሲስተም ገንብተን ጨርሰናል። የUAT ፈተና ከሚሰጥበት ሲስተም ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ለፈተና ስትቀመጡ አዲስ አይሆንባችሁም። ይሄም በፈተና ጊዜ በቀላሉ ወደምትፈልጉት ጥያቄ ለመሄድ፣ የከበዳችሁን "Mark" አድርጎ ለማለፍ፣ የዘለላችሁትን ለማየት ወዘተ ያስችላችሁዋል። ማንኛዉም ለ UAT Tutorial የተመዘገበ ተማሪ ሲሙሌሽኑን አክሰስ ማድረግ የሚችል ይሆናል። ለምን አታሳዩንም? እንዴት ነው ለፈተና ለመዘጋጀት የሚያግዘን? ማለታቹህ አይቀርም። እኛም ይሄን አስመልክቶ YouTube Video ስለሰራን 👇👇 እዚህ ላይ ገብታቹህ እዩ። UAT ሀ ብሎ ሲጀመር ጀምረን ስለUAT፣ Freshman እና አጠቃላይ የዩኒቨርሲቲ መረጃዎችን እየለቀቀቅን ስለሆነ SUBSCRIBE ማድረግ እና የቀደሙ ቪዲዮዎችን ማየትንም እንዳትረሱ። https://youtu.be/UbVkM8tBj90?si=duTykhOZdeyRUbDD ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ በነጻ! ቦታዎች እየሞሉ ሲለሆነ ፈጥናቹህ ዛሬዉኑ ተመዝገቡ ለመመዝገብ፡ @UATtutorial_bot ለጥያቄ እና እገዛ፡ @UATSUPPORT

English lay mom seatu aybekam neber abzagnaw SAT ena ye pharagraph teyake seleneber gize yebalal fetenaw yan yahl kebad adelem go seat yasfelegal betam Ene English 20 teyake salsera 48 nw amteche yewedekut seat bibekagn arif wetet yenoregn neber I will pay tomorrow and join your tutorial I hope I don't do the same mistake this year

በዚህ ዓመት በGov't scholarship አዲስ አበባ ዪኑቨርሲቲ ለመግባት የሚትፈልጉ ተማሪዎች እነዚን 3 ወሳኝ ነገሮችን ማወቅ አለባችሁ👇 - ጥሩ EUEE Result - የድጋፍ ደብዳቤ -ጥሩ UAT result ለምን እንደሆነ በደንብ ተብራርቷል👇 https://vm.tiktok.com/ZMS7ABPDS/

AAU እንዴት ነው ምገባው? ቆይ ደሞ ለUAT በደንብ ማንበብ አለብኝ?😟 ደሞ ከ 2 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ😮🙉 ወዮ🙆‍♂️ አሁን  UAT ካልሰራሁ  ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈 💥የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎 💥ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም.. ✨🎉🎉እንደቀጠለ ነው✨🎉🎉 ምኑ አትሉም😳? የUAT tutorial ነዋ🥰😎 🤓UAT ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመትም ብዙ uee ላይሰራ ይችላል። ደጋግመን እንደምንላችሁ ከ14000 በላይ ተወዳድሪዎች 9000 የሚሆኑት AAU መግባት አልቻሉም፣ መግባት ብቻም ሳይሆን ጥሩ UAT ውጤት ስለሌቸው የምፈልጉትን ዲፓርትመንት አያገኙም። ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱? እና በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial አቅርበናል🥳🥳 እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆‍♀️ 👨‍🏫👩‍🏫አስተማሪዎቻችን ✨Doctors and Professors ✨ UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students ✨ Subject experts ✨Young Graduates 🎈እንዲሁም የ አምና  UAT ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል! እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል? ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶችን እናስተምራለን።📚 ✅ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬 ✅ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summery Note አለ። ✅በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የUAT ፈተናዎችን እንሰራለን።😯 ✅ ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ሃቫን UAT Solution በይፋ የምናስጀምር ይሆናል። ✅ ከለኤክቸር 5 በኋላ በሃግራችን ለመጀምሪያ ጊዜ እየተሞከረ ያለውን የUAT Simulation የምንጅምር ይሆናል። እንዲሁም የ 2016 ፣ የ2017 UAT ጥያቄዎች አሉን : ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡 ✅ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ AAU እንዲሁም ከትምህርት ሚንስቴር schedule  ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን ዛሬ ጀምሬናል ።🎉 ✅ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን። ✅ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform / AAP እንዲሁም website ይሆናል። 🤩 ገና ካሁኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተቀላቅልዋሉ፣ Section 1,2, 3,... ሞልቷል! ለትምህርት አሰጣጡ ጥራት ሲባል በመጀመሪያ ዙር ከ 2000 በላይ ተማሪ አንቀበልም።❌ ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የAAU ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ!😎 ተቀላቀሉን... ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ🔴🔴 👉@UATtutorial_bot 👉Contact : @UATsupport ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው! Join and share 🙏🏾🙏🏾   ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸@UATtutorialofficial🔸 ➖➖➖➖➖➖➖ 🔥97.4% ያሳለፍናቸውን የ አምና ተማሪዎቻችንን ለጥራትና ታማኝነታችን  ምስክር አርገናል።

💫የUATን የስኬት ጉዞ ለመጀመር ወስናችሁ ፣እኛ ጋር ለተመዝግባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ Approve ማድረግ መጀመራችንን በደስታ እናሳውቃለን!! ስለዚህ እየገባችሁ Check እንድታደርጉ እንላለን 🔆ብዙዎች የድል መንገዳቸውን ከኛ ጋር  'U' ብለው ጀምረዋል:: እናንተስ? ህልማቸውን እውን ለማድረግ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን አብረን ለመጓዝ  እናንተን ብቻ ጠብቀናል‼️ 💢ለመመዝገብ⤵️ @uattutorial_bot For more information join @uattutorialofficial1

በBot የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ሊንክ ስለተላከላችሁ Check for it. @UATtutorial_bot

በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ UAT ከጀመረ ከመጀመሪያዋ ቀን አንስቶ UAT Tutorial Official ከተማሪዎች ጎን በመሆን ውጤታማ እንዲሆኑ አድርጓል ፥ ለፍሬም አብቅቷል። ✅በዚህም አመት እናንተን ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀን የእናንተን መመዝገብ እየተጠባበቅን እንገኛለን። ❇️ ከዚህ በፊት ስንሰጣቸው ከነበሩ Services በተጨማሪ ልክ Online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ ባበለፀግነው የሲሙሌሽን ሲስተም ብቁ የሚያደርጓችሁን ሞዴል ፈተናዎች ይዘን መጥተናል። እንደ ከዚህ ቀደሙ ዛሬም አብረናቹህ ነን። ስኬታችሁ ያኮራናል። 👉 ከቀናት በኋላ ላይቭ Q&A Session ከዚህ ቀደም እኛ ጋር ተምረው UAT ከሰቀሉ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። Share: @UATtutorialofficial1 Registration: @UATtutorial_bot

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመንግስት ስኮላርሽፕ አግኝተው መማሪ የሚችሉ ተማሪዎች እነማን ናቸው? በጣም ጠቃሚ መረጃ👇 https://vm.tiktok.com/ZMSWv6t5r/

💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡 📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ። 💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት 📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል። 📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል። 📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው። 📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል። Registration is open👇 @UATtutorial_bot Share: @UATtutorialofficial1

Dear Registered Students, We are pleased to inform you that you will receive your approval today! Registration is still open👇 @UATtutorial_bot Share: @UATtutorialofficial1

LAST YEAR UAT Exam Date and Place ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University 4.Ethiopian Civil Service University 5.Kotebe Metropolitan University 6.St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ 1.Adama Science and Technology University 2.Bahir Dar University 3.Dire Dawa University 4.Hawassa University 5.Jimma University 6.Mekelle University 7.Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: በዚህ አመት የመፈተኛ ቦታዎች የመጨመር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው። ይሄም ለብዙ ተማሪዎች እንድልን የሚፈጥር ሲሆን በዚያው ልክ ፉክክሩን ከበድ ያደርገዋል። በርቱልን። ቀጣይ ረቡዕ ለUAT ፈተና ለምትወስዱ ልጆች ትልቅ ነገር እናበስራችኋለን። @UATtutorialofficial1

The minimum requirements to take UAT Exam👇 https://vm.tiktok.com/ZMSWr5YFa/

🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል። ✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል። ✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣ ✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች ✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication. ✅ UAT trained AI support ✅ ከእያንዳንዱ ቶፕክ ከ 300+ የUAT ጥያቄዎች ✅ ነጻ Mentorship and Counseling service ልዩ የሚያደርገን UAT ሲመሰረት አብሮ መመሰረታችን ነው ፣ በዚህ ምክንያት የ2016 እና 2017 UAT ጥያቄዎችን በብቸኝነት ማቅረብ መቻላችን ነው። ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot ሼር: @UATtutorialofficial ☎️ 09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22

Official Announcement: Registration for the Undergraduate Admission Test (UAT) is now open! ➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ @UATtutorial_bot ➖➖➖➖➖➖➖➖