es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Ir al canal en Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram UAT Tutorial Official

El canal UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 366 suscriptores, ocupando la posición 4 574 en la categoría Deportes y el puesto 2 479 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 366 suscriptores.

Según los últimos datos del 27 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 202, y en las últimas 24 horas de -28, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 7.04%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.39% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 012 visualizaciones. En el primer día suele acumular 488 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 2.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 28 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.

14 366
Suscriptores
-2824 horas
-2307 días
-1 20230 días
Archivo de publicaciones
የምርጦቹን ፣የአንጋፋ መሪዎች፣የተላልቅ Researchዎች፣የትላልቅ Doctor Enginnerዎች ቤት የሆነውን ይህን ትልቁን የታሪክ መዳረሻ የሆነውን AAU ለመቀላቀል ምን እያደረጋቹ ነው‼️🤔🤔 ✍
የምርጦቹን ፣የአንጋፋ መሪዎች፣የተላልቅ Researchዎች፣የትላልቅ Doctor Enginnerዎች ቤት የሆነውን ይህን ትልቁን የታሪክ መዳረሻ የሆነውን AAU ለመቀላቀል ምን እያደረጋቹ ነው‼️🤔🤔
✍️ ተግታቹ እየተዘጋጃቹ ነው? 😣ለመዘጋጀት እየሞከራቹ ነውው??? 😭ተስፋ ቆርጣቹ ትታቹታል⁉️⁉️ 😭ተስፋ መቆረጥ እማይታሰብ ነው ‼️ በተለይ እኛ HAVAN ACADAMY እያለን የማይገመት ነው‼️‼️ የ 3 DAY UAT EMERGENCY PACKAGE እያለ እንዳትጨነቁ ከእናንተ ሚጠበቀው አሁኑኑኑ መመዝገብ ነውውውው 📣የዛሬው እድል እንዳያመልጣቹ‼️📣 ወፍጹም እንዳያመልጣቹ!! እንዳትጸጸቱ‼️‼️ አሁኑኑ ፈጥናቹ ተመዝገቡ 👉@UATtutorial_bot Discoubt code USE 👉 UAT2019 ለተለያዩ ጥያቄዎች 👉https://t.me/Havanhome

💎 PREMIUM PACKAGE — Only 3 DAYS LEFT!!! The UAT is almost here. Still have weak areas? Questions you’re unsure about? Feelin
💎 PREMIUM PACKAGE — Only 3 DAYS LEFT!!! The UAT is almost here. Still have weak areas? Questions you’re unsure about? Feeling like you need one final push? Premium gives you the support you need to make these last 3 days count: ▸ Daily challenges ▸ Live Q&A ▸ Weak-area support ▸ Full assistance Don’t prepare alone when you can prepare with support. Share this with your friends and let’s make it to AAU together. 🫂 ⏳ 3 DAYS. ONE FINAL PUSH. 💎 🅿🆁🅴🅼🅸🆄🅼 PACKAGE — FINISH STRONG. Register Now: @UATtutorial_bot Discount code: Premium

ዛሬ የመጀመሪያውን ሞደል ፈተና የምንጀምር ይሆናል። ማታ 2 ሰዓት ይጠብቁን !👇 www.uatmodel.com
ዛሬ የመጀመሪያውን ሞደል ፈተና የምንጀምር ይሆናል። ማታ 2 ሰዓት ይጠብቁን !👇 www.uatmodel.com

so ይህን ቀን በታላቅ በመነሳሳት እንጀምር! 🔥 በዚህ ልዩ ቀን ብለዙ ጥያቄዎች እንድትዘጋጁ እናግዛችኋለን። ያለፈው ዓመት Verbal Reasoning ጥያቄዎችንም ሼር የምናደርግ ይሆናል። stay tuned !

Welcome to UAT Tutorial Official! We are the most trusted and top-ranked UAT preparation centers. Access Previous UAT Exam Questions (2016, 2017 & 2018) Use our official platform to access and practice real previous UAT questions:👇 🌐 www.uatmodel.com simulation 9 - 2016 simulation 10 - 2017 simulation 11 - 2018 Simulation 11 - 2018

We had an amazing live session ብዙ ጥያቄዎቻቹ ተመልሰዋል ብለን እናምናለን! በዛውም አሪፍ ምክሮችን ከsenior Last year ተፈታኞች ያገኛቹ ሲሆን ከዛም አንዱ ብዞቻቹ ስጠይቁ
We had an amazing live session ብዙ ጥያቄዎቻቹ ተመልሰዋል ብለን እናምናለን! በዛውም አሪፍ ምክሮችን ከsenior Last year ተፈታኞች ያገኛቹ ሲሆን ከዛም አንዱ ብዞቻቹ ስጠይቁ፣ስታነሱ የነበረው ዋነኛው ጥያቄ ‼️‼️‼️‼️ እንዴት እንዘጋጅ የሚል እና ሌላኛው ደሞ ስለ 3DAY UAT EMERGENCY PACKGE ነው ስለዚህ አሁንም ሳይረፍድባቹ ተመዝገቡ‼️‼️‼️ ለመመዝገብ @UATtutorial_bot ስለ universityዎችጨ ስለሌሎችም ጥያቄ ካላቹ join ⚜️https://t.me/Havanhome

የምትፈልጉትን ጥያቄ ጠይቁ! ብዙዎች ምላሽ እያገኙኙኙ ነው። Join the live session @UATTutorialofficial

📌 Special class package ገዝታችሁ Simulation ያልተጠቀማችሁ www.uatmodel.com ተጠቀሙ:: 📌 ከከፈላችሁ በኋላ MY DASHBOARD የሚለውን Check አድርጉ! @UATTutorialofficial

📌 የአምና Cutoff point ነው። 📌 በየአመቱ እየጨመረ ነው የሚሄደው። @UATTutorialofficial
+1
📌 የአምና Cutoff point ነው። 📌 በየአመቱ እየጨመረ ነው የሚሄደው። @UATTutorialofficial

ይህችኛዋ Calculator ነው የምትፈቀደው @UATTutorialofficial
ይህችኛዋ Calculator ነው የምትፈቀደው @UATTutorialofficial

Smart question answering 📌 Verbal partኡ በዋናነት Cover የሚያረገው Passage ነው። ይህን ስትሰሩ 👉 መጀመሪያ ጥያቄውን Check አድርጋችሁ Introduction እና Conclusionኡን Check አድርጋችሁ ትመልሳላችሁ። 👉 አንድ ቃል ከተጠየቃችሁ ደግሞ እሷን ቃል ፈልጋችሁ መልሱ። 📌 Data አይታችሁ ጥያቄውን መልሱ እዛው English part ላይ አለ። እና Calculator ተጠቀሙ። 📌 Grammar partm አለ። 📌 ሲከብዳችሁ Flag አርጋችሁ ገምታችሁ እለፉት Maths part 👉 ጥያቄው ከከበዳችሁ ምርጫውን እያስገባችሁ ሞክሩ። 👉 Mean ምናምን ጥያቄ ስትጠየቁ Calculator ተጠቀሙ። 👉 የከበዳችሁን flag አርጋችሁ አልፋችሁ በኋላ ሞክሩት። 🔥 ሁሉንም ጥያቄ Save አርጋችሁ Next በሉ። ከአምና ተፈታኝ ከአሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ🔥 @UATTutorialofficial Join the live session

UAT PREPARORS, ARE YOU READY FOR THE EXAM? Not sure if you’re fully prepared yet? No worries! Come and test yourself in our F
UAT PREPARORS, ARE YOU READY FOR THE EXAM? Not sure if you’re fully prepared yet? No worries! Come and test yourself in our FREE LIVE UAT REVISION SESSION. We’ll review topics and questions that frequently appear in the UAT exam, so you can refresh your knowledge and identify what you still need to work on. Don’t miss this chance to do your final revision for FREE! September 6 Live on Telegram Invite your UAT friends and let’s get ready together!

Time management 📌 ፈተና ስንገባ 90% የሚወስነው Mindsetኣችን ነው። Mindsetኣችን ጥሩ ጥሩ እንዲያስብ ማድረግ 📌 ከባድ ጥያቄ ሲያጋጥም ሌላውም ከብዶታል ብሎ ራሳችንን ማረጋጋት ጥያቄውን 50% የመ 📌 የፈተናውን ጥያቄ እስከ 3ጊዜ ማሰስ አለባችሁ የመጀመሪያው ዙር - ቀላል ጥያቄዎችን ስሩ ( 1 ጥያቄ ላይ ከ 30 sec በላይ በዚህ ዙር ላይ አናባክንም) ሁለተኛው ዙር - መካከለኛ ጥያቄዎችን መስራት ( ከምርጫዎቹ Elimination የሚባል Technique በመጠቀም መስራት) ሶስተኛው ዙር - ከባባድ ጥያቄዎችን የምንሰራበት ነው። ሜላት ፈቃዱ - የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ Join the live session ገና ብዙዙዙዙዙ ምክር ይኖራል።

ስለ 📌 Time management 📌 በመጨረሻዎቹ ቀናት እንዴት ለፈተና እንደምነዘጋጅ 🔥 የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን ያካፍሉናል። አሁኑኑኑ join በሉ። @UATTutorialofficial

ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨 5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔 እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመ
ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨 5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔 እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመን ነው። ይሄን እንድታደርጉ ደግሞ HAVAN ACADEMY ከ ጎናቹ ነው። UAT እንዳልፍ ምን ላድርግ?🤔 የ 3 DAYS EMERGENCY PACKAGE  በመግዛት እና በአግባቡ በመጠቀም ህልምዎ ወደ ሆነው ADDIS ABABA UNIVERSITY  መግባት ይችላሉ በ Department , በ Freshman life Journey እና በተለያዩ  ነገሮች ላይ ያሎትን ጥያቄ በ: 👉 https://t.me/Havanhome ለመመዝገብ ። 👉@UATtutorial_bot በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ያግኙ

🥳🥳🥳⚜️HERE IS THE 100 VOTE SURPRISE⚜️ 🥳🥳🥳
🥳🥳🥳⚜️HERE IS THE 100 VOTE SURPRISE⚜️ 🥳🥳🥳

ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨 5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔 እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመ
ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨 5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔 እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመን ነው። ይሄን እንድታደርጉ ደግሞ HAVAN ACADEMY ከ ጎናቹ ነው። UAT እንዳልፍ ምን ላድርግ?🤔 የ 3 DAYS EMERGENCY PACKAGE  በመግዛት እና በአግባቡ በመጠቀም ህልምዎ ወደ ሆነው ADDIS ABABA UNIVERSITY  መግባት ይችላሉ በ Department , በ Freshman life Journey እና በተለያዩ  ነገሮች ላይ ያሎትን ጥያቄ በ: 👉 https://t.me/Havanhome 👉@HavanStudentSupport በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ያግኙ

We are going live 1 hour Left Stay tuned!
We are going live 1 hour Left Stay tuned!