cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የአርሴ እና የማንቼ ፍንስ

የትላልቆቹ ክለቦች የአርሴ እና ለማንቼ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ የተከፈተ ጥራቱን የጠበቀ ቻናል እዚህ • ፈጣን አና ከእውነተኛ ምንጭ የተገኙ መረጃዎች • የጨዋታ ትንታኔ እና የጨዋታ ውጤቶች እና የመሳሰሉትን • ስለ ሀያሎቹ አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ እናውራ✌️❤

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 561
Suscriptores
-1324 horas
+457 días
+18730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🚨ማይክል አርቴታ እና ማርከስ ራሽፎርድ በክረምቱ ዝውውር ላይ ባለፉት ሳምንታት ውይይት አድርገዋል። በሁለቱም በኩል ፍላጎት አለ ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ለአርሴናል ለመሸጥ ፈቃደኛ መሆን አለመሆኑ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
👍 2👎 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙 ፖል ስኮልስ '' በእኔ እና በኮቢ ማይኖ መካከል ሰዎች እያነፃፀሩ አይቻለው እናም አትልፉ እኔ 19 አመት እያለው ካለኝ አቋም አንሳር እሱ 10 ጊዜ የተሻለ ነው።'' 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ላካዜት ዛሬ ልደቱ ነዉ። መልካም ልደት 🎉❤️! 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
7🎉 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ማን ዩናይትድ የ18 አመቱ የሬንስ አማካኝ የዱዌ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል። በዚህ የውድድር አመት በ ሊግ 1 አራት ጎሎችን አስቆጥሯል! የተጫዋቹ ዋጋ የ€35M  ነዉ። Source: (mirror football) 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
👍 3👏 1
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።። add channel 1k @Slimshady_lp                           
Mostrar todo...
💯
🎁 ይሸለሙ 🎁
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️|  ጋብሬል: "እኔ (ወደ አርሰናል) ስመጣ ምናልባት ክለቡ ጥሩ ጊዜ ላይ አልነበረም።  አሁን በኤምሬትስ ስታዲየም በሆንን ቁጥር የሚሰማን ስሜት የማይታመን ነው"። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
3👍 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 የኤሪክ ቴን ሀግ እና የማንችስተር ዩናይትድ ሊለያዩ ነው ። ውሳኔ ተወስኗል ኤሪክ ቴን ሃግ ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
👍 3😭 2👎 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ነጥብ ሰብስበው ዋንጫ ማሸነፍ ያልቻሉ ክለቦች። ማን ዩናይትድ 2ጊዜ አርሰናል ደሞ 1 ጊዜ ብዙ ነጥብ በመሰብሰብ ዋንጫ ያጣ ክለቦች ናቸው። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
😐 4👍 1
#OFFICAL አሌሃንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሆና ተመርጣለች። 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
በአመታት ውስጥ ቡካዮ ሳካ እያሳየ ያለው ለውጥ ! 🥶 🅢🅗🅐🅡🅔➽ @Arseandmanutd
Mostrar todo...
4👏 2