cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/abuoubeyda46

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
693
Suscriptores
Sin datos24 horas
+577 días
+24330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አድ ለምታረጉ እህት ወድሞች ጀዛአኩመላሂ ኸይር ፊ ዱንያ ወል አኤራ ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን ለመልካም_ነገር_እንሽቀዳደም_ሰዎች_እስኪሉንም_አንጠብቅ_መልካም_ስራ_ለራስ_ስለሆነ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። አድ አድርጉ  የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ባረከላሁ ፊኩም ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል 👇👇👇👇👇👇 #ስለ #Group_Chanel ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ እና ጥያቄው መጠየቅ ለምትፈልጉ #ፈትዋም ቢሆን #መጠየቅ_ትችላላቹ ከዚህ በታች ባለው ሊንኩን አናግሩን 👇👇👇 @bint_mute_bot 👆👆 ((መልካም አዳር የለይል ሰላት ላይ አትዘናጉ))🌹
Mostrar todo...
አድ ለምታረጉ እህት ወድሞች ጀዛአኩመላሂ ኸይር ፊ ዱንያ ወል አኤራ ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 26,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን ለመልካም_ነገር_እንሽቀዳደም_ሰዎች_እስኪሉንም_አንጠብቅ_መልካም_ስራ_ለራስ_ስለሆነ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። አድ አድርጉ  የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ባረከላሁ ፊኩም ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 26,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል 👇👇👇👇👇👇 #ስለ #Group_Chanel ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ እና ጥያቄው መጠየቅ ለምትፈልጉ #ፈትዋም ቢሆን #መጠየቅ_ትችላላቹ ከዚህ በታች ባለው ሊንኩን አናግሩን 👇👇👇 @bint_mute_bot 👆👆 ((መልካም አዳር የለይል ሰላት ላይ አትዘናጉ))🌹
Mostrar todo...
እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 26,000  እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን
Mostrar todo...
📢 አዲስ የኪታብ ቂርአት በቀጥታ ስርጭት ኪታብ ።፦ ኹዝ አቂዳ ሊ    ጀ      መ         ር            ነ               ው ከምሽቱ 4:30 ላይ ጠብቁን እንሻላህ ሊንኩን ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/abuoubeyda46
Mostrar todo...
ኢብኑ ያሲን ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ 📚📚

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ግቡ👉

https://t.me/abuoubeyda47

ሸሪዓና ሸሪዐን ያማከሉ ነገሮችን መሠረት በማድረግ ዲናችንን ከፍ ያለ ደረጃ ማቆናጠጥ ነዉ..... ስለ #Group_Chanel ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ እና ጥያቄው መጠየቅ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ሊንኩን አናግሩን 👇👇 @bint_mute_bot

👍 2
ልብህ ሲስተካከል... አይንህ ሀራምን አያይም, ጆሮህ ሀራምን አይሰማም, ምላስህ ሀራምን አይናገርም, እጅህ ሀራምን አይጨብጥም, እግርህም ወደ ሀራም አይወስድህም! إذا صلحت، صلح الجسد كله!
Mostrar todo...
👍 2
✍️የውመል ቂያማ አላህ አንድን ሰው 🎤 አንተ የአደም ልጅ ሆይ ታምሜ አልጠየከኝም።ሰውየውም እንዴት እጠይቅሀለው አንተ የአለማት ጌታ ሀነህ!ያ ባርያዬ እገሌ መታመሙን አውቀህ አልጠየከውም።እሱን ብጠይቀው ኖሮ እኔን እሱ ጋር ታገኘኝ ነበር 🎤የአደም ልጅ ሆይ አብልቼህ አላበላኸኝም።እሱም እንዴት አበላሀለው አንተ የአለማት ጌታ ሆነህ!ያ ባርያዬ እገሌ ተርቦ አውቀህ አላበላኸውም።ብታቅ ኖሮ እሱን ብታበላው እኔ ዘንድ ምንዳውን ታገኘው ነበር። 🎤የአደም ልጅ ሆይ አጠጥቼህ አንተ ግን አለጠጣኸኝም ።እሱም እንዴት አጠጣሀለው አንተ የአለማት ጌታ ሆነህ!ያ ባርያዬ እገሌ ተጠምቶ አውቀህ አላጠጣኸውም።ብታቅ ኖሮ እሱን ብታጠጣው እኔ ዘንድ ምንዳውን ታገኘው ነበር። ✍️አንተ የአላህ ባርያ ምን ይሆናል መልስህ ጥያቄው አንተ ላይ? 🚫ጥያቄውን ለመመለስ ጊዜው ያኔ ሳይሆን አሁን ነው ያ ዐብደሏህ። አላህ ይወፍቀን🤲
Mostrar todo...
🖇🌹አላህ መልካም የሻለትን ሰዉ ድኑን ያስገነዝበዋል✅✅ ◆ ነብያችን صلى الله عليه وسلم አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ📖📚 የዛሬ የደርስ ጥያቄየን ጨርሻለሁ በሌላ እስክንገናኝ ፊአማኒላህ ወሰላሙአለይኩም📚🍀🌹
Mostrar todo...
👍 8
11✍️ነብያችን ሰለላሁ አለይሕ ወሰለም ዲኑን አማልተው ነው የሞቱት?Anonymous voting
  • A//ባጢል
  • B//ሀቅ
  • C//ወላሁ አእለም
0 votes
👍 3