es
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Ir al canal en Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Pp of Pp ꨄ

El canal Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 15 726 suscriptores, ocupando la posición 5 454 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 146 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 15 726 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -375, y en las últimas 24 horas de -11, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 4.21%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.23% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 662 visualizaciones. En el primer día suele acumular 350 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 21.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

15 726
Suscriptores
-1124 horas
-747 días
-37530 días
Archivo de publicaciones
መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ በወደቅክ ቁጥር ተነስ በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል። ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር። ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች  ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡     never give up💪

የእግር ኳስ ወዳጅ ሆናችሁ እሄ ታላቅ ቻናል ከሌላችሁ በእውነት ትልቅ ውርደት ነው የእግር ኳስ አታዩም ማለት ነው.❌ ✅ ትልቁን የእግር ኳስ ቻናላችንን ተቀላቀሉ✅  💚👉@sport_vibess 💛👉@sport_vibess ❤👉@sport_vibess ከነገ ማታ 3:00 ጀምሮ የካርድ ሽልማቶች የምናረግ ይሆናል ቀድመው ቻናላችንን join በማድረግ ይጠብቁን...🥰 የኳስ አፍቃሪያን በሙሉ እሄንን ቻናል join አርጉ ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ የትኛውንም የእግር ኳስ መረጃ በሰፉው እኛ ቻናል ላይ ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ.😇 እባኮት ቻናላችንን sher በማድረግ ይተባበሩን...🥰 እናመሰግናለን...😇

ጭካኔ ካስተማረህ ሰው በላይ ባለውለታህ የለም

መንገድ ካልያዘ ፈረሰኛ መንገድ የያዘ እግረኛ ይሻላል::😚💗

እግዚአብሔር ይመስገን በኔ ብቻ ሚቻል አልነበረም 🙏

ደግነት ድንበር ያስፈልገዋል።🥱

#ቀናችሁ🥰
የሰላም የደስታ የፍቅር    ፈጣሪን የሚተመሰግኑበት🙏 መልካም  ነገር   የምትሰሙበት ይሁንላችሁ
😇መልካም  ውሎ family።❤️

እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ አያፍርም!

ቅጥ ያጣ ይሉኝታ ለቁጭት ይዳርጋል!

Good morning 8am የተኛቹትን አያካትትም እናንተ ተኙ
Good morning 8am የተኛቹትን አያካትትም እናንተ ተኙ

Good
night
🥱😌❤️

ለዚ ነው ሂወትን ማላምናት 🥲🤣😁
ለዚ ነው ሂወትን ማላምናት 🥲🤣😁

ለኬሚስትሪ አስተማሪ CO₂ን ኮቱ ብሎ አንብቦለት ከት/ት ዓለም የተሰናበተው ጀለስህ ተመርቀህ ስራ ልትፈልግ ስትሄድ በ Rava 4 ሊሸኝህ ሲጠራህ

ስትስቅ ሚፈታ ፀጉር ይዛ ፂም ከሌለው አላገባም ትላለለች😶😢
ስትስቅ ሚፈታ ፀጉር ይዛ ፂም ከሌለው አላገባም ትላለለች😶😢

መች ይሆን ግን እንደ ጤነኛ ሰው ከ6ሰአት
በፊት የምተኙት.🤭

ሀላስ 🙂‍↔️💗
ሀላስ 🙂‍↔️💗

አስጨናቂ ቀናት እና እንቅልፍ የሌላቸው ለሊቶች ብዙ ያስተምራሉ....🥀

በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው💯❤️

ቲቸር፦ አፍ ለምን ይጠቅማል ተማሪ፦ ለመሰዳብ! ቲቸር፦ ሂድ!.....ዱርዬ ክፍት አፍ! ተማሪ፦ይኸው አላልኮትም🥴😛

Best expression😌😁
Best expression😌😁