cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ENTRANCE EXAM PREP 🇪🇹

Owner : @kohal_g SOCIAL GROUP፦ https://t.me/social_science1 NATURAL GROUP፦ https://t.me/natural_science11

Mostrar más
Etiopía7 061El idioma no está especificadoEducación52 772
Publicaciones publicitarias
1 828
Suscriptores
+324 horas
+97 días
+1530 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
@Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
2332Loading...
02
👑 የEntrance ፈተና ልምድ ፣ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ጥር መጀመሪያ 2013 ዓ.ም Entrance ልንፈተን አንድ ወር ነበር የቀረን። ከትምህርት ሚንስቴር ግልፅ የሆነ መግለጫ ወቶ የነበረ ቢሆንም ፣ ብዙ ተማሪዎች አሁንም ይዛወራል ብለው እየጠበቁ ነበር። ለነግሩ አይፈረድባቸውም ኮቪድ ባይገባ 2012 ግንቦት ላይ ይፈተን የነበረን ባች ፣ ሰባት ስምንት ጊዜ ተራዝሟል እያሉ 8 ወር አቆይተውን። እኔ ጋር ግን እንደዛ አልነበረም ፣ 8ቱንም ወር ሙሉ ሌላው ፊልም ሲጨፈጭፍ ፣ አንዳንዱ Gym ሲሰራ ፣ ቀጭ ብዬ ክላሴ ውስጥ አነብ ነበር። ችግር የተፈጠረው ግን ፈተናችንን ከመፈተናችን በመጨረሻው ወር ላይ ነበር። ፈተናችን መጋቢት 06 ሆኖ ፣ ጥር ሲገባ አከባቢ ማንበብ አስጠላኝ ፣ ምክንያቱም Exam Book ላይ አብዛውን ጥያቄ ከመላመዴ የተነሳ ፣ ምልሱን ሳላስብ ገና ባለፈው ስሰራው ምን ብዬ እደሞላውት  ትዝ ይለኝ ነበር ።  የማንበው መፅሃፍ ላይ ቀጣይ ገፅ ምን ሊሆን እንደሚችል ሁላ ዝም ብዬ እየገመትኩ ትክክል እሆን ነበር ነበር። አዲስ ነገር የለዉም በጣም ያስጠላ ነበር ፣ እንዲህ እንዲህ እያለኩኝ ከከራረምኩ በኋላ ግን  የፈተና ወንበር ላይ ስቀመጥ እያንዳንዱ ፈተና እንግዳ ነበር  የሆነብኝ ። ልክ ላነብ ስል ይሰለችኝ የነበረው አወኩት ያልኩት ነገር ሁሉ ከየት ይምጣ ? አይምሯችን እንደ ተሳለ ሰይፍ ይመሰላል ፣ በየግዜው በየጊዜው እንዲሰራ ካላረግነው ደንዞ ነው የሚቀረው።  ወይም እንዲህ ማሰብ እንችላለን ፣ ጫማችንን ጥሩ አርገን ወልውለን ከተጫማነው በኋላ ፣ በሌላኛው ቀን እንዲሁ ለማጥለቅ ብንፈልግ መወልወል ግድ ይለን ይሆናል፣ ከ ቀናት በፊት አፅድተን ተጫምተው ቢሆንም እንኳን እላዩ ላይ የሚደረቡ አላስፈላጊ ነገሮች አሉ።  ነገ ለምንጫማው ዛሬ ላይ የተወለወለ መልካም ሊሆን ይችላል ፣ ከአንድ ወር ባላይ ሳይወለወል የቆየ ጫማ ግን ልዩ ለሆነ ፕሮግራም ማረግ ፣ እም! እም! አይነፋም! ✅️ ቻLu | 6 Kilo Campus | እጩ የስነ ልቦና ባለሙያ ©Qesem
4793Loading...
03
Chemistry g11 Reactions, laws and formulas book 📖📚📖 🔹🔹🔹Join Our Channel @grade9to12ethiopia
59812Loading...
04
Media files
79818Loading...
05
💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች  ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ መቅድም ፥ ለአይምሯችንን በተገቢው መንገድ በመጥቀም ለፈተና ከመዘጋጀት አኳያ ከግምት ውስጥ ማስገባት ከሚገቡን ብዙ ነገሮች አሉ ። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት ፡ • አብዛኛው የአእምሯችን የማሰብ እና የማስታወስ አቅም በቀላሉ የሚገነባ አደለም • የምናነብበት መንገድ ቀላል በሚሆንበት ጊዜ ሊረሳበት የሚችልበት እድል የሰፋ ነው ። • የሚከብዱንን እርዕሶች እና ሃሳቦች  ላይ ለፈተና መዘጋጀት መሞከር ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል ፤ ይሁን እንጂ እነዚህን ነገሮች ለማስተካከልና ጥሩ ችሎታ ለማግኘት የግድ ጫናውን ተጋፍጦ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። • ጥያቄ ስትሰሩ መልሱን ወይም መፍትሄውን ከማየትችሁ በፊት በተለየ መልኩ ለማስብ ብትጥሩ የተሻለ ትማራላችሁ። • ያለ እረፍት ለማንበብ መታገሉ ፣ መሸምደድ እና ደጋግሞ ማንበብ አያዘልቅም! በአይምሯችን ውስጥ ያሉ የዕውቀት ክምችቶችን በአንድ ደን እንዳሉ ዛፎች አስቧቸው። ከአንድኛው  ቦታ ወደ ሌላኛው ቦታ በተመላለሳችሁ ቁጥር እንዴት እዛ ቦታ መድረስ እንዳለባችሁ እየገባችሁ ይመጣል። ችግሩ ግን ፈተና ላይ በዚህ በምታውቁት መንገድ እንድትሄዱ አትጠየቁም ፣ ፈተና እንደ ስሙ ፈተና ነው እና ፣ የምታውቁትን እና የለመዳችሁትን መንገድ ዘግተው ሌላ ትክክለኛውን አቅጣጫ ፈልጋቹ ድረሱ ትባላላችሁ። ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ ሃላፊነቱ ከፈተናው በፊት በ ደን ውስጥ ያሉትን መግቢያ እና መውጫ አማራጮች ጠንቅቆ ማውቅ ነው ማለት ነው። ለዚህ ነው ጎብዝ ተማሪዎችን ንባብ እንዴት ነው ብላችሁ ብትጠይቋቸው እንደሚከብድ የሚነግሯችሁ ፣ ምክንያቱም ሮጠው ያቺን ደስ የምትለዋን እርዕስ አይደለም ከላይ ከላይ የሚያነቡት ፣ ውስጥ ድረስ ይገባሉ ፣ በኋላ ፈተናው እንዲቀላቸው አሁን ከባድ ነው ያሉትን ነገር በሙሉ ይጋፈጣሉ። ይህን ካልን አሁን አዋጭ ወደ ሆኖ የንባብ ስልቶች ዝርዝር እንለፍ! 1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች) High school እያለው አንድ መምህሬ ሶስት ጊዜ ከማንበብ 1 ጊዜ ጥያቄ መስራት ይል ነበር። ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው። በ አንድ ድንጋይ አራት ወፍ መምታት እየተቻለ አንድ ውፍ - ሼ ነው። 2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ) ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ"  አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ የውሻ ጥርስ አጥንት በመታገል ነው የሚጠነክረው ፣ በጭካኔ የመጣው ቢመጣ ንክስ ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን በቀይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ኖራችሁ ማለት ነው ። 3️⃣ አይምሮን በከባድ ሚዛን መፈተን የሰራችሁት ጥያቄ ደግማችሁ ምስራት ደስ ይላል አደል ? አዳዲስ ማቴሪያል ከማንበብ ይልቅ ድሮው ያነበባችሁትን ምስመር በመስመር ስታነቡ ቀላል ነው። ካነበባችሁ በኋላ ጥያቄ ስሰሩ መጀመሪያ ላይ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች ለኮፍ ለኮፍ አርጋችሁ መጨረሻ ላዩ የሚኖሩትን ከባባድ ጥያቄዎች ለማን የተዘጋጁ ይመስላችኋል? ለ ግቢ ተማሪዎች  ወይስ ለመምህራን! አሰልቺ የሆኑ እና ግራ የሚያጋቡ ርዕሶችን ማንበብ አድካሚ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ የሚሰማችሁ ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየተገላችሁ እና እየለፋችሁ እንደሆነ የምትረዱበት እንጂ የ ወድቀታችሁ ማሳያ አደለም። 4️⃣ ክፍተት መስጠት ( SPACING) በጣም ትልቅ የሆነ አይምሮን ሃይልን የሚወስዱ ንባቦችን ስታነቡ ምናልባት ደስ ብሏችሁ ዛሬ ከዚህ ለአፍታ እንኳን ሳልነሳ ጭርሼ ውላለው ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እንዲህ እያረጋችሁ ለትንሽ ቀናት ሊሳካ ይችላል ፣ ከዛን ግን አይምሯሁ ዝሎ ንባብ የሚባል ነገር እርም ብላችሁ ስተውት ትዝ ይላችሁኋል? አይምሯችሁም አይናችሁም እንዲያርፍ  ፍቀዱለት ፣ ለ 2 ወይም ከ ሶስት ሰዓት ንባብ በኋላ ፣ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ፣ የተፈጥሮ photon Energy እያገኘ አይናችሁ እንዲዝናና ፍቀዱለት ፣ ለመሳቅ ለመጫወት ሞክሩ ! ምክንያቱም አይምሯችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥሉትም ቀናት ስለሚያስፈልጋችሁ። 5️⃣ ንባብን በነጻነት ማጣመር አንድ አይነት እርዕስ ለመጨረስ ወይም አንድ Subject ላይ አይምሯችሁን አትገድቡት ፣ History ላይ ያነበባችሁት a battle of "some site " ምናልባትም Geography Class ደግሞ የ Mineral site ሊሆን ይችላል ፣ 9ኛ ክፍል ያነበባችሁት 11ኛ ክፍል ላይ ካለ ሁለቱንም መፅሃፍ ዘርግታችሁ አንድ ላይ አጣምሯችሁ ለማንበብ አትፍሩ። ነባባችሁ የግድ ደባሪ መሆን የለበትም ጥሩ ውጤት ለማምጣት ፣ Chemistry ያነበባችሁት ርዕስ Biology እንድታነቡ  ከገፋፋችሁ ሂዱ አንብቡ ፣ በንባብ ፍቅር ተጠመቁ ፣ ውስጣችሁን  እንዲወራችሁ ፍቀዱለት ፣ የንባብ ፍላጎታችሁን ለስኬታችሁ ተጠቀሙበት። 6️⃣ ሁሌም ንቁ መሆን ይሄን ብሔራዊ ፈተና ጥሩ አርጎ ለምስራት እየተጋ ያለው ጓደኛችሁ ጋር ደውሉ ፣ ወይ የትምህርት ቤት አማካሪያችሁ ወይ ደግሞ የምትግባቡት መምህር ጋር ፣ አሁን እየሄዳችሁበት ካለበት ብቃት ብላይ ልትሄዱበት የምትችሉበትን ርቀት ጠይቋቸው። በፍጹም የአሸናፊነት ወይ ደግሞ የውሸጥ ድል ስሜት እንዲያዘናጋችሁ አትፍቀዱ ፣ በአቅራቢያችሁ ሁሉ ያሉት ብዙ መልፋት እንደማይጠበቅባችሁ ሲነግሯችሁ ፣ ተዘናግታችሁ በስንፍና እንዳትሰናከሉ ከልብ ትቢት ተጠበቁ 7️⃣ ማስታወሻ ዘዴን ማዳበር ሊረሱ የሚችሉ ሃሳቦችን ልታስታውሱበት የምትችሉባቸውን ዘዴዎች በመፍጠር ለምዝናናት ሞክሩ ፣ ምናባዊ በሆነ መልኩ በግጥም ፣ ወይ በ acronyms ወይ በ Diagram አግናኝታችሁ ለመረዳት ሞክሩ። ✅ JOIN & SHARE 👇👇👇    https://t.me/entrance_prep1    https://t.me/entrance_prep1
92814Loading...
06
☝️ከ 5 wer ቡሃላ በድጋሜ የተለቀቀ
8780Loading...
07
Media files
7893Loading...
08
G-11 Unit 8 ⭕️Vector transformation ⭕️ 👉Note + EUEE question 👉የ40 Entrance question ናቸው። ስለዚህ መልሱን ለማግኘት Exam book መጠቀም ትችላላችሁ።
1 09917Loading...
09
✅በዝህ ሳምንት model ምትፈተኑ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲደርስ በ @kohal_g share አድርጉልን.
9991Loading...
10
✅በዝህ ሳምንት model ምትፈተኑ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲደርስ በ @kohal_g share አድርጉልን.
290Loading...
11
👍Join and Share 🕸 🔗Grade12 Mathematics 👍 🧵Practice Questions🕸🌿 @EntranceExamprepare @EntranceExamprepare
1 62620Loading...
12
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
89623Loading...
13
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 2
90722Loading...
14
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 3
1 05424Loading...
15
ቤተሰብ በኃላ እነዳይቆጫችሁ ልያልቅ 7 ቀን ብቻ ነው የቀረው !!!!🙄🙄🤷‍♂ ይሄው እኔ በ 5 ቀን የሰራሁት 🤷‍♂ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1493565971
8461Loading...
16
Tetekemubet arif new His-11 full note new👍
8050Loading...
17
Media files
85515Loading...
18
Media files
10Loading...
19
ቤተሰብ በኃላ እነዳይቆጫችሁ ልያልቅ 8 ቀን ብቻ ነው የቀረው !!!!🙄🙄🤷‍♂ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1493565971
8482Loading...
20
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል!! Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች👌👆 @Entranceprepare @Entranceprepare
8457Loading...
21
Tap Swap በCrypto አለም ውስጥ ትልቅ በሆነው በSolana የሚመራ Verified የሆነ በቀላሉ በቴሌግራም የመጣ Tap በማድረግ ብቻ የሚገኝ Easy Money ነው የ1 Solana ዋጋ 176 የአሜሪካ ዶላር ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ሊዘጋ 12 ቀን ብቻ ይቀረዋል ከዚህ በፊት Not Coin ላይ የተሸወዳችሁ ይሄኛው ደግሞ ከNot Coin የተሻለ ነው እኔ በNotcoin 76 Dollar ሰርቻለሁ Actually its not big But its Good😊 ሊንኩን ተጠቅማችሁ እድላችሁን ሞክሩ ቤተሰቦች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1493565971 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
9920Loading...
22
ቤተሰብ በኃላ እነዳይቆጫችሁ ልያልቅ 12 ቀን ብቻ ነው የቀረው !!!!🙄🙄🤷‍♂ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1493565971
1 0511Loading...
23
⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅ ======================== ⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ ✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ቻናሉን ለወዳጅዎ 🌟Share ያድርጉ ✅ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
8798Loading...
24
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑ ተገልጿ። መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። ©tikvahethiopia @EntranceHubEthiopia
8772Loading...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
ፈ.mp45.80 MB
2
👑 የEntrance ፈተና ልምድ ፣ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ጥር መጀመሪያ 2013 ዓ.ም Entrance ልንፈተን አንድ ወር ነበር የቀረን። ከትምህርት ሚንስቴር ግልፅ የሆነ መግለጫ ወቶ የነበረ ቢሆንም ፣ ብዙ ተማሪዎች አሁንም ይዛወራል ብለው እየጠበቁ ነበር። ለነግሩ አይፈረድባቸውም ኮቪድ ባይገባ 2012 ግንቦት ላይ ይፈተን የነበረን ባች ፣ ሰባት ስምንት ጊዜ ተራዝሟል እያሉ 8 ወር አቆይተውን። እኔ ጋር ግን እንደዛ አልነበረም ፣ 8ቱንም ወር ሙሉ ሌላው ፊልም ሲጨፈጭፍ ፣ አንዳንዱ Gym ሲሰራ ፣ ቀጭ ብዬ ክላሴ ውስጥ አነብ ነበር። ችግር የተፈጠረው ግን ፈተናችንን ከመፈተናችን በመጨረሻው ወር ላይ ነበር። ፈተናችን መጋቢት 06 ሆኖ ፣ ጥር ሲገባ አከባቢ ማንበብ አስጠላኝ ፣ ምክንያቱም Exam Book ላይ አብዛውን ጥያቄ ከመላመዴ የተነሳ ፣ ምልሱን ሳላስብ ገና ባለፈው ስሰራው ምን ብዬ እደሞላውት  ትዝ ይለኝ ነበር ።  የማንበው መፅሃፍ ላይ ቀጣይ ገፅ ምን ሊሆን እንደሚችል ሁላ ዝም ብዬ እየገመትኩ ትክክል እሆን ነበር ነበር። አዲስ ነገር የለዉም በጣም ያስጠላ ነበር ፣ እንዲህ እንዲህ እያለኩኝ ከከራረምኩ በኋላ ግን  የፈተና ወንበር ላይ ስቀመጥ እያንዳንዱ ፈተና እንግዳ ነበር  የሆነብኝ ። ልክ ላነብ ስል ይሰለችኝ የነበረው አወኩት ያልኩት ነገር ሁሉ ከየት ይምጣ ? አይምሯችን እንደ ተሳለ ሰይፍ ይመሰላል ፣ በየግዜው በየጊዜው እንዲሰራ ካላረግነው ደንዞ ነው የሚቀረው።  ወይም እንዲህ ማሰብ እንችላለን ፣ ጫማችንን ጥሩ አርገን ወልውለን ከተጫማነው በኋላ ፣ በሌላኛው ቀን እንዲሁ ለማጥለቅ ብንፈልግ መወልወል ግድ ይለን ይሆናል፣ ከ ቀናት በፊት አፅድተን ተጫምተው ቢሆንም እንኳን እላዩ ላይ የሚደረቡ አላስፈላጊ ነገሮች አሉ።  ነገ ለምንጫማው ዛሬ ላይ የተወለወለ መልካም ሊሆን ይችላል ፣ ከአንድ ወር ባላይ ሳይወለወል የቆየ ጫማ ግን ልዩ ለሆነ ፕሮግራም ማረግ ፣ እም! እም! አይነፋም! ✅️ ቻLu | 6 Kilo Campus | እጩ የስነ ልቦና ባለሙያ ©Qesem
Mostrar todo...
👏 12👍 3 3😱 1
Chemistry g11 Reactions, laws and formulas book 📖📚📖 🔹🔹🔹Join Our Channel @grade9to12ethiopia
Mostrar todo...
Extreme Economics.pdf83.95 MB
Chemistry_Formula_book_g11.pdf3.73 KB
Chemistry_Formula_book_g12.pdf3.19 KB
👍 2
Grade 9 and 10 Physics short Note in 2015 2023.pdf1.91 MB
Math Natural.pdf5.71 KB
💡 አዋጭ የንባብ ስልቶች  ለ Entrance Exam ዝግጅት ( ውጤታማ ከሆኑ የግቢ ተማሪዎች ተሞክሮ) እና ከ Educational Psychology ጥናቶች አኩያ መቅድም ፥ ለአይምሯችንን በተገቢው መንገድ በመጥቀም ለፈተና ከመዘጋጀት አኳያ ከግምት ውስጥ ማስገባት ከሚገቡን ብዙ ነገሮች አሉ ። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት ፡ • አብዛኛው የአእምሯችን የማሰብ እና የማስታወስ አቅም በቀላሉ የሚገነባ አደለም • የምናነብበት መንገድ ቀላል በሚሆንበት ጊዜ ሊረሳበት የሚችልበት እድል የሰፋ ነው ። • የሚከብዱንን እርዕሶች እና ሃሳቦች  ላይ ለፈተና መዘጋጀት መሞከር ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል ፤ ይሁን እንጂ እነዚህን ነገሮች ለማስተካከልና ጥሩ ችሎታ ለማግኘት የግድ ጫናውን ተጋፍጦ መዘጋጀት አስፈላጊ ነው። • ጥያቄ ስትሰሩ መልሱን ወይም መፍትሄውን ከማየትችሁ በፊት በተለየ መልኩ ለማስብ ብትጥሩ የተሻለ ትማራላችሁ። • ያለ እረፍት ለማንበብ መታገሉ ፣ መሸምደድ እና ደጋግሞ ማንበብ አያዘልቅም! በአይምሯችን ውስጥ ያሉ የዕውቀት ክምችቶችን በአንድ ደን እንዳሉ ዛፎች አስቧቸው። ከአንድኛው  ቦታ ወደ ሌላኛው ቦታ በተመላለሳችሁ ቁጥር እንዴት እዛ ቦታ መድረስ እንዳለባችሁ እየገባችሁ ይመጣል። ችግሩ ግን ፈተና ላይ በዚህ በምታውቁት መንገድ እንድትሄዱ አትጠየቁም ፣ ፈተና እንደ ስሙ ፈተና ነው እና ፣ የምታውቁትን እና የለመዳችሁትን መንገድ ዘግተው ሌላ ትክክለኛውን አቅጣጫ ፈልጋቹ ድረሱ ትባላላችሁ። ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ ሃላፊነቱ ከፈተናው በፊት በ ደን ውስጥ ያሉትን መግቢያ እና መውጫ አማራጮች ጠንቅቆ ማውቅ ነው ማለት ነው። ለዚህ ነው ጎብዝ ተማሪዎችን ንባብ እንዴት ነው ብላችሁ ብትጠይቋቸው እንደሚከብድ የሚነግሯችሁ ፣ ምክንያቱም ሮጠው ያቺን ደስ የምትለዋን እርዕስ አይደለም ከላይ ከላይ የሚያነቡት ፣ ውስጥ ድረስ ይገባሉ ፣ በኋላ ፈተናው እንዲቀላቸው አሁን ከባድ ነው ያሉትን ነገር በሙሉ ይጋፈጣሉ። ይህን ካልን አሁን አዋጭ ወደ ሆኖ የንባብ ስልቶች ዝርዝር እንለፍ! 1️⃣ Practice Testing ( የመለማመጃ ፈተናዎች) High school እያለው አንድ መምህሬ ሶስት ጊዜ ከማንበብ 1 ጊዜ ጥያቄ መስራት ይል ነበር። ጥያቄ መስራት የገባችሁን እና ያልገባችሁን ቦታ ለመለየት እድል ስለሚሰጣችሁ ፣ ግር ያላችሁ በነቂስ መርጣችሁ ጊዜ በመቆጠብ እንድታነቡ ያግዛችኋል። ምንም እንኳን በ ደን ውስጥ ስላለ ስለሆነ ቦታ ቢያወራም ፣ ከ Note የሚለየው ቦታው ጋር ልትሄዱበት የምትችሉበትን የተለያየ አቅጣጫ ማሳየት መቻሉ ነው። በ አንድ ድንጋይ አራት ወፍ መምታት እየተቻለ አንድ ውፍ - ሼ ነው። 2️⃣ Active Recall ( አብሪ ማስታወሻ) ልክ እያነበባችሁበት ባለበት ፣ የተለየ ሃሳብ ውስጥ የሚከታችሁ ነጥብ አለ አደል? ከዚህ በሗላ ምንድነበር ያለው የምትሉት?" ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጡ ነገሮች ምንድናቸው 5 ነበሩ ብላችሁ"  አይምሯችሁ ላይ ሲያቃጭሉ የምታስቧቸው ! "ጣይቄው እንዲህ ሲሆን መከተል ያሉብን ሁለት ህጎች አሉ" ፣ ብላችሁ እንድታስቡ የሚያረጓችሁ ሃሳቦች እንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፣ ሮጣችሁ ኖት ላይ ለማረጋገጥ አትሂዱ ፣ ራሳችሁን ገድቡት እና ሃሳቡ ሲመጣ አይምሯችሁን ፈትሹት ፣ የውሻ ጥርስ አጥንት በመታገል ነው የሚጠነክረው ፣ በጭካኔ የመጣው ቢመጣ ንክስ ፣ አይምሯችሁን አስጨንቁት ፣ ይህንን ስንል 10 ደቂቃ ሙሉ የሆነ ነገር ሲከብዳችሁ አፍጥጣችሁ እያያችሁት እዘኑ ማለታችን አደለም። 9 Factors of this issue የሚል ነገር ስታዩ ለምን ዝርዝሩ ላይ ትሄዳላችሁ ፣ መጽሃፉን ከድናችሁ ፣ በአይምሯችሁ በማስታውስ ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ከዛን ማስተያየት። ይህን ስታረጉ ኖታችሁን በቀይ ቀለም እየቀባችሁ ካነበባችሁት በላይ በቂ ዝግጅት ኖራችሁ ማለት ነው ። 3️⃣ አይምሮን በከባድ ሚዛን መፈተን የሰራችሁት ጥያቄ ደግማችሁ ምስራት ደስ ይላል አደል ? አዳዲስ ማቴሪያል ከማንበብ ይልቅ ድሮው ያነበባችሁትን ምስመር በመስመር ስታነቡ ቀላል ነው። ካነበባችሁ በኋላ ጥያቄ ስሰሩ መጀመሪያ ላይ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች ለኮፍ ለኮፍ አርጋችሁ መጨረሻ ላዩ የሚኖሩትን ከባባድ ጥያቄዎች ለማን የተዘጋጁ ይመስላችኋል? ለ ግቢ ተማሪዎች  ወይስ ለመምህራን! አሰልቺ የሆኑ እና ግራ የሚያጋቡ ርዕሶችን ማንበብ አድካሚ ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ የሚሰማችሁ ጥሩ ያልሆነ ስሜት እየተገላችሁ እና እየለፋችሁ እንደሆነ የምትረዱበት እንጂ የ ወድቀታችሁ ማሳያ አደለም። 4️⃣ ክፍተት መስጠት ( SPACING) በጣም ትልቅ የሆነ አይምሮን ሃይልን የሚወስዱ ንባቦችን ስታነቡ ምናልባት ደስ ብሏችሁ ዛሬ ከዚህ ለአፍታ እንኳን ሳልነሳ ጭርሼ ውላለው ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እንዲህ እያረጋችሁ ለትንሽ ቀናት ሊሳካ ይችላል ፣ ከዛን ግን አይምሯሁ ዝሎ ንባብ የሚባል ነገር እርም ብላችሁ ስተውት ትዝ ይላችሁኋል? አይምሯችሁም አይናችሁም እንዲያርፍ  ፍቀዱለት ፣ ለ 2 ወይም ከ ሶስት ሰዓት ንባብ በኋላ ፣ ከተቀመጣችሁበት ተነሱ ፣ የተፈጥሮ photon Energy እያገኘ አይናችሁ እንዲዝናና ፍቀዱለት ፣ ለመሳቅ ለመጫወት ሞክሩ ! ምክንያቱም አይምሯችሁ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥሉትም ቀናት ስለሚያስፈልጋችሁ። 5️⃣ ንባብን በነጻነት ማጣመር አንድ አይነት እርዕስ ለመጨረስ ወይም አንድ Subject ላይ አይምሯችሁን አትገድቡት ፣ History ላይ ያነበባችሁት a battle of "some site " ምናልባትም Geography Class ደግሞ የ Mineral site ሊሆን ይችላል ፣ 9ኛ ክፍል ያነበባችሁት 11ኛ ክፍል ላይ ካለ ሁለቱንም መፅሃፍ ዘርግታችሁ አንድ ላይ አጣምሯችሁ ለማንበብ አትፍሩ። ነባባችሁ የግድ ደባሪ መሆን የለበትም ጥሩ ውጤት ለማምጣት ፣ Chemistry ያነበባችሁት ርዕስ Biology እንድታነቡ  ከገፋፋችሁ ሂዱ አንብቡ ፣ በንባብ ፍቅር ተጠመቁ ፣ ውስጣችሁን  እንዲወራችሁ ፍቀዱለት ፣ የንባብ ፍላጎታችሁን ለስኬታችሁ ተጠቀሙበት። 6️⃣ ሁሌም ንቁ መሆን ይሄን ብሔራዊ ፈተና ጥሩ አርጎ ለምስራት እየተጋ ያለው ጓደኛችሁ ጋር ደውሉ ፣ ወይ የትምህርት ቤት አማካሪያችሁ ወይ ደግሞ የምትግባቡት መምህር ጋር ፣ አሁን እየሄዳችሁበት ካለበት ብቃት ብላይ ልትሄዱበት የምትችሉበትን ርቀት ጠይቋቸው። በፍጹም የአሸናፊነት ወይ ደግሞ የውሸጥ ድል ስሜት እንዲያዘናጋችሁ አትፍቀዱ ፣ በአቅራቢያችሁ ሁሉ ያሉት ብዙ መልፋት እንደማይጠበቅባችሁ ሲነግሯችሁ ፣ ተዘናግታችሁ በስንፍና እንዳትሰናከሉ ከልብ ትቢት ተጠበቁ 7️⃣ ማስታወሻ ዘዴን ማዳበር ሊረሱ የሚችሉ ሃሳቦችን ልታስታውሱበት የምትችሉባቸውን ዘዴዎች በመፍጠር ለምዝናናት ሞክሩ ፣ ምናባዊ በሆነ መልኩ በግጥም ፣ ወይ በ acronyms ወይ በ Diagram አግናኝታችሁ ለመረዳት ሞክሩ። ✅ JOIN & SHARE 👇👇👇    https://t.me/entrance_prep1    https://t.me/entrance_prep1
Mostrar todo...
ENTRANCE EXAM PREP 🇪🇹

Owner : @kohal_g SOCIAL GROUP፦

https://t.me/social_science1

NATURAL GROUP፦

https://t.me/natural_science11

👍 3 2
☝️ከ 5 wer ቡሃላ በድጋሜ የተለቀቀ
Mostrar todo...
👍 4
በኢንትራንስ ፈተና በፈጣሪ እርዳታ ለመስራት የተመኛችሁትን ውጤት ከታች ምረጡAnonymous voting
  • ከ 300 እስከ 400
  • ከ 401 እስከ 500
  • ከ 501 እስከ 550
  • ከ 551 በላይ
0 votes
13👍 3
G-11 Unit 8 ⭕️Vector transformation ⭕️ 👉Note + EUEE question 👉የ40 Entrance question ናቸው። ስለዚህ መልሱን ለማግኘት Exam book መጠቀም ትችላላችሁ።
Mostrar todo...
Vectors and Transformation of the Plane.pdf1.16 MB
EUEE on Vectors and Transformation of Plane.pdf5.84 KB
1
✅በዝህ ሳምንት model ምትፈተኑ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲደርስ በ @kohal_g share አድርጉልን.
Mostrar todo...
👍 6