es
Feedback
ጤናአዳም🌿 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 🪮

ጤናአዳም🌿 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 🪮

Ir al canal en Telegram

┣✨•°➖☆ ፈዋሽ ቤት ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ነፃ ሃሳቦች 🔥 ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ኢትዮጵያዊነት🇪🇹☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ኩሩው ቤተሰብ☆➖🌥 ┏━━━━━━━━━━ ┣ @tikurhabeshay

Mostrar más
5 596
Suscriptores
-424 horas
-367 días
-14530 días
Archivo de publicaciones
Can you pay after winning ? 💵No payment⚜️ 💰 DON'T ignore 💯💯 join now to access👇👇 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 https:/
Can you pay after winning ?          💵No payment⚜️ 💰 DON'T ignore 💯💯 join now to access👇👇 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 Add your channel @KSHARES14 👈

❗️How old are you?

❗️How old are you?

ወንድ ልጅ አይጣ… ልጆቹን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሚል፣ በራሱ ላይ የተጫነውን ድካም ሳያማርር በዝምታ የሚሸከም እናቱንና አባቱን ለማሳረፍ ሌት ተቀን የሚጥር ልጅ ብዙ ጊዜ ሰዎች ወንድ ልጅን ሲያዩ ፈገግታውን ብቻ ያያሉ ከፊቱ ጀርባ ያለውን ድካም ግን ማንም አያውቅም ቀን ሙሉ ሲሰራ ሲደክም ሲራብ ሲጨነቅ ማታ ወደ ቤቱ ሲመለስ ልጆቹ ፈገግ ሲሉለት ድካሙን ሁሉ ይረሳል ነገር ግን ከዚያ በላይ የሚያስበው ነገር አለ እናቱ ያቺ እናት በልጅነቱ ከራሷ አስበልጣ የመገበችው ለእሱ ስትል እንቅልፍ ያጣችው ልጇ እንዲማርና እንዲያድግ ራሷን ወደኋላ ያደረገችው እናት አባቱም የቤቱን ሸክም በትከሻው ላይ ይዞ ልጆቹ እንዳይራቡ ሲጥር የኖረው አባት እጆቹ ሲደክሙም ለቤቱ ሲል የቆመው አባት አሁን ደግሞ ልጃቸው እያደገ ነው ሌሊት ልጆቹ ከተኙ በኋላ እሱ ግን አይተኛም በጨለማው ውስጥ ቁጭ ብሎ ስለነገ ያስባል ስለ ልጆቹ ስለ እናቱ ስለ አባቱ  እና ከራሱ ጋር ይታገላል እነዚህን ልጆቼን ማሳደግ አለብኝ  እናቴንም ማሳረፍ አለብኝ አባቴም እንደገና እንዳይደክም እኔ መቆም አለብኝ ይላል አንዳንድ ሌሊቶች ድካሙ እጅግ ይበረታበታል ነገር ግን እናቱን ያስታውሳል እናቴን ሳላሳርፍ እንዳልተወኝ ፈጣሪ ጊዜ ይስጠኝ እሷ ለእኔ ያደረገችውን በሙሉ ሳልመልስ እንዳልተወኝ ብሎ በልቡ ይለምናል ለራሱ ብዙ ነገር አይጠይቅም ትልቅ ቤት ብዙ ገንዘብ የተለየ ሕይወት እነዚህ ሁሉ ከእሱ ፊት ሲቆሙ አንድ ነገር ብቻ ይበልጥበታል እናቴን አሳርፌ አባቴን አስደስቼ ልጆቼን በሰላም አሳድጌ ማየት ይህ ነው የልቡ ትልቁ ምኞት። እና ሰዎች ይህን ሁሉ አያዩም። ወንድ ነው… ይችላል ጠንካራ ነው… አይደክምም እሱ ይችለዋል… ይሉታል እሱ ግን ሰው ነው። ይደክማል ይጨነቃል አንዳንዴም በዝምታ ይሰበራል ግን ማንም እንዳያየው ፊቱን ይዞ እንደገና ይነሳል ምክንያቱም ከኋላው የሚያምኑበት ልጆች አሉ ከፊቱ ደግሞ እናቱና አባቱ አሉ አንድ ቀን ግን ሁሉም ድካሙ ከንቱ እንዳልነበረ ያውቃል እናቱ ተቀምጣ ልጇን ስትመለከት በዓይኗ እንባ ይሞላል ልጄ አንተ በልጅነትህ እኔ እንዳሳደግኩህ አሁን አንተ ልጆችህን እያሳደግክ ነው ግን የኔ ትልቁ ደስታ ልጄ ሆነህ መቆምህ ነው ትለዋለች እሱም ምንም አይልም እጇን ብቻ ይይዛል ከዚያም አባቱን ይመለከታል አባቱ ዝም ብሎ ያየዋል ብዙ ቃል አይናገርም ነገር ግን በዓይኑ ውስጥ ያለው ኩራት ሁሉንም ይናገራል ያኔ ወንድ ልጅ ምን እንደሆነ ይገባል ወንድ ልጅ ማለት ለራሱ ብቻ የሚኖር ሰው አይደለም የሚወዳቸውን ሰዎች ለማሳረፍ ራሱን የሚያበረታ ልብ ነው ወንድ ልጅ አይጣ ልጆቹን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሚል፣ እናቱን አንድ ቀን ሳላሳርፍ አልተውም የሚል አባቱን ከዓመታት ድካም ትንሽም ቢሆን ለማሳረፍ የሚጥር ሌሊት ሁሉ ከራሱ ጋር ታግሎ ጠዋት ላይ እንደገና ፈገግ ብሎ የሚነሳ ልጅ እንዲህ ያለ ወንድ ልጅ አይጣ የቤቱን ሸክም ሲሸከም ራሱን እንኳን እንዳይረሳ ፈጣሪ ጉልበትንም ሰላምንም ይስጠው🤍🪽

ውይ አንተማ ብር ስታገኝ ተቀየርክ ለመባል ያብቃቹ🥲💗 አሜን በሉ😒

የኔ ፍቅር እኔና አንቺ MMA ብንጋጠምስ ፈገግ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ😍

የዘንድሮ ዋንጫ ከወያላ አያልፍም😔

BLUE'S 💙✊🏻🫵🏻
BLUE'S 💙✊🏻🫵🏻

🔥👌👏

City😍😍😍
City😍😍😍

Reallll😭😂😂😂

እኛ ሰፈር ከምሽቱ ሶስት ሰአት ቡሃላ ብቻዋን ምትንቀሳቀስ ሴት ካለች እመኑኝ ኤርትራዊ ናት!

spotify user name ??

And For those who were Dumb enough to Believe Johnny Would loose last night በተለይ ያስያዛቹ ምና የምር የአእምሮ መንበላጠጥ ችግር አጋጥሟቹሃል 😂 እና
And For those who were Dumb enough to Believe Johnny Would loose last night በተለይ ያስያዛቹ ምና የምር የአእምሮ መንበላጠጥ ችግር አጋጥሟቹሃል 😂 እና እንኳን ተበላችሁ ምድረ ጅል.! It's Not a Script it's a plan ⚡️

ለማንኛውም ትላንት የተሸነፉትን ሰብስባችሁ ወደ ግንባር ላኩ እኛን ለጊዜው ተዉን, እኔ ችች እና ቻቻ ደሞ ከዚ በሁአላ ባናያቹ ደስ ይለናል.! 😂 #StayHumble #ይታፈሱ #እኛንተዉን
+2
ለማንኛውም ትላንት የተሸነፉትን ሰብስባችሁ ወደ ግንባር ላኩ እኛን ለጊዜው ተዉን, እኔ ችች እና ቻቻ ደሞ ከዚ በሁአላ ባናያቹ ደስ ይለናል.! 😂 #StayHumble #ይታፈሱ #እኛንተዉን

ለማንኛውም ትላንት የተሸነፉትን ሰብስባችሁ ወደ ግንባር ላኩ እኛን ለጊዜው ተዉን, እኔ ችች እና ቻቻ ደሞ ከዚ በሁአላ ባናያቹ ደስ ይለናል.! 😂 #Stay Humble #ይታፈሱ #እኛን ተዉን
+1
ለማንኛውም ትላንት የተሸነፉትን ሰብስባችሁ ወደ ግንባር ላኩ እኛን ለጊዜው ተዉን, እኔ ችች እና ቻቻ ደሞ ከዚ በሁአላ ባናያቹ ደስ ይለናል.! 😂 #Stay Humble #ይታፈሱ #እኛን ተዉን

Can you pay after winning ? 💵No payment⚜️ 💰 DON'T ignore 💯💯 join now to access👇👇 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 https:/
Can you pay after winning ?          💵No payment⚜️ 💰 DON'T ignore 💯💯 join now to access👇👇 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 https://t.me/+ZTGsPYYX_3tlZjE1 Add your channel @KSHARES14 👈

Intro እኮ አንደኛ ነበር mtsm😭

❗️How old are you?