SÍGMA BØY
522
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-3030 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰውን ከሚያሙ ሰዎች ጋር አትዋል ምክንያቱም አንተ ስትሄድ ስላንተ ስለሚያወሩ!
ወንድ ሁን 😈
@
Photo unavailableShow in Telegram
Guy's እንደ ሚትወዱት
እርግጠኛ ነኝ::
ለ ፕሮፋይላችሁ[PRØFÍLE] አታስቡ
አሁኑኑ #JØÍN ይበሉ 👇🎠🌆👇
4k -» WALLPAPER
8K -» PROFÍLE PÍCTURE
HD -» PÍCTÚRÉ
Photo unavailableShow in Telegram
ከደስታ ብዛት የተነሳ
እየጮክ ጌታዬ ሆይ!
ለብቻዬ እንደማተወኝ
አውቅ ነበር የምትልበት
ቀን ይመጣል እስከዛ
ጠንክረህ ስራ!💪
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
💵 ይህንንም እንስራ
TapSwap ወይም Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች ሌላ አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ።
⚠️ ስታስጀምሩ ትንሽ ቆየባችሁ እስከሚያልቅ በትግስት ጠብቁት
✅ Start Now / ይጀምሩ👇
Photo unavailableShow in Telegram
👀 ይኸው ሌላ መንገድ መቷል
Notcoin ያመለጣችሁ ሰዎች አሪፍ ተመሳሳይ ገንዘብ ምሰሩበትን ምርጥ የ ቴሌግራም Bot ነው ።
✅ Start Now👇
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጥቅስ ለወንዶች
1.አንተ በሌለህበት ስለ አንተ የሚከራከርልህ ስነምግባርህ ነው ፤ ስለዚህ ስነምግባር ይኑርህ።
2.ጅሎች እንዳይንቁህ ፤አህዮች እንዳይረግጡህ ከፈለክ አትከተላቸው።
ወንድ ሁን ሲግማው😈🦾😈
@SIGMA_MAX_ET
👍 1❤ 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
#RULE
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ክብርህን አስጠብቅ ማንም አንዳይንቅህ!!!
ክብር 😈
ክብር😈
ክብር👿
@
3.56 MB
ናፈቀችህ እንዴ?
ሂድና ፕሮፋይሏን እይ
ሂድና ቴክስቷን አንብበው
ከፈለክም አልቅስላት❗️
እሷ ደስተኛ ምትሆነው በአንተ አይነቱ ጀዝባ ሳይሆን
ስለ እሷ ግድ በማይሰጠው ወንድ ነው‼️
ስለዚህ ያ ወንድ ሁን ‼️
ኮራ በል ጀግናው👿
👍 4❤ 2