cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Damot News24 - English version

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
አማራን ተቋም አልባ የማስቀረት ግዙፍ ሴሪዎች በነ ዐቢይ አሕመድ… በሕክምና ትምህርት ዘርፍ ከ65 ዓመት በላይ ልምድ ያለው 'የጎንደር ዩንቨርስቲ'ን የማፍረስ እና ልምድ ያላቸውን መምህራንን እና ዶክተሮች ወደ ጅማ የማዘዋወር የነ ዐቢይ አሕመድ ድብቅ ፕሮጀክት በሰፊው እየተሰራበት ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተመሰረተና በህክምናው ዘርፍ ከአዲስ አበባው (ጥቁር አንበሳ) ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል በምስራቅ አፍሪካ ደረጃ አንጋፋው የህክምና ተቋም ነው። በህክምናው ዘርፍ ብቻ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችንም አፍርቷል። ይህን አንጋፋ የአፍሪካ ሀብት የሆነ ተቋም በግብዓትና በሰው ኃይል ለማፍረስ ጅማ ዩኒቨርሲቲን ለማንገሥ በጥናት ላይ የተመሠረተ ሴራ እየተሰራበት ነው። (መረጃው ከጎንደር ዩንቨርስቲ ሰዎች የተላከልን ነው) በኦሕዴድ በኩል፦ "ጅማን የ ሜዲካል ቱሪዝም ማዕከል እናደርጋለን" በሚል የጎንደር ዩንቨርስቲን ማፍረስ እንደ ግብ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ሆኗል። ይህ አማራን የተቋማት መዃን የማድረግ የኦህዴድ ፕሮጀክት፣ ከጥልቅ ጥላቻ እና አማራ ጠልነት የሚመነጭ ነው። የጎንደር ዩንቨርስቲ በወልቃይት ጉዳይ በሰራቸው ወገን ተኮር (አማራዊ) ተግባራት በሁለቱም ኃይሎች ማለትም በወያኔም፣ በኦሕዴድም ጥርስ ውስጥ የገባ ተቋም ነው። ለዚህ አንጋፋ የትምህርት ተቋም ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ምንም ዓይነት አዳዲስ የሕክምና ግብዓት አልተሰጠውም፤ ተቋሙም በበጀት እየታሸ ይገኛል። በአንፃሩ ጅማ ዩንቨርስቲ ራሱን እንዲያደራጅ የማድረግ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እየተደረገበት ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሚሰሩ ከፍተኛ ልምድና ዕውቀት ያላቸው የሕክምና ሳይንስ መምህራንና ተመራማሪዎችን በከፍተኛ ጥቅማ ጥቅም በማማለል እንዲፈልሱ የማድረግ ሥራው በትልቅ በጀት እየተሰራበት ነው። በአንፃሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብዓትና በበጀት እጦት እንዲሽመደመድ በመደረግ ላይ ነው። ይህም አማራን በሰው ኃይልና በተቋማት የማራቆት ኦነጋዊ ፕሮጀክት ነው። #በሌላ ተመሳሳይ የሕክምና ነክ መረጃ ፦ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ አዲስ ፋርማሲ መክፈት አይቻልም። ፍቃድ ተከልክሏል። በአማራ ክልል ከመካከለኛ ክሊኒክ ጀምሮ መክፈት አይቻልም። ምክንያት ያሉት ደሞ አዲስ ስታንዳርድ እያወጣን ስለሆነ የሚል 'ታገሱን' የሚል ምላሽ ተሰጥቷል። በሌላ በኩል በኦሮሞ ክልል የፋርማሲ ፍቃድ ያወጡ ሰዎች አዲስ አበባ ላይ መስራት የሚችሉበት ያልተፃፈ ሕግ ተግባራዊ በመሆን ላይ ነው። በሌላ መረጃ ደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሕክምና ክፍሉን የመዝጋት እንቅስቃሴ በሚቀጥለው በጀት ዓመት ይኖራል። ለዚህም እንዲረዳ አቅጣጫ እንዲያስቀምጡ የኦህዴድ ፖለቲካ አስፈፃሚ ሆዳም አማሮች በምሁር ሥም ተሰብስበዋል። እነዚህን መረጃዎች በሙሉ ደምረን ስንመለከታቸው አማራን በሰው ኃይልና በተቋማት የማዳከም፤ የማራቆት ብሎም የተቋም መኻን የማድረግ ኦነጋዊ ፕሮጀክቶች ናቸው። ይህ ደግሞ ከጥልቅ ጥላቻና አማራ-ጠልነት የሚመነጭ ነው።
50Loading...
02
•    ከሰሞኑ ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን እየዞረ ተማጽኖ ልመና እያቀረበ ያለው ጦራችን ከሶማሊያ እንዳይወጣ አግዙን እያለ ኡጋንዳም ደቡብ ሱዳንም እየተንከራተተ ነው፡፡   •     አሁን ባለው ሁኔታ እንደአገር የነበረን ቀጠናዊ ተሰሚነት ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን በጥባጭ አገር ተደርጋ እየተሳለች ነው፤   •    የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ዘንድ የነበራት ተጽዕኖ ወደዜሮ ወርዷል፤   ⏺ ኦሕዴድ ብልጽግና ባልተጻፈ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው፡- በኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ላይ የሚያራምደው የጣልቃ ገብነት ፖሊሲ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በሆነች አገር ገዥው ፓርቲ በሕብረቱ አባል አገር ላይ አመጽን የትግል ስልቱ ያደረጉ ኃይሎችን በይፋ ሲደግፍ መታየቱ ለቀሪ አባል አገራቱ መልዕክቱ ‹ግጭት ደጋሽነት› ነው፡፡ ➽ ‹ለጎረቤት አገራት ቅድሚያ የሚሰጥ›  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አለኝ የሚል አገዛዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሰፊ መስተጋብር ያላቸውን ጎረቤት አገራት ሉዓላዊነት የሚንድ፤ ጸረ-ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀቱን አጉልቶ ያሳያል፡፡ ➽ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ንዋይ Foreign Direct Investment (FDI)  ነጥፏል፡፡ ➽ ከአገር የሚሸሽ እንጂ ወደአገር ውስጥ የሚገባ ሀብት የለም፡፡ ➽የውጭ ብድርና እርዳታ ተመናምኗል፡፡ ለጋሽ አገራት ለጦረኛው አገዛዝ ጀርባቸውን ሰጥተውታል፡፡  ➽ ወሳኝ የሚባሉ ዓለማቀፍ ተቋማት፣ በደህንነት ስጋት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደናይሮቢ ኬንያ እያዞሩ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ውድቀት የዲፕሎማሲ ቀውሱ የወለደው፤ የአገዛዙ ኪሳራ  ናቸው፡፡ በዚህ መሰል የዲፐሎማሲ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ አገርን የሚመራው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው ዘርፍ 400፡ 500 ዓመታት ወደኋላ ጎትቷታል፡፡   ዐቢይ አሕመድ ይሄን አገራዊ ውርደት፤ የለውጡ ስኬት ሲል ይጠራዋል፡፡ ይሄ ሰውና እርሱ የሚመራው አገዛዝ በሕዝብ ትግል እስካልተወገዱ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ አይችልም!! የአካባቢው አገራትም ሊረጋጉ አይችሉም!! ምክንያቱም አገዛዙ የነፍስ ቁማር፤ የደም ግብር፤ የጦርነት ፖሊሲን የሥልጣን ማስጠበቂው ያደረገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራት የተረፈ ጦረኛ አገዛዝ መሆኑን ከበቂ በላይ አይተነዋል፡፡ እናም ሕዝብ ከአገዛዝ በላይ መሆኑን በተግባር ለማሳየት ጊዜው አሁን ነው፤ ጊዜው ደግሞ የፋኖ ትግል ነው!! ኢትዮ 251 ሚዲያ
50Loading...
03
የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) tሰናበቱ። ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም መሾማቸው ይታወሳል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) ማሰናበታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
50Loading...
04
https://youtu.be/RfBUMuvC120?si=ctdARS34A4Sz1J0Y
40Loading...
05
የጓጓንለት ቀን ደርሷል! አሁን የምንፈልገው የአንድ ወጥ አማራዊ ዕዝ ምስረታ የፍፃሜው መስመር ላይ ደርሷል። በሚዲያዎች እንደነረው ጩኸት ሳይሆን ሁሉም የፋኖ አመራሮቻችን "የህዝብ ጥቅምና የትግሉን ዓላማ አስቀድመው" በስክነት በመምከር የተሻለ የሚሉትን ይዘው መጥተዋል። ሂደቱ ለህዝባችን ህልውና የትግል ግብን ያስቀደመ፣ በጋራ ተመክሮ፣ በመተማመን ላይ የተመሰረተ የጋራ ውሳኔ ያለበት ነው። ይህ ሂደት "መሪዎቼ የምንለውን፣ መሪዎቻችን የምንለውን" ፈጥሮልናል! እነሱ ያመኑበት፣ እኛም ያመንበት ነው። ከዚህ ውጭ ግን ትግላችንን ለመከፋፈል እንዘጭ እንገፍ ሲሉ የነበሩ ቁራዎች ስራቸው ነውና ዛሬም ሆነ ነገ መጮሃቸው የሚጠበቅ ነው። ለምሳሌ እራሳቸውን "አንድ አማራ" ብለው የሚጠሩ የቲክታክ መንደር ዝርግ አፎች ገና ምኑም ይፋ ሳይሆን "ኧረ እናቴ ጥሪኝ" እያሉ ነው፤ የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን እነዚህ ወፍ ዘራሽ ዝርግ አፎችም ሚጢጢዬ ብናኝ ናቸው - ከትግላችን እፍፍፍ ተብለው የሚተኑ። ሌሎች ቁራዎችን ከሰሞኑን መጮህና መነፍረቃቸው የሚጠበቅ ነው - እንዳሻቸው! ላናሸነፍ ያልጀመርነው ትግል ላይ ነን፤ እናም በጠላቶቻችን በድን ላይ ቆመን ድላችንን እንዘክራለን!
60Loading...
06
ሽመልስ አብዲሳ በነቀምት የፈፀመው ተግባር "የኩምሳ ሞረዳ ሃውልት ሳታፈርሱ መንገድ አላስመርቅም" -- ሽመልስ አብዲሳ ነገሩ እንዲህ ነው… አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰኞ እለት (ሰኔ 24/2016 ዓ.ም) በምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች መሠረተ ልማት አስመረቆ ሲመለስ፣ በነቀምት ከተማ የተሠሩ መንገዶችን ለማስመረቅ በከተማዋ አመራሮች ፕሮግራም ተይዞለት መንገድ አዘግተው ቢጠብቁትም ለዞን አስተዳደሩ እና ለከተማው ከንቲባ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ረግጧቸው ወደ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ መሄዱ ተነግሯል። ለብስጭቱ ምክንያት ደግሞ የኩምሳ ሞሮዳ ሃውልት አለመፍረስ ነው። የወለጋ ኦሮሞ ከባድ ጥላቻ እንዳለበት የሚነገረው ሽመልስ አብዲሳ፣ በሁለቱ የወለጋ አመራሮች ላይ "ከነፍጠኛ ጋር በመሆን ኦሮሞን የጨፈጨፈውን የኩምሳ ሞረዳ ሃውልት ሳታፈርሱ መንገድ ሰራን ትላላችሁ?" በማለት አምባርቆባቸው ጥሏቸው ሂዷል ተብሏል። ኩምሳ ሞረዳ ማለት የሌቃ ነቀምቴ ስርወ መንግስት ሶስተኛውና የመጨረሻው (እስከ እኤአ 1892 ድረስ) መሪ የነበሩ ኦሮሞ ናቸው
60Loading...
07
Media files
50Loading...
08
የዳንኤል ክብረት 6ሺ ሰራዊት ብልፅግና መቋቋም ያልቻለውን የአማራ ልጆች የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ለመመከት በርካታ የዲጂታል ብልፅግና ሃይል ማሰማራቱን አለም አቀፍ ሚዲያዎች መዘገባቸው እውን ሆኗል። ይህን ተከትሎም በዛሬው ዕለት ብቻ 6ሺ የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊቱ በስራ ላይ እንዲሰማራ መታዘዙን ምንጮች ገልፀዋል። በዚህም ዛሬ እየተደረገ ባለው የፓርላማ ስብሰባ የቀጥታ ስርጭት ላይ ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች በቀጥታ እንዲያስተላልፉትና የሚዲያ ሰራዊቱ ደግሞ እየተከታተለ በኮሜንትና በላይክ የጠቅላይ ሚንስትሩን ስምና ዝና እንዲገነባ ታዝዞ ፤ እያደረገው ይገኛል። (እጅግ ደካማውን የእኛን ወገኖች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና የኮሜንትና የላይክ ማበረታቻዎች ማየት በከፋፋይ ሃሳቦችና በመነታረክ ማሳለፊያ ሆነዋል። ይህንን ፅሁፍ አንብቦ ላይክ ለማድረግ የሚሳሳ አማራ መኖሩንም መናገር ይቻላል።)
70Loading...
09
Media files
70Loading...
10
ክፍል ፬ የዲፕሎማሲው ዓለም ቅሌቶችና ሽንፈቶቹ… *** የብልጽግና ዲፕሎማሲያዊ ቅሌቶችና ሽንፈቶች ባህሪያት ከዐቢይ አሕመድ ምግባር የሚቀዱ ናቸው፤ ግለሰቡ በባህሪው ከምክንያታዊነት የተፋታ በመሆኑ የኢትዮጵያን፣ የአካባቢው አገራትን፣ የዓለምን ሁኔታ የሚረዳበት መነጽር በአቅላይ አውዳሚነት የሚታይ፣ ፍላጎቱን በማጭበርበር፣ በመቅጠፍ አልሆን ሲል ደግሞ በኃይል ለማስፈጸም እንቅልፍ የማይተኛ አጥፍቶ ጠፊ ኃይል ነው፡፡ የዲፕሎማሲ መስኩ በኦሕዴድ ብልጽግና  hijacked ተደርጓል። ዲፕሎማሲውን በጠቅላይነት በመቆጣጠር ለተረኛ ዓላማው ማስፈጸሚያ እየተጠቀመባቸው ይገኛል፡፡ ለኦሮሙማ የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያነት ባልተጻፈ ፖሊሲ የሚመራው የዲፕሎማሲ መስክ፣ ኪሳራው አደባባይ ወጥቷል፡፡ አገራዊ ገመና ሆኗል፡፡   ዐቢይ አሕመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎ፡- ‹‹… ለጎረቤት ቅድሚያ እንሰጣለን፤ በማንም ላይ ጣልቃ ገብነት የለንም፤ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ 100 % ገለልተኛ ሆነን ሰላም እንዲመጣ እየሰራን ነው…›› በማለት ነጭ ውሸቶችን ሲደረድር ውሏል፡፡   የኢትዮ 251 ዝግጅት ክፍል የዐቢይ አሕመድን ነጭ ውሸቶች እንደሚከተለው እናጋልጣለን፤ በዚህኛው ክፍል ዋና ትኩረታችን በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከጎረቤት አገራት ጋር ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ማሳየት ነው…   ▶️ ከሁሉም ጎረቤቶቻን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት           የለንም❗️   •    ከኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ ጋር ያለው ግንኙነት፦ በኃይል ፉክክርና በጣልቃ ገብነት የተሞላ፤ ሰላም የራቀውና የተረበሸ ነው፤   •    ደቡብ ሱዳን በጋምቤላ በኩል፤ ሱዳን በአማራ በኩል የኢትዮጵያን ግዛት  በኃይል ወርረው ይዘዋል፡፡ ▶️ በዐቢይ አሕመድና እርሱ በሚመራው አገዛዝ፡- ከጎረቤት አገራት ጋር ወደጦርነት የሚያስገባ አደገኛ ጣልቃ ገብነት አለ፤   •    በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ወገን (ሐሜቲ) አድልቶ በጎረቤት አገር የውስጥ ጉዳይ እጁን አስገብቶ የጦርነት ተዋናይ ሆኗል፡፡ ይህ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ሳይሆን ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፍላጎት በሚነሳ ነው፡፡   •    ዐቢይ አሕመድ ዋነኛው የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የንጉሣዊ ቤተሰብ አገልጋይ ሆኖ በሱዳን ቀውስ ውስጥ እጁን አስገብቶ ይገኛል፡፡   •    በአገር ውስጥ የገጠመውን የቅቡልነት ቀውስ በተለይም የአማራ ሕዝብ የህልውናን ትግል ለመቀልበስ መሳሪያም ሆነ ገንዘብ ለመለመን የአረብ ቅምጥ ሆኖ የአካባቢው አገራትን በመረበሽ የእጅ አዙር ጦርነቶችን እንደሚያስቀጥል፣ የሱዳን ቀውስም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እንደሚቀጥል ይገመታል፡፡   •    ሶማሊያ በዐቢይ አሕመድ ትንኮሳ በመበሳጨት፡- ሞቃዲሾ የነበረውን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ከአገሬ ውጣልኝ በማለት እስከማባረር ደርሳለች፡፡ ፑንትላንድ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲወጡ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር በ አሜሶን ወይንም African Union Mission to Somalia (AMISOM) በሚባለው የአፍሪካ ሕብረት ጦር እንዲተካ የሶማሊያ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል፡፡     •    ከሰሞኑ ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን እየዞረ ተማጽኖ ልመና እያቀረበ ያለው ጦራችን ከሶማሊያ እንዳይወጣ አግዙን እያለ ኡጋንዳም ደቡብ ሱዳንም እየተንከራተተ ነው፡፡   •     አሁን ባለው ሁኔታ እንደአገር የነበረን ቀጠናዊ ተሰሚነት ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን በጥባጭ አገር ተደርጋ እየተሳለች ነው፤   •    የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ዘንድ የነበራት ተጽዕኖ ወደዜሮ ወርዷል፤   ⏺ ኦሕዴድ ብልጽግና ባልተጻፈ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው፡- በኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ላይ የሚያራምደው የጣልቃ ገብነት ፖሊሲ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በሆነች አገር ገዥው ፓርቲ በሕብረቱ አባል አገር ላይ አመጽን የትግል ስልቱ ያደረጉ ኃይሎችን በይፋ ሲደግፍ መታየቱ ለቀሪ አባል አገራቱ መልዕክቱ ‹ግጭት ደጋሽነት› ነው፡፡ ➽ ‹ለጎረቤት አገራት ቅድሚያ የሚሰጥ›  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አለኝ የሚል አገዛዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሰፊ መስተጋብር ያላቸውን ጎረቤት አገራት ሉዓላዊነት የሚንድ፤ ጸረ-ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀቱን አጉልቶ ያሳያል፡፡ ➽ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ንዋይ Foreign Direct Investment (FDI)  ነጥፏል፡፡ ➽ ከአገር የሚሸሽ እንጂ ወደአገር ውስጥ የሚገባ ሀብት የለም፡፡ ➽የውጭ ብድርና እርዳታ ተመናምኗል፡፡ ለጋሽ አገራት ለጦረኛው አገዛዝ ጀርባቸውን ሰጥተውታል፡፡  ➽ ወሳኝ የሚባሉ ዓለማቀፍ ተቋማት፣ በደህንነት ስጋት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደናይሮቢ ኬንያ እያዞሩ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ውድቀት የዲፕሎማሲ ቀውሱ የወለደው፤ የአገዛዙ ኪሳራ  ናቸው፡፡ በዚህ መሰል የዲፐሎማሲ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ አገርን የሚመራው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው ዘርፍ 400፡ 500 ዓመታት ወደኋላ ጎትቷታል፡፡   ዐቢይ አሕመድ ይሄን አገራዊ ውርደት፤ የለውጡ ስኬት ሲል ይጠራዋል፡፡ ይሄ ሰውና እርሱ የሚመራው አገዛዝ በሕዝብ ትግል እስካልተወገዱ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ አይችልም!! የአካባቢው አገራትም ሊረጋጉ አይችሉም!! ምክንያቱም አገዛዙ የነፍስ ቁማር፤ የደም ግብር፤ የጦርነት ፖሊሲን የሥልጣን ማስጠበቂው ያደረገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራት የተረፈ ጦረኛ አገዛዝ መሆኑን ከበቂ በላይ አይተነዋል፡፡ እናም ሕዝብ ከአገዛዝ በላይ መሆኑን በተግባር ለማሳየት ጊዜው አሁን ነው፤ ጊዜው ደግሞ የፋኖ ትግል ነው!! ኢትዮ 251 ሚዲያ
70Loading...
11
የዐቢይ አሕመድ የፓርላማ ቅጥፈቶች…   ክፍል ፫ ኢኮኖሚያዊ ቅጥፈትና እውነታዎች… ***  የብልጽግና አገዛዝ ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ይታይበታል፡፡ አንድ አገር ይመራል በሚባል መሪ ድርጅት ሊኖር የሚገባ የመሪ ድርጅት ወሳኝ አቅሞቹን አጥቷል፡፡ በፖለቲካ፣ በወታደራዊና ደህንነት፣ በዲፕሎማሲ፣ በማክሮ ኢኮኖሚው የወደቀ ኃይል ነው፡፡   አገዛዙ በራሱ የሚቆምበት እውነት የሌለው፤ ድርጅታዊ ቁመና ያጣ፤ በአንድ ግለሰብ የቅዠት ሀሳቦች የሚዳክር፣ በማይጨበጡ ነገር ግን ብልጭልጭ በሆኑ የከንቱ ከንቱ ህልሞች የተዋጠ ውሸትና ቅጥፈት ማንነቱ የሆነ ስብስብ ነው፡፡ ዐቢይ በዛሬው የፓርላማ ውሎ ነጭ ውሸቶችን ሲደርድር ነው የዋለው፡፡ በቅጥፈት የተሞሉ ንግግሮቹን ነቅሰን አንጨርሳቸውም በዚህኛው ክፍል ኢኮኖሚውን በተመለከተ ከተናገራቸው ነጭ ውሸቶች በመነሳት አሁናዊ ሁኔታዎችን በመዳሰስ የዐቢይ አሕመድን ቅጥፈት እናጋልጣለን፡- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያለበትን ሁኔታ ሁሉም የኀብረሰት ክፍል የሚያውቀው ነው፡፡ ቀደም ሲል የነበረው አለት ላይ የቆመ ድህነት አሁን አለቱ ጠፍቶ አሸዋ ላይ የቆመ ሀብታም ተፈጥሯል፡፡ ድህነት ራሱ ከመብዛቱ የተነሳ በድህነት ውስጥም መደብ ተፈጥሯል፡- ደሃ፣ የደሃ ደሃ፣ እና ፍጽም ደሃ በሚል ተከፍሏል፡፡   በኢትዮጵያ ያለው የኢኮኖሚ ውድቀት ብልጽግና ከሚከተለው መርህ የለሽ መንገድ ጋር የሚያያዝ ቢሆንም በአገሪቱ ውስጥ የቀጠለው ጦርነት እንዲሁም በብልጽግና ባለሥልጣናት በዋናነት በኦሮሞ ኃይሎች ዘንድ ያለው መዋቅራዊ ዘረፋና ውንብድና ለኢኮኖሚ ውድቀቱ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ባንክ የሆነውን ልማት ባንክ እና ባለግዙፍ ካፒታሉን ንግድ ባንክን በበላይነት የሚመሩት የኦሕዴድ ሰዎች ናቸው፡፡ ➡️ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ምንጭ የሆኑ ትልልቅ መንግሥታዊ ተቋማት በሙሉ በኦሮሞ ኃይሎች ስር በመግባት ላይ ናቸው፡፡  የኢኮኖሚው ሁኔታ በአጭሩ፡- ➽ የዋጋ ግሽበቱ 40+ % በላይ ደርሷል፤ (ኢትዮጵያን ከሱዳን፣ ቬንዚውላ፣ ሊባኖስ፣ ከነ የመን፣… ጋር የሚያመሳስል የኢኮኖሚ ውድቀት ነው ያጋጠማት) ➽ የሸቀጥ ዋጋ ንረት አሁንም በማሻቀብ ላይ ነው፤ ➽ በኢትዮጵያ የብዙሃኑ ምግብ የሆነው ጤፍ ዋጋው የማይቀመስ ሆኗል ለአብነት፡- በአዲስ አበባ ከተማ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፤ በአማራ ግዛቶች ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት በአዲስ አበባ የጤፍ ዋጋ ከ8,000 - 9,500 የኢትዮጵያ ብር ይሸጥ ነበር፤ አሁን ላይ በኩንታል ከ14,500 - 16,000 ብር ድረስ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ይህም ሆኖ የጤፍ አቅርቦት መንገድ በመዘጋቱ በሚፈለገው ልክ ስላልቀረበ፣ ከሕዝቡ ፍላጎት ጋር ሊጣጣም አልቻለም፤ በዚህም በአዲስ አበባ የኑሮ ቀውሱ እየተባባሰ ይገኛል፤   የአገሪቱ ካፒታል በጀት ወደ ጦርነት እየዞረ በመሆኑ በተለያዩ ተቋማት ያሉ ፕሮጀክቶች ቁመዋል፤ ፕሮጀክቶች ስራ ላይ አሉ ከተባለም የዐቢይ አሕመድ ከንቱና ብልጭልጭ ፕሮጀክቶች እንጂ መሰረታዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶች ቁመዋል፡፡   ➽  ክልሎች (ከኦሮሞ ክልል በቀር) ይቅርና የካፒታል በጀት ሥራ የመደበኛ በጀት ደመወዝ መክፈል አቅቷቸዋል።   ➽ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ምግብ ማቅረብ ቸግሯቸዋል፤ • ቤተሰቡን ማስተዳደር ያቃተው የዩኒቨርሲቲ      መምህር፣ •    ምሳ ሰዓቱን በቤተእምነት የሚያሳልፍ (ምሳውን በጸሎት አስቦ የሚውል) ሲቪል ሰርቫንት ተፈጥሯል፤ •    ሰራተኛውን መክፈል ያልቻለ የመንግስት ቢሮ፣ •    ዕዳ መክፈል ያልቻለ ተበዳሪ እና •    አብዛኛው ነጋዴ ነግዶ ማትረፍ አልቻለም፤ ሁሉም ያለችውን ጥሪት እየበላ ነው፡፡     ➡️  የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአጭር ጊዜ ማገገም የማይችልበት ውድቀት አጋጥሞታል ሲባል የበሽታው ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፡- ➽ እንቅስቃሴው የቆመ ቱሪዝም፣ የተዳከመ የውጪ ንግድና የምንዛሬ እጦት፣ እየቀነሰ እና እየቆመ ያለ የውጭ እርዳታ፣ በኮቪድ ጫና ውስጥ የቆየ ኢኮኖሚ በተራዛሚ ጦርነት የአገሪቱ ካዝና መራቆቱ ዋነኞቹ የህመሙ ምልክቶች ናቸው፡፡    ➽  በአገር ውስጥ የማህበረ-ኢኮኖሚ ቀውሶች መባባስ፣ ከፍተኛ የሆነ ድህነት እየጨመረ መምጣቱ በአገሪቱ በተለይም ትልልቅ ከተሞች ላይ የወንጀል ምንጭ እንዲሆን እያደረገው ይገኛል…  በቅርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት 1.3 ትሪሊየን ብር በባንክ  የተቆጠበ ገንዘብ ውስጥ 96% ሚሆነው ሕዝብ  ከ200,000 ሺህ በታች የቆጠበ ነው።  የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሁኔታ እጅግ ጥቂቶች ቢሊየነር ሆነው በአስር ሚሊየን የሚቆጠሩት ደግሞ ለማኝ የሆኑበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡   ➽ በሌላ በኩል ግብርናው የመዋቅር ሽግግር የሌለው፣ ሜካናይዝድ ያልሆነ ከመሆኑም በላይ ዛሬም በግብርና ግብዓት እጦት (ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር አቅርቦት ባለመኖሩ) የምርት ማሽቆልቆል የኢኮኖሚው ውድቀት ዐቢይ ምክንያት ሆኗል፡፡ ➡️ ጦርነቱ በፈጠራቸው ጫናቸው በገበያ ትስስር እጦት፣ በዶላርና በኃይል እጥረት ኢንዱስትሪዎች ሰራተኞቻቸውን ቀንሰዋል፤ የተዘጉም አሉ፡፡ በክልሎች ከውጭም ከውስጥም ሀብት የመቀራመትና የኢኮኖሚ ተቋማትን የመውረር ኦሊጋርኪ ነግሷል፡፡   ➡️ በአገር አቀፍ ደረጃ የብልጽግና አገዛዝ ይዞት ያለው አካሄድ የቆዩ ኮርፖሬሽኖችን ሽጦ (በፖሊሲ ኪራይ የሚመጣ እርዳታም ካለ) እሱን እየበሉ ጦርነት ውስጥ የመቆየት ፍላጎት ነው ያለው፡፡ ይህም ሆኖ ምዕራባውያን ፊቱን ያዞሩበት አገዛዝ በመሆኑ እርዳታም ሆነ ብድር የማግኘት ዕድሉ እየመነመነ መጥቶ ኢኮኖሚው ከፍተኛ ቅርቃር ውስጥ ገብቷል፡፡   ➡️ ዛሬ ኢትዮጵያ ከውጭ ምንዛሬ ክምችቷ ባሻገር የድንገተኛ አደጋ መጠባበቂያ የእህል ክምችቷ አራግፋ የጨረሰች፣ ካዝናዋ ተራቁቶ አየር መንገዷን ለመሸጥ ጫፍ የደረሰች፣ ማንነት-ተኮር ግጭትና መፈናቀል የተንሰራፋባት፣ ኑሮ “በሚራክል መኒ” የሚገፋባት፣ የንጹሃንን አንገት መቀንጠስ የቀለለባት… አሳዛኝ ሀገር እየመራ ያለው ዐቢይ አሕመድ በብልጭልጭ ፕሮጅክቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊደል አይችልም፡፡ ሪያቲው ሌላ ነው፡፡   በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሁኔታ የፖለቲካ ብልሽቱ አካል ሆኖ የበሽታው ዋና መነሻ ብልጽግና መሩ ዐቢይ አሕመድ ነው። በኢትዮጵያ ከ1977ቱ ረሃብ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎች በቡድን በረሃብ መሞት ጀምረዋል፡፡ በቀጣይ የሕዝቡ አመጽ ከኢኮኖሚ ጫና ጋር የሚገናኝ እንደሚሆን ይጠበቃል፤ ውጊያው ተራዛሚ ቢሆን እንኳ በከተሞች የኢኮኖሚው ውድቀት ሕዝብ በአገዛዙ ላይ እንዲያምጽ ያደርገዋል፡፡
70Loading...
12
…ነገር ግን ድኀረ 1983 ወዲህ በይበልጥ ደግሞ በዘመነ ብልጽግና ውትድርና ማለት የአንድ ፓርቲ ከዛም ዝቅ ብሎ የአንድ የንግሥና ቅዠት ያለበት ግለሰብ ዙፋን ማስጠበቂያ ነው፡፡ እኛ የምናውቀው ወታደር የአገር ዳር ድንበርን ሲጠብቅ ነው፡፡ አሁን ያለው የብልጽግና ወታደር እኮ የካህን ሚስት የሚደፍር፤ የአርሶ አደር ክምር የሚያቃጥል፤  አራሹን ከነ ጥማድ በሬው ገድሎ የሚሄድ፤ ሴት ህጻን አዛውንት ሳይል በአማራዊ ማንነታቸው በጅምላ የሚረሽን፤እንደደብረታቦር ባሉ ከተሞች ደግሞ የ 6 እና 9 ዓመት ታዳጊ ወንዶችን በወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የሚደፍር ወራዳ ስብዕና ያለው ነው፡፡ ይህ "ወታደር" ሊባል አይችልም፤ ቅጥረኛ ነብሰ ገዳይ ነው፡፡ እናም… ዐቢይ አሕመድ በዚህ ደረጃ ከሕዝብ የተነጠለን ኃይልን ‹‹ወታደር›› ብሎ ሲጣራ የዋለበትን የፓርላማ ውሎውን ለማያውቅህ ታጠን… ቀጣፊ ብለነዋል!!! #ethio_251_media
70Loading...
13
#የዐቢይ_አሕመድ_የፓርላማ_ቅጥፈቶች… ክፍል ፩ *** የዐቢይ አሕመድ የዛሬ የፓርላማ ቅጥፈቶችን በአራት ጉዳዮች ማለትም በፖለቲካ፣ በፀጥታ/በጦርነት፣ በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ ጉዳዮች ከፋፍለን እንመለከተዋለን፡፡ በዚህኛው ጥፍል ፖለቲካውንና ጦርነቱን እንመለከተዋለን። ⏺ፖለቲካ ፡- በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ፖለቲካና በአማራ ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለውን ጦርነት ለያይተን ማየት አንችልም፡፡ አሁን በተጨባጭ ያለው የፖለቲካ አየር የኦሮሙማ ማኒፌስቶ የሚተገበርበት በመሆኑ ስለፖለቲካ ስናወራ አሁን በአማራ ላይ ስለተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት እያወራን ነው፤ ስለጦርነት ስናወራም ስለፖለቲካ እያወራን ነው፡፡   ምክንያቱም፦ የዘመናዊው ስትራቴጂ ጥናት ምሁራን እንደሚያስረዱት፦ ‹ጦርነት ለየት ባለመልክ የሚካሄድ የፖለቲካ ዓላማ ወይም የፖለቲካ ፖሊሲ ተቀጥላ ነው› ነው፡፡ በዚህ ብያኔ መሰረት ዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ ፖለቲካ ዓላማውን ለማሳካት በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነትን ነው፡፡   እናም ዐቢይ አሕመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎ የአያቶቻችን ጦርነት፤ አባቶቻችን ተዋጉት፤ የአባቶቻችንን ጦርነት ደግሞ እኛ እየተዋጋን ነው በማለት፤ አሁን ያለውን ጦርነት ሕዝባዊ መሰረት ያለው እሱም ከአያት ቅድመ አያቶቹ የወረሰው እንደሆነ በግልጥ ተናግሯል፡፡ ይህ ብዙ የሚያስብል ጉዳይ ነው፡፡ በአንድ በኩል የሰራዊት ቋቱ ስላለቀ ጦርነቱን የአሮሞ ሕዝብ ደግፎት እንዲቆም ለማድረግ ሆነ ብሎ ያመጣው ሀሳብ ነው፤ በሌላ በኩል የታሪክ ቁርሾ አለብን እና እሱን እናወራርድ የሚል አንድምታ ያለው መልዕክት ለማስተላፍ ሲጋጋጥ ውሏል፡፡ ("የምክክር ኮሚሽን" ካልተቀበላችሁ ከአያቶቻችን የወረስነውን ጦርነት እንደአባቶቻችን እናስቀጥለዋለን ነው የፋሽስቱ አባባል)  እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ነገር፦ ጦርነት ተራ የፖለቲካ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዳልሆነ ነው። ምክንያቱም ጦርነት የፖለቲካ ዓላማን ከግብ ለማድረስ የሚጠቅም ወሳኝ መሳሪያ እንደሆነ የዓለም ታሪክ የሚያስረዳን ሀቅ አለ፡፡ እናም ዐቢይ አሕመድ ፖለቲካሊ ሊያሳካ ያሰባቸውን የጥፋት ፕሮጀክቶች በጦርነት ለማሳካት አልሞ እየሰራ እንደሆነ በግልጥ ተናግሯል፡፡   በሌላኛው የቅጥፈት ንግግሩ ምናልባትም የዓመቱ ትልቁ ቅጥፈት ብለን ልወስደው የምችል ነገር፦ "ኢትዮጵያን ያቆሟት አርሶ አደር፤ መምህር እና ወታደር ናቸው" ብሏል፡፡ አዎ እውነት ነው፡፡   ·▶️ ኢትዮጵያ የአርሶ አደር አገር ነች፤ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሰረቱ ግብርና ነው፤ ያለ አርሶ አደር የሚሆን ነገር የም፡፡ ▶️ በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ መምህራን አሉ፤ በአገሪቱ ካሉ ሲቪል ሰርቫንቶች ውስጥ 70 ከመቶ የሚሆኑት መምህራን ናቸው፡፡ ያለመምህራን አገር ወደፊት መራመድ አትችልም፡፡ ▶️ ወታደራ የአገር ዳር ድንበር በመጠበቅ የአገር ባለውለታ ነው፡፡ ያለወታደር አገርና ሕዝቧ ህልውናቸው አይፀናም። እነዚህ በመርህ ደረጃ ሀቅ ናቸው።   አሁን፦ የዐቢይ አሕመድን ንግግር ከቀደመ ንግግሮቹና ከአሁናዊ ተግባራቱ ተነስተን እንመዝነው፤ እንመርምረው፡፡  ➡️ ዐቢይ አሕመድ እና አርሶ አደር አይተዋወቁም፤ ቢተዋወቁም እንደብሔር እንጅ እንደመደብ አይደለም! ዐቢይ፦ አርሶ አደርን በብሔር መነጽር የሚመለከት፤ የአፈር ማዳበሪያና ምርጥ ዘር አቅርቦትን በብሔር ለይቶ የአማራ አርሶ አደሮችን መሬት ጦም ለማሳደር በግብዓት አቅርቦት የሚቀጣ ፍጹም ነውረኛ ፋሽስት ነው። ዛሬ ተነስቶ ስለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ሊያወራ አይችልም፡፡ በብልጭልጭ የከንቱ ከንቱ ፕሮጀክቶች እንጅ የአርሶ አደሩን ሕይወት በዘላቂነት በሚቀይሩ ፕሮጀክቶች ላይ አተኩሮ አያውቅም!   ➡️ መምህራንን በተመለከተ፡- ዐቢይ አሕመድ ከመምህራን ተወካዮች ጋር የዛሬ አምስት ዓመት በጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ መምህራን ላይ እንዴት እንደተሳለቀ የሚታውስ ነው፡፡ "መኪና እንኳ መግዛት የማይችል ሙያ" በሚል መሳለቁ አይዘነጋም! ይህ ከአገሪቱ ሲቪል ሰርቫንት ውስጥ 70 ከመቶ የሚሆን ትልቅ ማኀበራዊ ኃይል፣ በኑሮ ውድነት እንዴት ሲሰቃይ እንደከረመ ይታወቃል፤ ዛሬ የመምህራንን ስም በበጎ ያነሳው ዐቢይ አሕመድ ከራሱ ድንጋጤና ፍርሐት ተነስቶ ነው። ብልጽግና የ2017 ስጋት ትንተናዎችን በተመለከተ ጥናት አሰርቷል። በስጋት ትንተናው መምህራን በተለይም አዲስ አበባን ጨምሮ በአማራ፣ በደቡብና በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች የከተማ አመጽ ሊቀሰቅሱ ከሚችሉ ከሥርዓቱ ጋር ቅራኔ ውስጥ የገቡ በሚል ከተለዩት ማኀበራዊ ኃይሎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው መምህራን ናቸው፡፡   ብልጽግና 2017 ከባድ ጊዜ እንደሆነ በስጋት ትንተናው አውቋል፤ ብአዴን እንኳ ባቅሙ፡- የፈረሰ መዋቅሩን ማቆም ስላልቻለ ‹እግር ለመትከል ሲቪል ሰርቫንቱን መልሼ መያዝ አለብኝ› በማለት ከዞን ካድሬዎች ጋር እንደመከረ በዚህም መስከረም ላይ ከመምህራን ጋር ውይይት ለማድረግ ከወዲሁ ስምሪት እንደሰጠ በኢትዮ 251 ሚዲያ መረጃ ፕሮግራማችን ላይ ማጋለጣችን ይታወቃል፡፡  ይሄ የነ ዐቢይ አሕመድ ስጋት የወለደው ነው፡፡   2017 ላይ መምህራን በተለይም የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ መምህራን ተማሪዎቻቸውን ጭምር አነሳስተው ወደከተማ አመጽ ሊገቡ ይችላል፡፡ ይህንንም በሥራ ማቆም አድማ በማስጀመር ቀሪውን 30 ከመቶ ሲቪል ሰርቫንት ወደአመጽ ያስገቡብኛል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል እነ ዐቢይ አሕመድ!  ትላንት 'መኪና መግዛት የማይችል ሙያ' በሚል ያንቋቋሸሸውን መምህርነት ዛሬ የአገር ባለውለታ ነው የሚለው ስለጨነቀው ነው፡፡   ለመምህራን አጠቃላይ ለመንግሥት ሠራተኛው የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግ እንደሆነ መረጃው አለን፡፡ ነገር ግን መምህራን በቀዳሚነት ነጻነት ቀጥሎ ደግሞ የሚቆጥሩትን ሳይሆን የመግዛት አቅም ያለው ገንዘብ ነው የሚያስፈልጋቸው፡፡ ዐቢይ አሕመድ በሚከተለው የጦርነት ፖሊሲ የተነሳ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ደቋል፡፡ የዋጋ ግሽበቱ ከሱዳን፣ ከሊባኖስ፣ ከቬንዙዊላ፣ ከነ የመን፣… ጋር የሚነጻጸር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ በጣም በተዳከመበት ሁኔታ ለመምህራን የሚጨመር ደመወዝ ጭራሽ ገበያውን ያመሰቃቅለዋል እንጅ መፍትሔ አያመጣም፡፡ መፍትሔው የሥርዓት ለውጥ ነው፡፡ ዐቢይ አሕመድ፦ መምህራን ለ2017 የሥራ ማቆም አድማ፤ በትምህርት ተቋማት የሚጀምር አመጽ ወደከተሞች በማስፋፋት የፋኖ ትግል አጋር ሆነው ሊቆሙ ይችላሉ በሚል የስጋት ትንተና ነው ዛሬ ሲለማመጥ የዋለው…   ➡️ በሦስተኛ ደረጃ የተወደሰው "ወታደር" ነው፡፡ አዎ! ኢትዮጵያ በዘመኗ ሁሉ ዳር ድንበሯን ሲጠብቅ የኖረው ወታደር ነው፡፡ ውትድርና የተከበረ ሙያ ነው፡፡ …ነገር ግን ድኀረ 1983 ወዲህ በይበልጥ ደግሞ በዘመነ ብልጽግና ውትድርና ማለት የአንድ ፓርቲ ከዛም ዝቅ ብሎ የአንድ የንግሥና ቅዠት ያለበት ግለሰብ ዙፋን ማስጠበቂያ ነው፡፡ እኛ የምናውቀው ወታደር የአገር ዳር ድንበርን ሲጠብቅ ነው፡፡ አሁን ያለው የብልጽግና ወታደር እኮ የካህን ሚስት የሚደፍር፤ የአርሶ አደር ክምር የሚያቃጥል፤  አራሹን ከነ ጥማድ በሬው ገድሎ የሚሄድ፤ ሴት ህጻን አዛውንት ሳይል በአማራዊ ማንነታቸው በጅምላ የሚረሽን፤ እንደደብረታቦር ባሉ ከተሞች  (ከላይ የቀጠለ) ➡️ በሦስተኛ ደረጃ የተወደሰው "ወታደር" ነው፡፡ አዎ! ኢትዮጵያ በዘመኗ ሁሉ ዳር ድንበሯን ሲጠብቅ የኖረው ወታደር ነው፡፡ ውትድርና የተከበረ ሙያ ነው፡፡
80Loading...
14
የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል-አቀባይ ፋኖ ማርሸት ፀሀዩ የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በወሎ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በመሆን በተደረገ የጋራ ዉይይት አንድ ድርጅት መስረተናል። ስያሜዉንም አጽድቀናል፤ የስራ አስፈጻሚዉን እና የማዕከላዊ ጠቅላይ ኮሚቴ ማዋቀር ነዉ የቀረን በቅርቡ እናሳውቃለን። በዚህ 3፣ 4 ቀን ዉስጥ ምናልባት! የቀረን ከሊቀመንበር ጀምሮ የስራ አስፈጻሚ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና የጠቅላላ ጉባኤ ማዋቀር ብቻ ነዉ የቀረን፤ ሌላዉን ስራ ጨርሰናል። በማለት ቃል አቀባያችን አሳውቋል። #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 ንስር አማራ
100Loading...
15
#መረጃ_ለህዝብ_አሳውቁልን‼️ ባለፈው ጀኔራሎች እና ካድሬዎች በአምሓራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በተሰበሰቡበት ህዝቡ እንዲሰቃይ እና ብልጽግና እንዲቀጥል ፋኖ መጥፋት አለበት ካሉ ካድሬዎች እና ባለሀብቶች ውስጥ ዋናዋናወቹ እነዚህ ናቸው:- 1ኛ ነጋ ስዩም የትውልድ ቦታ ሁለቱ ቻዣ አሁን ሚኖርበት አገው ግምዣቤት ስላሴ ሰፈር በፊት የዞን ጸጥታ ሀላፊ የነበረ አሁን የይንቨስትመንት ባለሙያ ሲሆን ይህ ሰው ፋኖ ዘራፊ ነው እስከሰኔ 30 መጥፋት አለበት ያለ። አገው እና አምሓራ እያለ ሚከፋፍል ባንዳ የአገው ሸንጎ ነው። ስልክ ቁጥር 0918742148 2ኛ አሞኘ ቢተው ይህ ባንዳ የትውልድ ቦታ ጅባ ባሁንክ እንጅባራ። አሁን ሚኖረው እንጅባራ ስላሴ ሰፈር። ሚሰራው የዞን ገንዘብ መምሪያ የክፍያ ክፍል ቡድን መሪ ሲሆን አበል ለጀኔራሎች እና ለባንዳ አድማ ብተና እና ለሆዳም ሚኒሻ በመክፈል ህዝብ ሚያስጨፈጭፍ። ለአገው ሸንጎ ሙሉ ወጪ የሚሸፍን ሲሆን ስልክ ቁጥር 0913112081 3ኛ መላከሒወት ሀብተማሪያም አላምራው። ይህ ባንዳ ካህን ነኝ ባይ የአገው ሸንጎ ሰብሳቢ ሲሆን የትውልድ ቦታ ዚገም። አሁን ሚኖረው ቻግኒ እና እንጅባራ አርሴማ ሰፈር። አሁን ሚሰራው የጓንጓ ወረዳ የቤተክህነት ሀላፊ ሲሆን በኦርቶዶክስ ላይ ትልቅ ሴራ እያሴረ ቤተክርስቲያን እየበጠበጠ ያለ ባንዳ ያገው ሸንጎ ነው። ፋኖን በቅርብ ቀን እናጠፋለን እያለ ሚፎክር ባንዳ ነው። ስልክ ቁጥር 0947030555 4ኛ ቄሲስ ስንታየሁ የኔአባት የትውልድ ቦታ ዚገም ሲሆን አሁን ሚኖረው እንጂባራ ነው። ይህ ባንዳ የአገው ሸንጎ ስራ አስፈጻሚ ስለሆነ ዶክተር ጋርዳቸው ወርቁ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያ አድርጎ ቀጥሮታል። እሂም በተመሳሳይ አገው እና አምሓራ እያለ የሚከፋፍል ባንዳ ነው። 5ኛ በላይነህ ወንድም የትውልድ ቦታ አንከሻ መሰላ ማሪያም ሲሆን አሁን የሚኖረው እንጂባራ ስላሴ ሰፈር ነው። የስራ ድርሻ የዞን ምክትል አፈጉባኤ ሲሆን በተመሳሳይ ፋኖ መጥፋት አለበት እስከሰኔ 30 እያለ ሲፎክር የነበረ እና አገው እና አምሓራ እያለ ሚከፋፍል ባንዳ ነው። ስልክ ቁጥር 0918706983 6ኛ አስቻለ ሙሌ የትውልድ ቦታ ዳንጊያ ኪዳናምህረት (ባንጃ ወረዳ)  ሲሆን የባንጃ ወረዳ መርሱ ባለሙያ ነው። የሚኖረው እንጅባራ ሆስፒታል ሰፈር ሲሆን ይህ ባንዳ ፋኖን እናፈርሳለን ብልጽግናን እናስቀጥላለን እያለ ሲፎክር የነበረ እና የዳንጊያን ንጹሀንን ህዝብ ለወራሪው መከላከያ ያስጨፈጨፈ ነው። ስልክ ቁጥር 0918802314 ከባለሀብቶች ለጨፍጫፊው ቡድን በግ አርደው ያበሉ ወርቅ የሸለሙ እንዲሁም ጋቢ የሸለሙት ደግሞ 1ኛ አያና ዣንጓ የትውልድ ቦታ ባሳ ማሪያም አሁን ሚኖረው ቄራ ሰፈር 02 ቀበሌ ነጋዴ እና የሁለት ማደያ ባለቤት ሲሆን ማደያውም አንዱ ከሳ ዳንጊያ መገንጠያ ሲሆን ሁለተኛው እንደኋ ይገኛል።ይህ ባንዳ ሚኒሻ እና አድማ ብተናን በማገዝ ህዝብ እያስጨፈጨፈ ያለ ነው። 2ኛ ቴዎድሮስ ወርቁ ብሩ ይህ ባንዳ ጠበቃ እና ባለሀብት ሲሆን የአያና ጃንጓ አምቻው ነው። የሚኖረው እንጅባራ ኪዳናምህረት ሰፈር ሲሆን በገንዘብ ሚኒሻ እና አድማ ብተናን እያገዘ ያለ በስብሰባውም ፋኖን እናጠፋዋለን ያለ ሆዳም ነው። 3ኛ ደሴ ተገኝ(ደሴ ሎጂ) ወይም ደሴ ዳቦ ይህ ባንዳ በተመሳሳይ ፋኖ ዘራፊ ነው እያለ የነበረ ሲሆን ነጋዴ እና ባለሀብት ሲሆን እንጅባራ ዪኒቨርሲቲ በር ፊትለፊት ሎጂ አለው። 5ኛ ጋሻው ቢተው ይህ ባንዳ አክቲቪስት ነኝ የሚል ቀዳዳ የሆስፒታል ሰርቪስ ሹፌር ነው። ፋኖን መጥፋት አለበት የሚል እና አገው እና አምሓራ እያለ የሚከፋፍል ባንዳ ነው። 6ኛ ምህረት ፎቶ ቤት ይህ ባንዳ የሚኖረው ኪዳናምህረት ሰፈር 02 ቀበሌ ሲሆን ፎቶ ቤት እና ዱቄት ፋብሪካም አለው ኢንዱስትሪ መንደር እንዲሁም ዲያስፓራ ነኝ የሚል ነው። ይህ ስራት እንዲቀጥል በገንዘብ የሚረዳ ነው። 7ኛ ጥላየ ሞላ የትውልድ ቦታ አካይታ ሲሆን አሁን የሚኖር እንጅባራ ነው። ወፍጮቤት እና ጣውላ ቤት ያለው ባለሀብት ሲሆን በስብሰባው ላይ ፋኖ መጥፋት አለበት ያለ እና ብልጽግናን በገንዘብ የሚያግዝ ባንዳ ነው። 8ኛ ዶክተር መዝገቡ የእንጅባራ ሆስፒታል የቀዶህክምና ባለሙያ ሲሆን ቀንደኛ የአገው ሸንጎ ሁኖ የሚሰራ እና ንጹሀንን ሚያስጨፈጭፍ ባንዳ ነው። ሁሉም ከላይ የተዘረዘሩት ባንዳወች በህዝብ ደም የሚነግዱ ጄኔራል ተብዮወች ጋር ተሰብስበው ብልጽግናን እናስቀጥላለን ፋኖን እናጠፋለን ካሉት ውስጥ ዋናዋናዎቹ ናቸው ህዝብ ይወቀው። ስንታየሁ
100Loading...
16
#በጎጃም እና ጎንደር አዋሳኝ አካቢ የሚገኙ ሶስት የፋኖ ክፍለጦሮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ‼️ በአማራ ክልል በጎጃምና ጎንደር አዋሳኝ ቦታ ላይ የሚገኙ ሶስት ክፍለጦሮች በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል ። የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ባመቻቸው ኘሮግራም ላይ ሶስት ክፍለጦሮች የተጋበዙ ሲሆን የጃዊ ክፍለጦር ከጎጃም እንዲሁም የአድዋና የኦሜድላ ክ/ጦር ከጎንደር ናቸው። የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀጠናዊ ትስስር ም/ኃላፊ አርበኛ ፋኖ አዲሱ ፈጠነ ጃዊ ወረዳ ላይ  በተደረገው የሶስትዮች የክፍለጦሮች የስራ ግንኙነት ባደረገው የመክፈቻ ንግግር ትኩረት  ያደረገው  የመጀመሪያው አጀንዳ የአማራ ፋኖ  የትግል አመጣጥ ነው።ሶስቱም ክ/ጦሮች አንድ  በመሆን ተቀራርቦ መስራት እንደሚገባ አርበኛ ፋኖ አዲሱ በመድረኩ አስገንዝቧል ። የጃዊ ክ/ጦር በቀጣይ ጠንክሮ እንዲወጣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ስራ አስፈፃሚ ከጎናቸው እንደማይርቁ ማሳሰቢያ የተሰጠ ሲሆን የውስጥ ችግሮችን ለመፍታት የቆዩ መልካም ዕሴቶችን መጠበቅ እንደሚገባም ተጠቅሷል። የአማራ ፋኖ በጎንደር አድዋ ክ/ጦር የህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ተስፋሁን እንደተናገረው የአድዋ ክ/ጦር በደንብ የተደራጀ እና የተጠና ወታደራዊ መዋቅር ሰርተው ስራ ላይ ማዋላቸውን የገለፀ ሲሆን ከፋፋይ ዲያስፖራዎች እጃቸውን እንዲሰበስቡ እና ከአማራ ፋኖ ትግል ራሳቸውን እንዲያገሉ ማስጠንቂያ የሰጠ ሲሆን በፋኖ ስም የሚነግዱ ሰርጎገቦችን የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ሶስቱ ክ/ጦር በጋራ መስራት አለበት ብሏል። ፋኖ ተስፋሁን በትልቅ አጀንዳ ያነሳው ለህዝብ ተቆርቋሪ የሆነ የሚዲያ ሽፋን ክ/ጦር አለማግኘትን የተመለከተ ሀሳብ ያነሳ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት እንዲሰጠው እና እንዲስተካከል ማሳሰቢያ ሰጥቷል ። የአማራ ፋኖ  ጎንደር ዕዝ ኦሜድላ ክ/ጦር የሰው ኃይል አስተዳደር የሆነው አርበኛ ፋኖ እንግዳው  ይህ የሶስቱ ክ/ጦሮች ጥምረት መመስረቱ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ትስስርን ይፈጥራል ብሏል። በሱዳን ከሚንቀሳቀሱት ታጣቂ ኃይሎች መካከል አልቡሃራን ጋር በቅርቡ ስምምነት  መደረጉንም አርበኛ ፋኖ እንግዳው ተናግሯል። በተያያዘም የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ኦሜድላ ክ/ጦር ዋና አስተባባሪ የሆነው አርበኛ ፋኖ አስቻለው አለባቸው እንደተናገረው ከሆነ ይህ የሶስትዮሽ ስምምነት መመስረት የውስጥ ባንዳዎችን (ጥቁር ኢጣሊያኖችን) ለማፅዳት ይጠቅመናል ብሏል። ፋሽስቱ የአብይ አህመድ አገዛዝ ፊት ለፊት ፋኖን ገጥሞ ማሸነፍ ሲያቅተው በዘር ሐረግና በደም የማይለያዩትን የክልሉ ህዝቦች አገው ሸንጎ፣ ቅማንት ታጣቂ እያለ በማደራጀት ለማለያየት ቢሞክርም ማህበረሰባችን ሴራው ቀድሞ ስለገባው መለያየት ሳይችል ቀርቷል ሲል ሀሳቡን ገልጿል። በመጨረሻም ሰባት አባላትን ያካተተ የጋራ ግብረኃይል ኮሚቴ ከሶስቱም ክ/ጦሮች የተውጣጣ ኃይል በማስመረጥ እና ባለሰባት ነጥብ ያለው የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። መረጃው የአሻራ ሚዲያዎች ነው።     #ሰኔ 27/10/2016 ዓ.ሜ     #ድል ለአማራ ፋኖ
90Loading...
17
እንደምን አደርክ የተከበርከው ታላቁ አማራ? አማራነት ሸዋ መንዝ ማማ💪
90Loading...
18
https://t.me/semaeltube/2155
140Loading...
19
“በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች ባልታጠቁ ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል” - አቶ አበባው ደሳለው፤ የአብን የፓርላማ አባል በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጥያቄ ያቀረቡት 16 የፓርላማ አባላት ሲሆኑ ሁለቱ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች ናቸው። የተቃዋሚው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ አባሉ አቶ አበባው ደሳለው፤ መንግስት “የህሊና እስረኞችን ለመፍታት፣ የጅምላ ግድያ እና ሌሎች ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማቆም ምን ወስኗል?” ሲሉ ጠይቀዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሰበብ በማድረግ የመንግስት ኃይሎች ባለፉት 10 ወራት “ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል” ያሉት አቶ አበባው፤ ከጥሰቶቹ ውስጥ “የጅምላ ግድያ” እንደሚገኝበት ተናግረዋል። በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች “ባልታጠቁ ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል” ሲሉ የፓርላማ አባሉ ወንጅለዋል። ለዚህ በማሳያነትም በእርሳቸው ምርጫ ክልል ጅጋ፣ በፍኖተሰላም፣ በመርዓዊ፣ በደብረ ኤልያስ፣ በደብረሲና፣ ጎንደር እና ወሎ ተፈጽመዋል ያሏቸውን ግድያዎች ጠቅሰዋል። ጾታዊ ጥቃት እና ድብደባን ጨምሮ ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውንም አቶ አበባው አመልክተዋል። በተለይ በአማራ ተወላጆች ላይ ይፈጸማል ያሉትን “የጅምላ እስር” ጉዳይንም የፓርላማ አባሉ አንስተዋል። አቶ አበባው “ለወራት በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ” ካሏቸው ውስጥ የምክር ቤት አባላት፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች እና አንቂዎች ይገኙበታል። “የምክር ቤት አባላትን ስናነሳ፤ የምክር ቤት አባላችን አቶ ክርስቲያን ታደለ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሆኖ መንግስትን ከምዝበራ ያዳነ፣ በሰላማዊ ትግልም በእጅጉ የሚያምን ሰው ነው። አንድ አመት ለሚሞላ ጊዜ በእስር እየማቀቀ ነው ያለው” ሲሉ አቶ አበባው የፓርቲያቸውን የፓርላማ ተመራጭ አስታውሰዋል። “ሌሎችም በለውጡ ከእርሶ ጋር አብረው የሰሩ፤ እንደ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ካሳው ተሻገር እና አቶ ታዬ ደንደአ ያሉም ‘ለውጡ ስህተት ፈጽሟል፤ በትክክለኛው ጎዳና እየሄደ አይደለም’ ብለው ስለሞገቱ ብቻ ለወራት ታስረዋል” ሲሉም የአብን የፓርላማ አባሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቀረቡት ጥያቄ ላይ ተናግረዋል። አቶ አበባው የአማራ ክልል ምክር ቤት እንዲሁም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የሆኑትን የአቶ ሀብታሙ በላይነህ ጉዳይንም በማንሳት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተማጽኖ አቅርበዋል። የአብን አባሉ አቶ ሀብታሙ “ላለፉት አራት ወራት የት እንደገባ አይታወቅም” ያሉት አቶ አበባው፤ ይህን ጉዳይ ቤተሰቡም እኔም ለተለያየ የመንግስት ኃላፊዎች አቤት ብለናል ምላሽ አላገኘንም። ዛሬ እርሶ ምላሽ ይሰጡናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን” ብለዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
170Loading...
20
በር ዜና በአንቡላንስ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የብልጽግና አመራሮች እንዳሉ ፋኖዎቻችን ቀድሞ መረጃው ደርሷቸው ቦታ ይዘዋል፤ ቀኑ ዛሬ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም ሲሆን ሰዓቱ ደግሞ አመሻሽ 12:30 ነበር። አመራሮቹ በጉጉት ወደሚጠበቁበት ቦታ ደረሱ… ከዛም ያነጣጠሩ የነበልባሎቹ አፈሙዞች የሁለቱን አመራሮች አናት ነደሉ፣ ነዳደሉ። አንዱ አመራር በአዊ ዞን የአዘና ከተማ አስተዳዳሪ አቶ የትነበርህ ሞላ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የከተማው የሎጅስቲክስ ኃላፊ ነበር። አመራሮቹ ብቻውን አልሄዱም ከአጃቢዎቻቸው ጋር እንጅ። ይህንን ትርፍ አንጀት የመቁረጥ ኦፕሬሽን የፈፀመው የጓጉሳ ብርጌድ ቻባችባሳ ሻለቃ ነው። bw
170Loading...
21
ፋኖ እያረሰው ነው። በአንድ እጁ ሞፈር በሌላ እጁ ነፍጡን ይዞ መሬቱንም የአገዛዙ ሰራዊትንም እያገላበጠው ነው።
220Loading...
22
https://www.youtube.com/watch?v=DffMtt_HUos
200Loading...
23
#ዋብር…‼️ በጎጃም ዋብር ከበባ አደርጋለሁ ብሎ የገባው የኦነግ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት በተደረገበት ጥቃት ድባቅ ተመቷል:: በትላንትናው ዕለት ዋብር ዙሪያ ጮቄ አካባቢ ተግተልትሎ የገባው የኦነግ  ብልፅግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ በአማራ ፋኖ በጎጃም ከ7 በላይ ብርጌዶች የተወጣጡ የፋኖ አናብስት ሲለበለብ ውሏል:: የአማራ ፋኖ በጎጃም የመዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድን ጨምሮ ከተለያዩ የአማራ ፋኖ በጎጃም ብርጌዶች የተወጣጡ ነበልባል ፋኖዎች በተሳተፉበት ውጊያ ከ200 በላይ የኦሮሙማ ጎመን ታጭዶ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል።
160Loading...
24
https://t.me/semaeltube/2147
150Loading...
25
https://t.me/semaeltube/2146
180Loading...
26
የብልፅግናው ጦር መሰነጣጠቅ ጀመረ!! የጄኔራሉ ፋኖን መቀላቀል ተከትሎ የስምንት ብርጌድ የልዩ ሃይል አመራሮች ለሊቱን ጠፍተው ማደራቸው ተሰምቷል። በቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ስር ይተዳደሩ የነበሩና በእርሳቸው ሰልጥነዋል የተባሉት አሁን ላይ በብልፅግናው ቤት በአድማ ብተናና በመከላከያ ስምሪት ውስጥ የሚገኙ በርካታ ሃይሎች የቀድሞው መሪያቸውንና አሰልጣኛቸውን ፈለግ በመከተል ፋኖን መቀላቀል መጀመራቸው ተሰምቷል። በዚህም በአማራ ፋኖ በጎጃም የአዴት ዙሪያ ቀጠና አድማ ብተናዎች ፣ በደቡብ ጎንደር ፤ በወልዲያ፣ በመርሳ እና በጎንደር ከተማ አካባቢ የነበሩ በርካታ የልዩ ሃይል አባላት መጥፋታቸው ተነግሯል። ከዚህ በተጨማሪ አሁንም በስምሪት ቀጠና ውስጥ የሚገኙ በርካታ የአማራ ተወላጅ ወታደሮችንና የመከላከያ አመራሮች ፋኖ ለመቀላቀል ጊዜና ቦታ እየጠበቁ እንደሚገኙ ለዳሞት ቲቪ በላኩት መልዕክት ለማወቅ ተችሏል። ሞገሴ ሽፈራው
140Loading...
27
መረጃ // በእስር ቤት የታፈኑ ወጣቶች የሰቆቃ ድምፅ አሰሙ// #የስርዓቱ አጎብዳጅ የሆነዉ ካንሰሩ ብአዴን በማዕከላዊ ጎንደር አገርብ ማርሚያ ቤት ማንነትን መሰረት ያደረገ የአማራ ተወላጅ በሆኑ በቁጥር ከ2500 በላይ በእስር ቤት ሲገኙ  የተመረዘ ምግብ ካልተመገባችሁ በሚል ከባድ ሰቆቃ እየደረሰባቸዉ እንደሚገኙ በዚሁ ማርሚያ ቤት በጥበቃ ላይ የሚገኙ የቅማንት ፓሊስ እና የአማራ ፓሊስ ሲገኙ በእስረኞች ላይ ከባድ እንግልትና አሰቃቂ በደል እያደረሰባቸዉ የሚገኙት የቅማንት ፓሊስ መሆናቸዉን የአማራ ፓሊሶች ያደረሱኝ ተጨባጭ መረጃ  ያመለክታል ።የአማራ የፀጥታ አካላት አክለዉ እንደገለፁት በጥበቃ ላይ ያለነዉ ከቅማንት ፓሊስ ጋር በሚያደረጉት ከፍተኛ በደል እኛም በሁለት ተከፍለን ነዉ ያለነዉ ይህን ግፍም ሁሉም በማዉገዝ የታፈኑ እስረኞች ሊወጡ ይገባል ሲሉ ገልፀዋል።በተየያዘ ዜና በቻባ ማገቻ እስር ቤት የሚገኙ  ወጣቶችም በዚህ መልኩ እየተቀጡ ይገኛሉ። አስካለ ደምሌ
130Loading...
28
ጀነራል ተፈራና ዐቢይ አህመድ የፋኖ አዛዦችን ያስደሰተው የጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል ዐቢይ አህመድን ክፉኛ እንዳበሳጫቸው ተሰማ ሸማቂው ኮማንዶ ፣ የጦሩ መሃንዲስ ጀነራል ተፈራ ማሞ የፋኖ ሃይሎችን መቀላቀላቸውን ተከትሎ የፋኖ አዛዦች ደስታቸውን ሲገልጹ ፣ የብልጽግናው አገዛዝ ደግሞ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል፡፡ የጀነራሉን ወደ ፋኖ መግባት በሚመለከት ምላሽ የሰጠው የአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ ዋና አዛዥ ሻለቃ ሃብቴ ወልዴ “ዛሬ እጅግ ደሰ ብሎኛል አባታችን ህክምና እንኳን እንዳያገኝ ተክልክሎ ታፍኖ እንዲሞት ተወሰኖበት ነበር ።ግን ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም እና ከዛ ዉጥቶ እኛን ልጆቹን በመቀላቀሉ ደሰታየ ወደር የለዉም” ብሏል፡፡ ሻለቃው ይቀጥልና “በተለይ ለኔ የትግል ምልክቴ አባቴ ነዉ በዉጭ ብቻ ሳይሆን በእሰር ቤት አብርን ሳለን ጠንካራ እንድሆን እንደ አባት እየመከረ ፅናትን ብርታትን ያሰተማረኝ አባቴ ነዉ” ሲል ገልጿል፡፡ “ቀጣይ ለአማራ ህዝብ የነፃነት ብሰራትን ለማሰማት ለምናደርገዉ ትግል ትልቅ ጉልበት አግኝተናል እዉነት ለመናገር በጣም ደሰ ብሎኛል” በማለትም ገልጿል፡፡
130Loading...
29
#አስቸኳይ መረጃ የአማራ ተወላጅ የሆኑ  በኦነግ ታገቱ ዛሬ በ26/10/2016 ዓ.ም ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚጓዙ ሰላማዊ ንፁሃን የአማራ ተወላጆችን  አባይ በረሃ ተሻግሮ ጓፂዩን ላይ ሲደርሱ  ጨፍጫፊዉ በእነ ሽመልስ  አብዲሳና መሰሎቹ የሚዘወረዉ ኦነግ ሸኔ ተሳፋሪዎችን በማስረድ ከ17 በላይ ንፁሃን የአማራ ተወላጆች የተረሸኑ ሲሆን በቁጥር 3 ባስ ሙሉ ተሳፋሪ ብዛት 180 የሰዉ ኃይል  የታገቱ፣ሁለት ካስኒ፣ሁለት ተሳቢ ታግተዉ ሲገኙ በተለይ ከሶስት መኪና ዉስጥ 180 የሰዉ ኃይል አስወርደዉ ወደ ጫካ ሲወስዷቸዉ አቅመ ደካማ የሆኑ ሽማግሌዎች ጉልበታቸዉ በመድከሙ  ወደ ኃላ የቀሩ ሽማግሌዎችን እየረሸነ ሌሎችን ወደ ጫካ እየደበደበ እንዳስገባቸዉ ተጨባጭ መረጃ ደርሶኛል። የመጨረሻዉ የትግሉ ምዕራፍ ላይ የምትገኘዉ ጀግናዉ ታላቁ የአማራ ህዝብ የክተት ጥሪ በመጥራት ያለህን ይዘህ በመዉጣት ጨፍጫፊዉን ገዳይ ቡድን ግብዓተ ቀብር ፈፅም!!! © አስካለ ደምሌ 26/10/16 ዓ.ም
150Loading...
30
ሁሌም ከፈጣሪ በታች በዘመናት ተፈትኖ በዳበረው እሴትህ ፋኖነት ተማመን✊🏾💪🏾🔥 “እምቢ እንጃ፥ እምቢ እንጃ ቀማ ቀማ አለኝ ፥ የሰው ጠመንጃ መድፍ ተጭኖ ፥ ቦንብ ሲያጓራ ተደባላቂ ፥ ከጠላት ጋራ የነ’ዛ ሰው ዘር፥ የነ’ዛ ሁላ ቀን በጎራዴ ፥ ማታ በዱላ #እምቢ #ሸዋ_አማራ ክብር ለጀግኖቻችን! #FanoCourage
190Loading...
31
ከድል መልስ ከፋኖዎቻችን የተላከልን ግጥም! ለሰሚው ገረመው ጀግናው ተራቀቀ፣ በምንሽር ገጥሞ ስናይፐር ታጠቀ፣ ደግሞም በጎራዴ መትረጊስ ነጠቀ፣ በወንዶቹ መንደር አ-ማ-ራ-ው ደመቀ! ከባለመድፍ ጋርም በበልጅግ ገጠመ! የአባቶቹን ታሪክ አሁንም ደገመ። አነሳው መልሶ የበላይን ጋሻ፣ ጠራርጎ ቀበረው የአብይን ቆሻሻ፣ ማዳበሪያ አረገው ለተጠማው እርሻ። ዝናቡ ዘነበ ጋራውም ዳመነ፣ ትላንት በላይ ዘርቶት ስር ወግቶ ገነነ፣ ቡቃያው ይለምልም አሁንም ዘመነ! የምኒልክ ልጆች የመይሣው ምትክ ጠላት አተነነ፣ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም በቡሬ ከተማ የነበረው አራዊት ሰራዊት እንደ ቄጤማ ነስንሰውት እንደተመለሱ፣ ይህንን ግጥም ፋኖ ልባርጋቸው ከቡሬ ዳሞት ብርጌድ ከአይሻ ሰይድ ሻለቃ ላከልን።
190Loading...
32
https://t.me/semaeltube/2139
170Loading...
33
https://t.me/semaeltube/2138
160Loading...
34
በ48 ሳዓት ውስጥ ብቻ ከ800 በላይ የአድማ ብተና አባላት ከመዋቅሩ ከድተዋል ያሉበትም አይታወቅም:: ለአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የደረሰው ሪፖርት ነው:: አድማ ብተናው በሙሉ እንደሚፍርስባቸውም ተረድተውታል:: መረጃውን ለህዝብ አድርሱልን::ወንድማችሁ ነኝ ከክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ
140Loading...
35
https://youtu.be/sirGLFdRzPw?si=pSh-LUJJtXZrpnKP
140Loading...
36
በዋብር የዋለው የውጊያ ውሎ! ለመክበብ የተንቀሳቀሰው አራዊት ሰራዊት ከባድ የአፀፋ ምላሽ ጠብቆታል! በምስራቅ ጎጃም ዋብር ሰኔ 24 ለ 25/2016 ዓ.ም ሌሊት 9:00 በአካባቢው ፋኖዎቻችን ላይ ከበባ አድርጎ የነበረ ቢሆንም በትንታጎቹ የሰዴ መዝገቡ ጮቄ ብርጌድ ከሌሎች ብርጌዶች ጋር በመሆን የተከበቡትን ጓዶች ያለምንም መስዋዕትነት ማውጣት መቻላቸው ታውቋል። ከዛም ነበልባሎቻችን ዋብርን ሙሉበሙሉ ከአራዊት ሰራዊቱ በማውጣትና ሌላ ኃይል በማሰማራት ከሰዴ በመነሳት ወደ ከርነዋሪ ቀበሌ ሲያመራ የነበረን 300 የሚጠጋ አራዊት ሰራዊት በደፈጣ በርካታውን ከምድር በታች እንዳደረጉት ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል። በዚህም ምክንያት አራዊት ሰራዊቱ ወደመጣበት ለመፈርጠጥ መገደዱ ታውቋል።
140Loading...
37
የቤተመንግስት ሰዎች መካከል ከፍተኛ አመለግባባት መፍጠሩ ተሰምቷል። ነገሮች የከበዱት ጠቅላይ ሚንስትርም በአዲስ አበባ የተሰማሩ ደህንነቶች ላይ ከፍተኛ ፍተሻ እንዲደረግ ትዕዛዝ ማውረዱ ተነግሯል። የብልፅግናው ወታደር መሪ የጄኔራሉን ፋኖን መቀላቀል ተከትሎ ወደ ጎረቤት ሃገር ለወታደራዊ እርዳታ መሄዳቸው ሲሰማ.. የአማራን የነፃነት ትግል አንድ እርምጃ ያስፈነጥሩታል ተብሎ የተነገረላቸው ሸማቂው ኮማንዶ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀላቸው ለክልሉ ባሉ ፋኖዎች ብስራት ሆኗል ተብሏል። የጄኔራሉ ፋኖን መቀላቀል ተከትሎም በብልፅግናው ቤት በርካታ ነግሮች ሲሉ ዛሬም በክልሉ በርካታ ቦታዎች ውጊያዎች ተደርገዋል። ከውጊያው ጎን ለጎንም የፋኖ ልዩ ኮማንዶዎች ስልጠና ስለመደረጉም ተሰምቷል።
150Loading...
38
Abiy Ahmed security forces have committed widespread attacks amounting to war crimes against medical professionals, patients, and health facilities in the Amhara region. Human Rights Watch ............... የአብይ አሕመድ የጸጥታ ሃይሎች በሀገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ የአማራ ክልል በህክምና ባለሙያዎች፣ ህሙማን እና የጤና ተቋማት ላይ የጦር ወንጀሎችን ያደረሱ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ዘገባ አመልክቷል። “ወታደሩ ከሞተ በአንተ ላይ ነው” የሚለው ባለ 66 ገጽ ዘገባ በኢትዮጵያ የአማራ ግጭት በሕክምና ላይ የተፈፀመው ጥቃት የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎችና ከመንግሥት ጋር የተገናኘ ሚሊሻ በሕክምና ባለሙያዎች፣በጤና አገልግሎት መስጫ ተቋማትና በማጓጓዣዎች ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ ያሳያል።
140Loading...
39
50)አወሉ ሙስጠፋ ሸክ ሁሴን-ከኦሮሚያ ሻሸመኔ(ከመንገድ ላይ የታፈሱ) የኦሮሞ ተወላጅ እድሜ 17 የትም/ዝግጅት 6 ኛ ክፍል 51)ቦና ኤልቤሾ ፋያ- ከኦሮሚያ ሻሸመኔ( ከመንገድ ላይ የታፈሱ)-የኦሮሞ ተወላጅ- እድሜ 20-የትም/ዝግጅት 8 ኛ ክፍል 52)ንጉስ ገመቹ ኩሮ- ከኦሮሚያ አለም ጤና(ከመንገድ ላይ የታፈሱ)የኦሮሞ ተወላጅ -እድሜ 18- የትም/ዝግጅት 10 ኛ ክፍል 53)ጁነዲን ሁሴን-ከኦሮሚያ ሻሸመኔ( ትራንስፖርት ላይ እያለ ከመኪና ዉስጥ የታፈሰ)የኦሮሞ ተወላጅ- እድሜ 15- የትም/ዝግጅት -4 ኛ ክፍል 54)አብዲሳ ሄበኖ ሽዲ- ከኦሮሚያ ሻሸመኔ(ሊስትሮ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ)-የኦሮሞ ተወላጅ -እድሜ 20- የትም/ዝግጅት 6 ኛ ክፍል 55)ድሪባ ከበደ ጫላ- ከኦሮሚያ ጊንጪ(ሊስትሮ በመስራት ላይ እያለ የታፈሰ) የኦሮሞ ተወላጅ-እድሜ-22-የትም/ዝግጅት -4 ኛ ክፍል 56)በረከት ኤፍሬም ተሰማ-ከኦሮሚያ አዋሽ-(ከፑል ቤት የታፈሰ) የአማራ ተወላጅ-እድሜ 15- የትም/ዝግጅት-3 ኛ ክፍል 57)ፀጋዩ ተስፋዩ ሃይሌ-ከአዲስ አበባ (ከመንገድ ላይ የታፈሰ)የአማራ ተወላጅ-እድሜ 18-የትም/ዝግጅት 8 ኛ ክፍል 58)አሰፋ አንጋዉ ሙጨ-ከጎንደር ወረታ(የግብርና ስራ ላይ እያለ)-የአማራ ተወላጅ-እድሜ22 የትም/ዝግጅት - 59)ሳለዉ ምስጋናዉ አያሌዉ- ከደብርታቦር(ከእስር ቤት የታፈሰ)የአማራ ተወላጅ-እድሜ 21- የትም/ዝግጅት 8 ኛ ክፍል 60)ያየዉ ጌትነት አሰፋ- ከጎንደር(ከመንገድ ላይ የታፈሰ)- የአማራ ተወላጅ- እድሜ-28 የትም/ዝግጅት - 61)ሳሙኤል ሞገስ ታከለ-ከጎንደር(ከምግብ ቤት የታፈሰ)የአማራ ተወላጅ- እድሜ -20 የትም/ዝግጅት - 62)በእዉቀት አበር ተመስገን-ከባህርዳር(ከመንገድ ላይ) የአማራ ተወላጅ-እድሜ-22 የትም/ዝግጅት 1ኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ 63)ብርሃኑ አሻግሬ ወንድም-ከባህርዳር(ከመንገድ ላይ የታፈሰ)-እድሜ 20-የትም ዝግጅት 6 ኛ ክፍል .......ይቀጥላል 26/10/2016 ዓ.ም
120Loading...
40
Media files
100Loading...
አማራን ተቋም አልባ የማስቀረት ግዙፍ ሴሪዎች በነ ዐቢይ አሕመድ… በሕክምና ትምህርት ዘርፍ ከ65 ዓመት በላይ ልምድ ያለው 'የጎንደር ዩንቨርስቲ'ን የማፍረስ እና ልምድ ያላቸውን መምህራንን እና ዶክተሮች ወደ ጅማ የማዘዋወር የነ ዐቢይ አሕመድ ድብቅ ፕሮጀክት በሰፊው እየተሰራበት ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተመሰረተና በህክምናው ዘርፍ ከአዲስ አበባው (ጥቁር አንበሳ) ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል በምስራቅ አፍሪካ ደረጃ አንጋፋው የህክምና ተቋም ነው። በህክምናው ዘርፍ ብቻ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችንም አፍርቷል። ይህን አንጋፋ የአፍሪካ ሀብት የሆነ ተቋም በግብዓትና በሰው ኃይል ለማፍረስ ጅማ ዩኒቨርሲቲን ለማንገሥ በጥናት ላይ የተመሠረተ ሴራ እየተሰራበት ነው። (መረጃው ከጎንደር ዩንቨርስቲ ሰዎች የተላከልን ነው) በኦሕዴድ በኩል፦ "ጅማን የ ሜዲካል ቱሪዝም ማዕከል እናደርጋለን" በሚል የጎንደር ዩንቨርስቲን ማፍረስ እንደ ግብ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ሆኗል። ይህ አማራን የተቋማት መዃን የማድረግ የኦህዴድ ፕሮጀክት፣ ከጥልቅ ጥላቻ እና አማራ ጠልነት የሚመነጭ ነው። የጎንደር ዩንቨርስቲ በወልቃይት ጉዳይ በሰራቸው ወገን ተኮር (አማራዊ) ተግባራት በሁለቱም ኃይሎች ማለትም በወያኔም፣ በኦሕዴድም ጥርስ ውስጥ የገባ ተቋም ነው። ለዚህ አንጋፋ የትምህርት ተቋም ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ምንም ዓይነት አዳዲስ የሕክምና ግብዓት አልተሰጠውም፤ ተቋሙም በበጀት እየታሸ ይገኛል። በአንፃሩ ጅማ ዩንቨርስቲ ራሱን እንዲያደራጅ የማድረግ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እየተደረገበት ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሚሰሩ ከፍተኛ ልምድና ዕውቀት ያላቸው የሕክምና ሳይንስ መምህራንና ተመራማሪዎችን በከፍተኛ ጥቅማ ጥቅም በማማለል እንዲፈልሱ የማድረግ ሥራው በትልቅ በጀት እየተሰራበት ነው። በአንፃሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብዓትና በበጀት እጦት እንዲሽመደመድ በመደረግ ላይ ነው። ይህም አማራን በሰው ኃይልና በተቋማት የማራቆት ኦነጋዊ ፕሮጀክት ነው። #በሌላ ተመሳሳይ የሕክምና ነክ መረጃ ፦ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ አዲስ ፋርማሲ መክፈት አይቻልም። ፍቃድ ተከልክሏል። በአማራ ክልል ከመካከለኛ ክሊኒክ ጀምሮ መክፈት አይቻልም። ምክንያት ያሉት ደሞ አዲስ ስታንዳርድ እያወጣን ስለሆነ የሚል 'ታገሱን' የሚል ምላሽ ተሰጥቷል። በሌላ በኩል በኦሮሞ ክልል የፋርማሲ ፍቃድ ያወጡ ሰዎች አዲስ አበባ ላይ መስራት የሚችሉበት ያልተፃፈ ሕግ ተግባራዊ በመሆን ላይ ነው። በሌላ መረጃ ደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሕክምና ክፍሉን የመዝጋት እንቅስቃሴ በሚቀጥለው በጀት ዓመት ይኖራል። ለዚህም እንዲረዳ አቅጣጫ እንዲያስቀምጡ የኦህዴድ ፖለቲካ አስፈፃሚ ሆዳም አማሮች በምሁር ሥም ተሰብስበዋል። እነዚህን መረጃዎች በሙሉ ደምረን ስንመለከታቸው አማራን በሰው ኃይልና በተቋማት የማዳከም፤ የማራቆት ብሎም የተቋም መኻን የማድረግ ኦነጋዊ ፕሮጀክቶች ናቸው። ይህ ደግሞ ከጥልቅ ጥላቻና አማራ-ጠልነት የሚመነጭ ነው።
Mostrar todo...
•    ከሰሞኑ ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን እየዞረ ተማጽኖ ልመና እያቀረበ ያለው ጦራችን ከሶማሊያ እንዳይወጣ አግዙን እያለ ኡጋንዳም ደቡብ ሱዳንም እየተንከራተተ ነው፡፡   •     አሁን ባለው ሁኔታ እንደአገር የነበረን ቀጠናዊ ተሰሚነት ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን በጥባጭ አገር ተደርጋ እየተሳለች ነው፤   •    የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ዘንድ የነበራት ተጽዕኖ ወደዜሮ ወርዷል፤   ⏺ ኦሕዴድ ብልጽግና ባልተጻፈ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው፡- በኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ላይ የሚያራምደው የጣልቃ ገብነት ፖሊሲ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በሆነች አገር ገዥው ፓርቲ በሕብረቱ አባል አገር ላይ አመጽን የትግል ስልቱ ያደረጉ ኃይሎችን በይፋ ሲደግፍ መታየቱ ለቀሪ አባል አገራቱ መልዕክቱ ‹ግጭት ደጋሽነት› ነው፡፡ ➽ ‹ለጎረቤት አገራት ቅድሚያ የሚሰጥ›  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አለኝ የሚል አገዛዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሰፊ መስተጋብር ያላቸውን ጎረቤት አገራት ሉዓላዊነት የሚንድ፤ ጸረ-ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀቱን አጉልቶ ያሳያል፡፡ ➽ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ንዋይ Foreign Direct Investment (FDI)  ነጥፏል፡፡ ➽ ከአገር የሚሸሽ እንጂ ወደአገር ውስጥ የሚገባ ሀብት የለም፡፡ ➽የውጭ ብድርና እርዳታ ተመናምኗል፡፡ ለጋሽ አገራት ለጦረኛው አገዛዝ ጀርባቸውን ሰጥተውታል፡፡  ➽ ወሳኝ የሚባሉ ዓለማቀፍ ተቋማት፣ በደህንነት ስጋት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደናይሮቢ ኬንያ እያዞሩ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ውድቀት የዲፕሎማሲ ቀውሱ የወለደው፤ የአገዛዙ ኪሳራ  ናቸው፡፡ በዚህ መሰል የዲፐሎማሲ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ አገርን የሚመራው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው ዘርፍ 400፡ 500 ዓመታት ወደኋላ ጎትቷታል፡፡   ዐቢይ አሕመድ ይሄን አገራዊ ውርደት፤ የለውጡ ስኬት ሲል ይጠራዋል፡፡ ይሄ ሰውና እርሱ የሚመራው አገዛዝ በሕዝብ ትግል እስካልተወገዱ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ አይችልም!! የአካባቢው አገራትም ሊረጋጉ አይችሉም!! ምክንያቱም አገዛዙ የነፍስ ቁማር፤ የደም ግብር፤ የጦርነት ፖሊሲን የሥልጣን ማስጠበቂው ያደረገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራት የተረፈ ጦረኛ አገዛዝ መሆኑን ከበቂ በላይ አይተነዋል፡፡ እናም ሕዝብ ከአገዛዝ በላይ መሆኑን በተግባር ለማሳየት ጊዜው አሁን ነው፤ ጊዜው ደግሞ የፋኖ ትግል ነው!! ኢትዮ 251 ሚዲያ
Mostrar todo...
የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) tሰናበቱ። ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም መሾማቸው ይታወሳል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) ማሰናበታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ሰበር ዜና ፦ የመጨረሻው ፊሽካ ተነፋ | አዲስ አበባ በምሽግ ተከበበች | እየመጡ ነው? Damot Tv July 5, 2024

@ethionewschannel2 @damottvethiopia @amharadaily-

የጓጓንለት ቀን ደርሷል! አሁን የምንፈልገው የአንድ ወጥ አማራዊ ዕዝ ምስረታ የፍፃሜው መስመር ላይ ደርሷል። በሚዲያዎች እንደነረው ጩኸት ሳይሆን ሁሉም የፋኖ አመራሮቻችን "የህዝብ ጥቅምና የትግሉን ዓላማ አስቀድመው" በስክነት በመምከር የተሻለ የሚሉትን ይዘው መጥተዋል። ሂደቱ ለህዝባችን ህልውና የትግል ግብን ያስቀደመ፣ በጋራ ተመክሮ፣ በመተማመን ላይ የተመሰረተ የጋራ ውሳኔ ያለበት ነው። ይህ ሂደት "መሪዎቼ የምንለውን፣ መሪዎቻችን የምንለውን" ፈጥሮልናል! እነሱ ያመኑበት፣ እኛም ያመንበት ነው። ከዚህ ውጭ ግን ትግላችንን ለመከፋፈል እንዘጭ እንገፍ ሲሉ የነበሩ ቁራዎች ስራቸው ነውና ዛሬም ሆነ ነገ መጮሃቸው የሚጠበቅ ነው። ለምሳሌ እራሳቸውን "አንድ አማራ" ብለው የሚጠሩ የቲክታክ መንደር ዝርግ አፎች ገና ምኑም ይፋ ሳይሆን "ኧረ እናቴ ጥሪኝ" እያሉ ነው፤ የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን እነዚህ ወፍ ዘራሽ ዝርግ አፎችም ሚጢጢዬ ብናኝ ናቸው - ከትግላችን እፍፍፍ ተብለው የሚተኑ። ሌሎች ቁራዎችን ከሰሞኑን መጮህና መነፍረቃቸው የሚጠበቅ ነው - እንዳሻቸው! ላናሸነፍ ያልጀመርነው ትግል ላይ ነን፤ እናም በጠላቶቻችን በድን ላይ ቆመን ድላችንን እንዘክራለን!
Mostrar todo...
ሽመልስ አብዲሳ በነቀምት የፈፀመው ተግባር "የኩምሳ ሞረዳ ሃውልት ሳታፈርሱ መንገድ አላስመርቅም" -- ሽመልስ አብዲሳ ነገሩ እንዲህ ነው… አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰኞ እለት (ሰኔ 24/2016 ዓ.ም) በምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች መሠረተ ልማት አስመረቆ ሲመለስ፣ በነቀምት ከተማ የተሠሩ መንገዶችን ለማስመረቅ በከተማዋ አመራሮች ፕሮግራም ተይዞለት መንገድ አዘግተው ቢጠብቁትም ለዞን አስተዳደሩ እና ለከተማው ከንቲባ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ረግጧቸው ወደ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ መሄዱ ተነግሯል። ለብስጭቱ ምክንያት ደግሞ የኩምሳ ሞሮዳ ሃውልት አለመፍረስ ነው። የወለጋ ኦሮሞ ከባድ ጥላቻ እንዳለበት የሚነገረው ሽመልስ አብዲሳ፣ በሁለቱ የወለጋ አመራሮች ላይ "ከነፍጠኛ ጋር በመሆን ኦሮሞን የጨፈጨፈውን የኩምሳ ሞረዳ ሃውልት ሳታፈርሱ መንገድ ሰራን ትላላችሁ?" በማለት አምባርቆባቸው ጥሏቸው ሂዷል ተብሏል። ኩምሳ ሞረዳ ማለት የሌቃ ነቀምቴ ስርወ መንግስት ሶስተኛውና የመጨረሻው (እስከ እኤአ 1892 ድረስ) መሪ የነበሩ ኦሮሞ ናቸው
Mostrar todo...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
twittervid.com_aradahibret_49218d.mp41.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የዳንኤል ክብረት 6ሺ ሰራዊት ብልፅግና መቋቋም ያልቻለውን የአማራ ልጆች የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ለመመከት በርካታ የዲጂታል ብልፅግና ሃይል ማሰማራቱን አለም አቀፍ ሚዲያዎች መዘገባቸው እውን ሆኗል። ይህን ተከትሎም በዛሬው ዕለት ብቻ 6ሺ የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊቱ በስራ ላይ እንዲሰማራ መታዘዙን ምንጮች ገልፀዋል። በዚህም ዛሬ እየተደረገ ባለው የፓርላማ ስብሰባ የቀጥታ ስርጭት ላይ ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች በቀጥታ እንዲያስተላልፉትና የሚዲያ ሰራዊቱ ደግሞ እየተከታተለ በኮሜንትና በላይክ የጠቅላይ ሚንስትሩን ስምና ዝና እንዲገነባ ታዝዞ ፤ እያደረገው ይገኛል። (እጅግ ደካማውን የእኛን ወገኖች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና የኮሜንትና የላይክ ማበረታቻዎች ማየት በከፋፋይ ሃሳቦችና በመነታረክ ማሳለፊያ ሆነዋል። ይህንን ፅሁፍ አንብቦ ላይክ ለማድረግ የሚሳሳ አማራ መኖሩንም መናገር ይቻላል።)
Mostrar todo...
03:20
Video unavailableShow in Telegram
video_2024-07-05_08-44-22.mp470.13 MB
ክፍል ፬ የዲፕሎማሲው ዓለም ቅሌቶችና ሽንፈቶቹ… *** የብልጽግና ዲፕሎማሲያዊ ቅሌቶችና ሽንፈቶች ባህሪያት ከዐቢይ አሕመድ ምግባር የሚቀዱ ናቸው፤ ግለሰቡ በባህሪው ከምክንያታዊነት የተፋታ በመሆኑ የኢትዮጵያን፣ የአካባቢው አገራትን፣ የዓለምን ሁኔታ የሚረዳበት መነጽር በአቅላይ አውዳሚነት የሚታይ፣ ፍላጎቱን በማጭበርበር፣ በመቅጠፍ አልሆን ሲል ደግሞ በኃይል ለማስፈጸም እንቅልፍ የማይተኛ አጥፍቶ ጠፊ ኃይል ነው፡፡ የዲፕሎማሲ መስኩ በኦሕዴድ ብልጽግና  hijacked ተደርጓል። ዲፕሎማሲውን በጠቅላይነት በመቆጣጠር ለተረኛ ዓላማው ማስፈጸሚያ እየተጠቀመባቸው ይገኛል፡፡ ለኦሮሙማ የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያነት ባልተጻፈ ፖሊሲ የሚመራው የዲፕሎማሲ መስክ፣ ኪሳራው አደባባይ ወጥቷል፡፡ አገራዊ ገመና ሆኗል፡፡   ዐቢይ አሕመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎ፡- ‹‹… ለጎረቤት ቅድሚያ እንሰጣለን፤ በማንም ላይ ጣልቃ ገብነት የለንም፤ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ 100 % ገለልተኛ ሆነን ሰላም እንዲመጣ እየሰራን ነው…›› በማለት ነጭ ውሸቶችን ሲደረድር ውሏል፡፡   የኢትዮ 251 ዝግጅት ክፍል የዐቢይ አሕመድን ነጭ ውሸቶች እንደሚከተለው እናጋልጣለን፤ በዚህኛው ክፍል ዋና ትኩረታችን በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከጎረቤት አገራት ጋር ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ማሳየት ነው…   ▶️ ከሁሉም ጎረቤቶቻን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት           የለንም❗️   •    ከኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ ጋር ያለው ግንኙነት፦ በኃይል ፉክክርና በጣልቃ ገብነት የተሞላ፤ ሰላም የራቀውና የተረበሸ ነው፤   •    ደቡብ ሱዳን በጋምቤላ በኩል፤ ሱዳን በአማራ በኩል የኢትዮጵያን ግዛት  በኃይል ወርረው ይዘዋል፡፡ ▶️ በዐቢይ አሕመድና እርሱ በሚመራው አገዛዝ፡- ከጎረቤት አገራት ጋር ወደጦርነት የሚያስገባ አደገኛ ጣልቃ ገብነት አለ፤   •    በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ወገን (ሐሜቲ) አድልቶ በጎረቤት አገር የውስጥ ጉዳይ እጁን አስገብቶ የጦርነት ተዋናይ ሆኗል፡፡ ይህ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ሳይሆን ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፍላጎት በሚነሳ ነው፡፡   •    ዐቢይ አሕመድ ዋነኛው የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የንጉሣዊ ቤተሰብ አገልጋይ ሆኖ በሱዳን ቀውስ ውስጥ እጁን አስገብቶ ይገኛል፡፡   •    በአገር ውስጥ የገጠመውን የቅቡልነት ቀውስ በተለይም የአማራ ሕዝብ የህልውናን ትግል ለመቀልበስ መሳሪያም ሆነ ገንዘብ ለመለመን የአረብ ቅምጥ ሆኖ የአካባቢው አገራትን በመረበሽ የእጅ አዙር ጦርነቶችን እንደሚያስቀጥል፣ የሱዳን ቀውስም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እንደሚቀጥል ይገመታል፡፡   •    ሶማሊያ በዐቢይ አሕመድ ትንኮሳ በመበሳጨት፡- ሞቃዲሾ የነበረውን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ከአገሬ ውጣልኝ በማለት እስከማባረር ደርሳለች፡፡ ፑንትላንድ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲወጡ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር በ አሜሶን ወይንም African Union Mission to Somalia (AMISOM) በሚባለው የአፍሪካ ሕብረት ጦር እንዲተካ የሶማሊያ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል፡፡     •    ከሰሞኑ ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን እየዞረ ተማጽኖ ልመና እያቀረበ ያለው ጦራችን ከሶማሊያ እንዳይወጣ አግዙን እያለ ኡጋንዳም ደቡብ ሱዳንም እየተንከራተተ ነው፡፡   •     አሁን ባለው ሁኔታ እንደአገር የነበረን ቀጠናዊ ተሰሚነት ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያ ጎረቤቶቿን በጥባጭ አገር ተደርጋ እየተሳለች ነው፤   •    የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ዘንድ የነበራት ተጽዕኖ ወደዜሮ ወርዷል፤   ⏺ ኦሕዴድ ብልጽግና ባልተጻፈ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው፡- በኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ ላይ የሚያራምደው የጣልቃ ገብነት ፖሊሲ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በሆነች አገር ገዥው ፓርቲ በሕብረቱ አባል አገር ላይ አመጽን የትግል ስልቱ ያደረጉ ኃይሎችን በይፋ ሲደግፍ መታየቱ ለቀሪ አባል አገራቱ መልዕክቱ ‹ግጭት ደጋሽነት› ነው፡፡ ➽ ‹ለጎረቤት አገራት ቅድሚያ የሚሰጥ›  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አለኝ የሚል አገዛዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሰፊ መስተጋብር ያላቸውን ጎረቤት አገራት ሉዓላዊነት የሚንድ፤ ጸረ-ሥርዓት እንቅስቃሴን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ዲፕሎማሲያዊ ውድቀቱን አጉልቶ ያሳያል፡፡ ➽ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ንዋይ Foreign Direct Investment (FDI)  ነጥፏል፡፡ ➽ ከአገር የሚሸሽ እንጂ ወደአገር ውስጥ የሚገባ ሀብት የለም፡፡ ➽የውጭ ብድርና እርዳታ ተመናምኗል፡፡ ለጋሽ አገራት ለጦረኛው አገዛዝ ጀርባቸውን ሰጥተውታል፡፡  ➽ ወሳኝ የሚባሉ ዓለማቀፍ ተቋማት፣ በደህንነት ስጋት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደናይሮቢ ኬንያ እያዞሩ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ውድቀት የዲፕሎማሲ ቀውሱ የወለደው፤ የአገዛዙ ኪሳራ  ናቸው፡፡ በዚህ መሰል የዲፐሎማሲ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ አገርን የሚመራው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው ዘርፍ 400፡ 500 ዓመታት ወደኋላ ጎትቷታል፡፡   ዐቢይ አሕመድ ይሄን አገራዊ ውርደት፤ የለውጡ ስኬት ሲል ይጠራዋል፡፡ ይሄ ሰውና እርሱ የሚመራው አገዛዝ በሕዝብ ትግል እስካልተወገዱ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ አይችልም!! የአካባቢው አገራትም ሊረጋጉ አይችሉም!! ምክንያቱም አገዛዙ የነፍስ ቁማር፤ የደም ግብር፤ የጦርነት ፖሊሲን የሥልጣን ማስጠበቂው ያደረገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራት የተረፈ ጦረኛ አገዛዝ መሆኑን ከበቂ በላይ አይተነዋል፡፡ እናም ሕዝብ ከአገዛዝ በላይ መሆኑን በተግባር ለማሳየት ጊዜው አሁን ነው፤ ጊዜው ደግሞ የፋኖ ትግል ነው!! ኢትዮ 251 ሚዲያ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.