Code It now
Ir al canal en Telegram
CODE TILL I DIE This is our discussion group https://t.me/+xRx6N_FiYkVjMWJk Anyone who wants to send a personal message to the admin can use this link https://AnoMessBot.t.me?start=MPC8wgk Boost https://t.me/boost/code_it_now
Mostrar más837
Suscriptores
+124 horas
+17 días
+1730 días
Archivo de publicaciones
837
ናሆም 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
⁸ ስፍራዋን ግን በሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ፈጽሞ ያጠፋታል፥ ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል።
⁹ በእግዚአብሔር ላይ የምታስቡት ምንድር ነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋል፥ መከራም ሁለተኛ አይነሣም።
837
|ETCPC
📢 Calling all coding enthusiasts! 📊💻
📢 Join us for an exhilarating coding tutorial covering Basic Data structures! 🎓
🗓 Date: Mon, 29 July, 2024
⏰ Time: 7:00 PM [1:00 Evening LT]
🎙 Speaker: Ms. Mebatsion Sahle, ETCPC Manager and an experienced programmer and algorithm expert.
🔥 Don't miss this incredible opportunity to delve into Sorting, Two Pointer, and Binary Search algorithms, and enhance your problem-solving skills to new heights! 🌟🔍
#ETCPC #TrainingCamp
837
What if...
- She never forgets your favorite joke?
- She’s always up for a late-night chat?
- She magically understands you (even when you don’t understand yourself)?
Introducing : Design Your Dream AI Girlfriend!
In this fun and quirky session, you'll learn to design AI companions that talk, interact, and maybe even steal your heart. 😜
Register now: https://www.buildfastwithai.com/events/create-your-own-ai-girlfriend
Date: 28th July Sunday (Tomorrow) - 11:00 AM IST
837
ምሳሌ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።
¹⁰ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
¹¹ ዘመንህ በእኔ ይበዛልና፥ የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና።
¹² ጠቢብ ብትሆን ለራስህ ጠቢብ ትሆናለህ፥ ፌዘኛም ብትሆን ፌዘኛነትህን ለብቻህ ትሸከማለህ።
¹³ ሰነፍ ሴት ሁከተኛ ናት፤ አሳብ የላትም፥ አንዳችም አታውቅም።
¹⁴ በቤትዋ ደጅ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ በወንበር ላይ ትቀመጣለች፥
¹⁵ በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦
¹⁶ አላዋቂ የሆነ ወደዚህ ፈቀቅ ይበል፤ አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ አለች፦
¹⁷ የስርቆት ውኃ ይጣፍጣል፥ የተሸሸገም እንጀራ ደስ ያሰኛል።
¹⁸ ነገር ግን እርሱ ሙታን ከዚያ እንዳሉ፥ እድምተኞችዋም በሲኦል ጥልቀት እንዳሉ አያውቅም።
