cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❣️Strong Heart❣️

💙Strong Heart💙 Buy ads: https://telega.io/c/birtu_liboch

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 483
Suscriptores
+4424 horas
+2267 días
+67330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

⚡️እንደጠፋህ ከተሰማህ - እቅድ አውጣ ⚡️ከከፋህ - እራስህን ጠየቅ ለምን ? ⚡️መተኛት ካቃተህ - ደስ የሚልህን ነገር አንብብ ⚡️ከደከመህ - ሻወር ውሰድ ⚡️ከጨነቀህ ከራስህ ጋር አውራ ⚡️ከሰለቸህ - ተንቀሳቀስ አትጎለት ⚡️ስሜትህ ከተበላሸ - ስፖርት ስራ ⚡️መወደድ ከፈለክ - እራስህን ሁን
Mostrar todo...
°•🥀አንድን ነገር እንዲሁ በቁሙ አይተኸው ብቻ አልችለውም አትበል። ከመወሰንህ በፊት ሞክረው፤አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግመህ ሞክረው። ምክንያቱም ያንን በደጋገምከው ልክ ስለዚያ ነገር ይበልጥ እያወቅክ ትመጣለህ፤መጀመሪያ ላይ ላደናቀፈህ እንቅፋት በሁለተኛው ላይ አትሸወድለትም፤በሙከራ ውስጥ ልምድ ይገኛል……ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ቀላል እየሆነ ይመጣል። ብቻ መሞከርህን እንዳታቆም፤አልችለውም ብለህ ለመወሰን አትቸኩል። 🔥🔥 ☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆☆
Mostrar todo...
👍 3
👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!   .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር .......see more ውሸት አደለም ገብተው ያንብቡት ከስር ነክተው  ሙሉውን ለማንበብ            👇👇👇👇             𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት             𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት             👆👆👆👆
Mostrar todo...
OPEN
"ከቻልክ አዋቂ ሁን፤ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ለማወቅ ጣር፤ ይህንንም ማድረግ ካልቻልክ አዋቂን ውደድ፤ ያን ካልቻልክ ደሞ አዋቂውን (ዓሊሙን) አትጥላ፡፡" . ©ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ(ራ.ዓ)
Mostrar todo...
👍 5
. . . ተማሪ ነህ/ነሽ? ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ join ይበሉት 👌
Mostrar todo...
👩‍💻 join 👩‍💻
🧑‍🎓 join 👨‍🎓
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
Mostrar todo...
😱 Open 😱
😱 Open 😱
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Mostrar todo...
A
B
C
D
E
F
G
H
I
J
K
L
M
N
O
P
Q
R
S
T
U
V
W
X
Y
Z
አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል ። ዝም ብለህ ሳትጎርር ሳታወራ ስራ 🤝 ✨ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ✨ ➮ @REAL_ETHIOPIAN_SIGMA
Mostrar todo...
👍 1
መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር .... ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ ❕👍 ከተሳሳትኩ አርሙኝ 👇 ✨ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ✨ ➮ @REAL_ETHIOPIAN_SIGMA
Mostrar todo...
ባለ ትዳር ኖት?
Mostrar todo...
💍❤ አው ነኝ 💍❤
💔 አይ አይደለሁም 💔