es
Feedback
فوائد أبي معاذ🕋🕋 ፈዋኢዱ አቢ ሙዓዝ

فوائد أبي معاذ🕋🕋 ፈዋኢዱ አቢ ሙዓዝ

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደ "ፈዋኢድ አቢ ሙዓዝ" ቻናል በሰላም መጡ! ይህ ቻናል ህይወታችንን በኢስላማዊ እውቀትና ጥበብ ለማነፅ የተዘጋጀ ነው። እዚህ ጋር፦ 📖 ጥልቅ የቁርአን መልዕክቶች 📜 ጠቃሚ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች 💡 ልብን የሚያረሰርሱ ኢስላማዊ ጥበቦችና ምክሮች ያገኛሉ። እውቀትን ለራስዎ ቀስመው ለወዳጅዎም ያጋሩ። የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ!

Mostrar más
3 010
Suscriptores
-224 horas
-327 días
+10530 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+244
en 9 canales
junio '26
+361
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+183
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+297
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+332
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+225
en 6 canales
Get PRO
enero '26
+64
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+54
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+93
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+101
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+124
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+143
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+159
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+203
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+215
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+299
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+289
en 1 canales
Get PRO
febrero '25
+267
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+167
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+392
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+481
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+401
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+407
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+115
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+90
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+66
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+43
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+22
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+200
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
28 julio+1
27 julio+3
26 julio0
25 julio+4
24 julio0
23 julio+1
22 julio+1
21 julio0
20 julio+3
19 julio+3
18 julio+15
17 julio+9
16 julio+33
15 julio+4
14 julio+6
13 julio+16
12 julio+40
11 julio+13
10 julio+16
09 julio+10
08 julio+7
07 julio+4
06 julio+13
05 julio+1
04 julio+9
03 julio+7
02 julio+19
01 julio+6
Publicaciones del Canal
2
✍…… በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት 🕌በመስጅድ አተቅዋቡታጅራ 1⃣ ደላል ጀማዓቱል አህባሽ ضلال جماعة الأحباش 👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/239 🕌በመስደ አልፈትህ  ወላይታ ሶዶ 2⃣ ተፍሲር ከሊመቱ ተውሂድ تفسير كلمة التوحيد 👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/276 ደርስ ቁጥር (4) 👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/286 🕌 በመስጂድ አተቅዋ ቡታጅራ لامية شيخ الإسلام بن تيمية رحمه الله 📚3⃣ላምየቱ ሼኹል ኢስላም https://t.me/alburujislamawimedia/308 🕌በመስጅድ አተቅዋ ቡታጅራ حائيةُ ابــنِ أبــــي داودَ في السُّنَّةِ نَظـــــمُ الحافــــــظِ أبـــــي بكــــر عبدالله ابنِ أبي داودَ السِّـجستانيِّ المُــــــــــتوفَّى سَـــــــــــنَةَ ٣١٦ ه‍ـ 4⃣ ሓኢየቱ_ብኒ_አቢ_ዳውድ - የኢማም አቡበክር ኢብኑ አቢ ዳውድ 👇👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/384 🕌በመስጅድ አተቅዋ ቡታጅራ آداب المسلمة للشيخ أبي عبد الرحمن عبدالله الإرياني 5⃣ አዳብ አል ሙስሊማ 👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/418 👇👆👇👆👇👆👇👆 https://t.me/islmena 🕌በመስጅድ ኢስቲቃማ ቡታጅራ 📚فضائل القرآن 🌎👈للشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 6⃣ ፈዳኢሉል ቁርአን     👍  ድምፁን ለማግኝት👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/469 🕌በመስጅድ ኢስቲቃማ ቡታጅራ 📚فضل الإسلام 🌎👈للشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 7⃣ ፈድሉል ኢስላም     👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/538 🕌በመስጅድ ፉርቃን መናከራ ከተማ شروط الصلاة 🌎👈للشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 8⃣ ሹሩጥ አሶላት 👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/819 🕌በመስጅድ ፉርቃን መናከራ خذ عقيدتك 1⃣0⃣ ኹዝ አቂደተከ 👇👇👇👇👇 https://t.me/alburujislamawimedia/760
32
3
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يَزَالُ قَوْمٌ يَتَأَخَّرُونَ عَنِ الصَّفِّ الْأَوَّلِ حَتَّى يُؤَخِّرَهُمُ اللَّهُ فِي النَّارِ﴾ “ሰዎች ከመጀመሪያ የሶላት ሶፍ ከመገኝት አይቀሩም (አይወገዱም)፤ አላህ ከራህመቱ በማራቅ እሳት የሚያስገባቸው ቢሆን እንጂ።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 6790
48
4
1
5
📖 ይህንን ኪታብ በኦን ላይን መቅራት ለምትፈልጉ ፣ 🌍ጊዜው አብቅቷል ከመጀመሩ በፊት ቶሎ ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ደርሱን ተካፈሉ፣ ለመቀላቀል👇 👇👇👇👇 📚ኪታብ አተውሂድ የኢማም ሙሀመድ ኢብን አብድልወሃብ 📙كتاب التوحيد للشيخ محمد بن عبدالوهاب
80
6
Sin texto...
52
7
Sin texto...
72
8
16
9
✍።።።።። "እንዴት ተረጋጋሽ "ወደ ማይተወኝ ተጠግቼ "ማን ነው እሱ "አላህ አላህ ነው
87
10
‼️ የ 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ኢስላማዊ  አካዳሚ 📖                                📖"በተደጋጋሚ የኦን ላይን ትምህርት ስትጠይቁኝ ለነበራቹህ ወንድሞችና እህቶች እንኳን ደስ አላቹህ፣          📖 ትምህርታችን ጥራቱን የጠበቀ  የኢስላማዊ ትምህርቶችን በኦንላይን  ባሉበት/ማለትም መገኘት ለማትችሉ ባሉበት  ሆነው እንድትማሩ እድሉን አመቻቸንላቹህ። ✅ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦        💫የአቂዳና የተውሂድ ኪታቦች        💫የፊቅህ ኪታቦች        💫 ተጅዊድ ቁርአን ነዘር              ለጨረሳቹህ/ማንበብ               ለምትችሉ፣ 🆕 ማስተማሪያ መንገዶች፦         ⏩በቴሌግራም፣                 ♻️👉 የክፍለ ጊዜ ሰዓት፦ • ጊዜው እናንተንም እኔንም በሚመቸን ሰዓት ተስማምተንበት የምንወስነው ይሆናል ባይሆን  (በሳምንት 3 ቀን)ነው የምንሰጠው 💰 የክፍያ ሁኔታ፦ • በወር፦ 0 ብር ብቻ! • በፍላጎቱ ላደረገ አንቃወምም። ⏬ ለመመዝገብና አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ፦ 👇👇👇👇👇ተስኖናል ተመዝገቡ 🛃 ➡️   @lemamezgeb 🛃 ➡️  @lemamezgeb 👉👇 https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8179
101
11
19
12
በጀግና ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ የሱናህ ኪታቦች እና የአሏህ ቃል ቁርኣን ሲኖር በማይረባ ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ደግሞ ብዙ አይነት ቅርፅ ያላቸው እና ብዙ አይነት ከለር ያላቸው ሴቶች አሉ
109
13
ዱዐ እናርግ እስኪ አሚን በሉ   ያረቢ ያአላህ...በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከን ቦታ ደሞ እንድንጠፋ አታርገን አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን በወንጀልም አታዋርደን  ኢላሂዬ የቤተሰቦቻችን መኩሪያ አርገን በኛ አሳልፍላቸው ከሁሉ በላይ የነሱ ፍላጎት የኛን ስኬት ማየት ነውና ለነሱ ስትል አሳካልን በኛ አያልቅሱብን አላህዬ የመውደቃቸው የማዘናቸው ሰበብም አታርገር አላህዬ..እነዛ ደጋግ ባሮችህ በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸውም ጋር አይናቸው ያነባል ልባቸውም በፍርሃት ተሞልቷል እኛ ግን...የወንጀል ማዕበል ውስጥ ሆነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ አኺራን ተዘናጋን አደራ ኢላሂ በዚ አህዋላችን አትውሰደን አንተ ሀል ቀያሪ ነክ ሀላችንን ቀይርልንና መንገድክን ምራን ያ  የናፈቀንን ማንነታችንን መልስልን ኢላሂ አንተ በመመለስ ላይ ቻይ ነህና! ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐣𝐨𝐢𝐧...
1
14
ዱዐ እናርግ እስኪ አሚን በሉ   ያረቢ ያአላህ...በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከን ቦታ ደሞ እንድንጠፋ አታርገን አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን በወንጀልም አታዋርደን  ኢላሂዬ የቤተሰቦቻችን መኩሪያ አርገን በኛ አሳልፍላቸው ከሁሉ በላይ የነሱ ፍላጎት የኛን ስኬት ማየት ነውና ለነሱ ስትል አሳካልን በኛ አያልቅሱብን አላህዬ የመውደቃቸው የማዘናቸው ሰበብም አታርገር አላህዬ..እነዛ ደጋግ ባሮችህ በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸውም ጋር አይናቸው ያነባል ልባቸውም በፍርሃት ተሞልቷል እኛ ግን...የወንጀል ማዕበል ውስጥ ሆነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ አኺራን ተዘናጋን አደራ ኢላሂ በዚ አህዋላችን አትውሰደን አንተ ሀል ቀያሪ ነክ ሀላችንን ቀይርልንና መንገድክን ምራን ያ  የናፈቀንን ማንነታችንን መልስልን ኢላሂ አንተ በመመለስ ላይ ቻይ ነህና! ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐣𝐨𝐢𝐧...
1
15
ዱዐ እናርግ እስኪ አሚን በሉ   ያረቢ ያአላህ...በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከን ቦታ ደሞ እንድንጠፋ አታርገን አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን በወንጀልም አታዋርደን  ኢላሂዬ የቤተሰቦቻችን መኩሪያ አርገን በኛ አሳልፍላቸው ከሁሉ በላይ የነሱ ፍላጎት የኛን ስኬት ማየት ነውና ለነሱ ስትል አሳካልን በኛ አያልቅሱብን አላህዬ የመውደቃቸው የማዘናቸው ሰበብም አታርገር አላህዬ..እነዛ ደጋግ ባሮችህ በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸውም ጋር አይናቸው ያነባል ልባቸውም በፍርሃት ተሞልቷል እኛ ግን...የወንጀል ማዕበል ውስጥ ሆነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ አኺራን ተዘናጋን አደራ ኢላሂ በዚ አህዋላችን አትውሰደን አንተ ሀል ቀያሪ ነክ ሀላችንን ቀይርልንና መንገድክን ምራን ያ  የናፈቀንን ማንነታችንን መልስልን ኢላሂ አንተ በመመለስ ላይ ቻይ ነህና! ጌታችን ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። ያ ረብ ጀነትህ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐣𝐨𝐢𝐧...
1
16
6
17
✍።።።።። ”العيون تنسى ما رأت ولكن القلب لا تنسى من أحبت“ አይኖች ያዩትን ይረሳሉ፣ ልቦች ግን የሚወዱትን አይረሱም። ✍አቡ ሙዓዝ
120
18
✍።።።።።። ሰለዋት እና ጁመአ... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾ 🌺“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 🌹 ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿من صلّى عليَّ صلاةً واحدةً، صلّى اللهُ عليه عشرَ صلواتٍ، وحطَّ عنه بها عشرَ سيئاتٍ، ورفعَه بها عشرَ درجاتٍ.﴾ 🌺“በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 📚 አልባኒ በነሳዒ ዘገባ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 1297 اللهم صل على سيدنا محمد صلوا على الحبيب የ ዛሬዉ ጁመአ ወንጀላችን የሚማርበ ስራችን ሚወደድበት የተቸገረ የሚያገኝበት የከፋው ሚደሰትበት የታመመ የሚሽርበት  ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት ፍቅር በ ፍቅር የምንሆንበት ያርግልን amin🤲 ፏ ያለ ጁመአ ይሁንላቹ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8172
136
19
21
20
✍።።።።።። الدموع هي لغة القلب عندما يعجز اللسان. እንባ የልብ ንግግር ነው ቃላት ሲጠፋ የሚክስ፣ ✍አቡ ሙዓዝ
866