قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 544
Suscriptores
-124 horas
-97 días
-830 días
Archivo de publicaciones
ፈገግ በሉ
🧷ጡፈይሊ የሆነ ቤት ሲገባ የሆኑ ተሰብስበው 🌮ምግብ እየበሉ ያገኛቸዋል
"ምንድን ነው ምትበሉት? አላቸው
መጃጃሉን ይጠሉት ስለነበር እንዳይበላባቸው ፈልገው "መርዝ ነው" አሉት
"እናንተ የሌላችሁበት ሕይወት ዕርም ይሁንብኝ" ብሎ እጁን ሰንዝሮ መብላት ጀመረ።
🎀
🧷 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይሆናል
“እንዳልገፋው” ብለህ የምትሳሳለት ሰው
ያለ ምንም ርህራሄ ይሰብርሃል።
https://t.me/https_Aselefya
ልባችን ከዱንያዊ ሰዎች
በአንዱ በተንጠለጠለች ቁጥር
በጭንቀትና ሀዘን እየተሰቃየን
እንኖራለን…
(وَأَنَّهُ كَانَ رِجَالٌ مِنَ الْإِنْسِ يَعُوذُونَ بِرِجَالٍ مِنَ الْجِنِّ فَزَادُوهُمْ رَهَقًا)
"‹እነሆም ከሰዎች የሆኑ ወንዶች
በጋኔን ወንዶች ይጠበቁ ነበሩ
ኩራትንም ጨመሩዋቸው ፡፡›"
[ጂን 6]
ብዙውን ጊዜ የሚጎዳው
ልቡ ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር ላይ
የተንጠለጠለች ሰው ነው።
https://t.me/https_Aselefya
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
መልካም ምክር ለሙስሊም ሴቶች
በይበልጥ ስለስደተኛ እህቶች የምታጠነጥን ናት
ስለ ስደት፣ ከስደት መልስ፣ስለሀገር ቤት አህዋል፣ ወደሰደት ተመልሶ ስለመንጣት፡ አጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገሮች ጠቃሚ ናቸው ያልናቸውን ሸር እናደርጋለን ተቀላለቁ ለእህቶቻችሁ ሸር አድርጉ ይቀላቀሉ
=https://t.me/mkr_lesetochi
🧷በጣም ብዙ ሰዎች………
ሚስጥራቸውን መደበቅ ያቅታቸውና ለሚያምኑት ሰው "እንዳትናገር" ብለው ይነግሩታል። ከዚያም ሚስጥሩ ግልፅ ወጥቶ ሲበተን ሲያዩ ለዝያ… የነገሩት ለነበረው ሰው ሲወቅሱ ይታያሉ።
በጣም የሚገርም ነው………
የራሳቸው ሚስጥር አፍነው ይዘው መደበቅ አቅቷቸው ሲተናነቃቸው ይናገሩና;
የእነርሱ ሚስጥር ይዞ መታፈን ላቃተው ሲቆጡ ማየቱ ነው!!
نسخ
ستأتي الحال التي يتجرَّد فيها أحدنا من الزَّوج والولد، والصاحب والبلد، والمال والتَّلد، خلقه الله وحيدًا، وأخرجه من الدُّنيا وحيدًا، زالت عنه المكاسب والأغراض، وبقي معه عمله، فإن كان صالحًا فاز، وإن كان سيئًا هلك، فاستعدوا للِّحظة القادمة، اللَّهمَّ ارحمنا.
#تغريد_العصيمي
+1
🧷የሕያ ቢን أبي كثير እንዲህ ይል ነበር……
"አንድ ሰው ላይ ሁለት ነገሮች ካየህ ከጀርባቸው ከእነርሱ የበለጠ ኸይር እንደሚኖረው ዕወቅ……
1ኛው, ምላሱን የሚቆጣጠር ሲሆን
2ኛው, ሰላቱን የሚጠባበቅ ከሆነ"
/ابن أبي الدنيا في الصمت ٥٦٤/
🎀
ኡኽቲ የመዳም wifi አላህ የወፈቀሺ ትልቅ ኒዕማ ነው
በሚጠቅምሺ ነገር ላይ ተጠቀሚበት ማላዓይን
የሆኑ ነገሮች አትጠቀሚበት እንዳትከስሪ!?
አላህ በዋለልሺ ኒዕማ ምን እደሰራሺበት ትጠየቂያለሺ?
የwifi ኒዕማ ምን አልባት ስደት ላይ ሁነሺ ብዙ ኒዕማውን ላታቂ ትችያለሺ እምታቂው ሀገር ቤት ስገቢ ያኔ ነው ያኔ ምነው በስነ ስረዓት ተጠቅሜ ድኔን አውቄበት በሆነ ብለሺ የምትፀፀችበት ቀን ይመጣል ስለዚህ አስቢበት ድንሺን ቅሰሚበት በዱኒያውይ ነገሮችም ላይ የሚጠቅምሺን ተማሪበት ሙዕሚን ብልጥ ነው ድኑን እየተማረ በጎን ዱኒያውይ ነገሮችንም የሚጠቅሙትን ይማርበታል እና አስቢበት አህቴዋ!!
=
يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ
(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 56)
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 57) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَنُبَوِّئَنَّهُم مِّنَ الْجَنَّةِ غُرَفًا تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ نِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 58) እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከገነት በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ሰገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የሠራተኞች ምንዳ ምንኛ አማረ! الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 59) (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡ =https://t.me/yequran_chanal
🧷ኡኽቲ
መድረስን አስበሽ የምቴጅበትን አትርሽ የምቴጅበት የሚጓዳሽ ከሆነ አትሂጂ ቀርተሽ ራስሽን አድኚ ካለመኖር መኖርን ምረጭ።
https://t.me/https_Aselefya🧷
አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንድሆሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ።
https://t.me/https_Aselefya🧷 «ከእናንተ አንደኛችሁ ሙሲባ ከደረሰበት; በእኔ (መሞት) የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ»
ይላሉ የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና።
ምክንያቱም፦
በኡመተል ኢስላም ነብዩﷺን ከማጣት የበለጠ የደረሰ ሙሲባ የለም።
አላህ ከእርሶ ጋ በጀነት ያጎራብተን🤲
🎀
"ስንት ቆንጆ ሴቶች አሉ ትዳራቸው ደስታ የሌለው ባሎቻቸውን ማስደሰት ያልቻሉ! ደግሞ ስንት የተማሩና ምሁር ሴቶች አሉ ከባላቸው ጋር በፍጹም የማይግባቡና የማይስማሙ! በሌላ በኩል ግን እምነት ያላት ሴት፣ ጥሩ ስነምግባርና ጨዋነት ያላት ሴት ትዳሯ የተባረከና ደስተኛ ይሆናል፡፡ እንዲህ ያለች ሴት ባል ትይዛለች ማለትም ትዳሯን በብልህነት ትመራለች፣ ጥሩ ልጆችን አሳድጋ ለሀገር የሚጠቅሙ ወንዶችን ትፈጥራለች፣ በመጨረሻም የተሳካና የተረጋጋ ቤተሰብ ትመሰርታለች።"
ከዚህ ንግግር የምንረዳው የውበትና የትምህርት አስፈላጊነትን ያሳያል ነገር ግን ከእነሱ የበለጠ አስፈላጊ የሆነው ነገር የውስጣዊ ባህሪና እምነት እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡ ሴቶች በትዳራቸው ስኬታማ እንዲሆኑና የተሟላ ሕይወት እንዲኖሩ፣ መልካም ስነምግባር፣ እምነት፣ ትዕግስት እና የሌሎችን ስሜት መረዳት ወሳኝ መሆኑን ያጎላል። ትምህርት አስፈላጊ ቢሆንም ከእነዚህ ባህሪዎች ጋር ሲጣመር ውጤታማ ይሆናል።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🧷الصديق الحقيقى هو من يرى الألم فى عينيك، فى حين أن الآخرين يصدقون ابتسامتك
እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ።
🎀
ካገር የወጣሁት የተሰደድኩለት ፡
ጎበስ ቀና ብዬ የምታገልለት፡
በበረሀ ሙቀት የምጠመቅለት፡
አረብ ሀገር ሂጄ የምሰቃይለት፡
የሰወቹን ጩኸት ቻል ያደረኩለት፡
በቤተሰብ ናፍቆት የተፈተንኩበት፡
ድክምክም ስብርብር ፡
ትክዝክዝ ያልኩበት፡
የልጅነት እድሜ ስደት የጨረስኩት፡
ህመሜን ደብቄ ደስተኛ የሆንኩት፡
ላለመውደቅ ጠንክሬ የቆምኩት፡
ችግሬን ድካሜን ስቃየን አፍኝ የያስኩት፡
ለምን ይመስላችኋል?
ሁሉን መናገር ማፊ ማዒዳ አልናገርም ተውኩት..!
፡
፡
ያ ነጫጭባ ንጥት ያለ ድህነት ነዋ እሱን ለማስወገድ ነዋ ሌላ ምን አለ
ድሎት ምቾት አይደለም መቸም ከሀገር የሚያበር!!
=
🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም መሄጃ የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም።
🎀