es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 550
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
+130 días
Archivo de publicaciones
🧷 የኔ ውድ እህት ጠንቃቃ ሁኚ ! እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች ሴቶች ሴቶች
+1
🧷 የኔ ውድ እህት ጠንቃቃ ሁኚ ! እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም     ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽምን? እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም، ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ! እህቴ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና ' ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷{يَٰٓأَبَتِ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌۭ مِّنَ ٱلرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَٰنِ وَلِيًّۭا} {አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማ
🧷{يَٰٓأَبَتِ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌۭ مِّنَ ٱلرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَٰنِ وَلِيًّۭا} {አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትሆን እፈራለሁ}          [መርየም، ⁴⁵] እውነተኛ ወዳጅ ማለት ስለ አኸይራህ የሚጨነቅልህ ነው! አኸይራህ ያላሳሰበው አንተም አታሳስበውም..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷በነገራችን ላይ ጨው ሻይን ስኳርም ወጥን አያጣፍጥም, ማለት የፈለኩት!የማታስፈልጉበት ቦታ አትገኙ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ስንት እና ስንት ህመም በአንዲት አያህ ምክንያት ስክን ብሏል...¿ الحمد لله ~
🧷ስንት እና ስንት ህመም በአንዲት አያህ ምክንያት ስክን ብሏል...¿ الحمد لله                  ~

🧷تزوَّج عمران بن حتان امرأة جميلة من الخوارج، وقال أنه سيردّها لأهل السُّنة، فصار هو من زعماء الخوارج; ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አን
🧷تزوَّج عمران بن حتان امرأة جميلة من الخوارج، وقال أنه سيردّها لأهل السُّنة، فصار هو من زعماء الخوارج; ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አንዲት ቆንጆ ሴት አገባ እና ወደ ሱንዮዎች እመልሳታለሁ አለና ከከዋሪጅ መሪዎች አንዱ ሆነ። سيّر أعلام النّبلاء (٢١٤) አግብቸ   አስተካክላለው  የምትሉ   ወንዶች/ሴቶች ሆይ ልብ  በሉ :: https://t.me/https_Aselefya

🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን الحمد الله https://t.me/https_Aselefya

, 🍃 ያ ዓዚዘቲይ 🍃 , 🧷ለማይገባው ሰው በሰጠሽው ፍቅር መልካምነት እና ቸርነት አትጸጸቺ ሁል ጊዜም በልቦችሽ ንፅህና እና ቅንነትሽ ደስ ይበልሽ እንጂ ንፁህ ልብሽን የምትወቅሽ አትሁኝ..¿ h
, 🍃 ያ ዓዚዘቲይ 🍃 , 🧷ለማይገባው ሰው በሰጠሽው ፍቅር መልካምነት እና ቸርነት አትጸጸቺ ሁል ጊዜም በልቦችሽ ንፅህና እና ቅንነትሽ ደስ ይበልሽ እንጂ ንፁህ ልብሽን የምትወቅሽ አትሁኝ..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷 إنَّ مِن نِعمةِ الله -سُبحانَهُ وتعالى- على العَبدِ أن يُحبِّب إليهِ العِلم، وذَلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير‌
🧷 إنَّ مِن نِعمةِ الله -سُبحانَهُ وتعالى- على العَبدِ أن يُحبِّب إليهِ العِلم، وذَلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير‌‏.! ابنُ عُثَيمِين -رَحِمَه الله 📚تفسير سورة غافر صـ (٨) https://t.me/https_Aselefya

🧷የተነገረሽን በሙሉ አትመኝ እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት ጀርባው እርግማ
🧷የተነገረሽን በሙሉ አትመኝ እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት ጀርባው እርግማን ነዉ አንዳንዱ ምርቃት ብዙ አይነት መልክ አለ ሚቀናው ማሳሳት አስተውለሽ እይ እኩል ይመጣሉ ዝናብና እሳት እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ የተነገረሺን በሙሉ አትመኝ ግድ የለም እርግቤ አንዳንዴ እባብ ሁኝ..💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ውስጥሽ ላይ የሚሰማሽን ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው ﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾ ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው በእርግጥ
🧷ውስጥሽ ላይ የሚሰማሽን ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው  ﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾ ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው በእርግጥም ይመራኛል https://t.me/https_Aselefya

እ ኔ 🧷እኔ መልኬን አይደለሁም እኔ አቋሜን አይደለሁም እኔ የትናትና ስህተቴን አይደለሁም እኔ ያለፈ ማንነቴን አይደለሁም ማንም ሰዉ ቢሆን በነዚህ ነገራቶቼ እንዲመዝነኝ አልፈቅድም: ማንም ቢሆን ባ
እ ኔ 🧷እኔ መልኬን አይደለሁም እኔ አቋሜን አይደለሁም እኔ የትናትና ስህተቴን አይደለሁም እኔ ያለፈ ማንነቴን  አይደለሁም ማንም ሰዉ ቢሆን  በነዚህ ነገራቶቼ  እንዲመዝነኝ አልፈቅድም: ማንም ቢሆን ባለፉት ስህተቶቼ  እንዲኮንነኝ  አልፈቅድም: አንቺ ማለትኮ'አትበሉ ይቅርታ እኔ ማለት ትናትናዬን አይደለሁም እኔነቴ በአቋሜ ወይ በዉበቴ የሚመዘን አይደለም:በቃ የሚወደኝ ከነስህተቴ ይዉደደኝ:  የሚቀበለኝም ከነ ጉድለቴ ይቀበለኝ። በቃ ይሄዉ ነዉ።

Repost from التعليقات
🛑👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የሙሀደራ ፕሮግራም....! ! ሊ ጀ        መ            ረ ነው ~ሊንኩን ሸር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ፦ https://t.me/yeewqetbrhan https://t.me/yeewqetbrhan

Repost from N/a
❄️🌙🫧 ❔ 🤩  ረሱል  {🤩}  በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሀጅ አድርገዋል?

🧷 قال الإمام بن القيم رحمه الله أغبى الناس من ضل في أخر سفره وفد قارب المنزل ከሰዎች ይበልጥ ሞኝ ማለት (ጉዞ ወቶ) በጉዞዉ መጨረሻ ላይ ወደ መዳረሻዉ
🧷 قال الإمام بن القيم رحمه الله أغبى الناس من ضل في أخر سفره وفد قارب المنزل ከሰዎች ይበልጥ ሞኝ ማለት (ጉዞ ወቶ) በጉዞዉ መጨረሻ ላይ ወደ መዳረሻዉ ከቀረበ በኋላ መንገድ የሳተ ግለሰብ ነዉ። ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ الفوائد ١٠٧ አላህ የመንገዳችንን መጨረሻ ያሳምረዉ።                 ~

🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር ያጣ ነው ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም ይሰቃይና ድክም ይላል.
🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር ያጣ ነው ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን ብታየው  በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም ይሰቃይና ድክም ይላል.¿   https://t.me/https_Aselefya

✍ በዓረፋ ዘፈን? 📖{وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَشْتَرِى لَهْوَ ٱلْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ ٱللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍۢ وَيَتَّخِذَهَا
✍ በዓረፋ ዘፈን? 📖{وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَشْتَرِى لَهْوَ ٱلْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ ٱللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍۢ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمْ عَذَابٌۭ مُّهِينٌۭ} {ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሁኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡}            [ሉቅማን:6]    {አታላይ ወሬ} በርካታ ሙፈሲሮች "የተፈለገበት ሙዚቃ ነው" በሚል አስቀምጠዋል። በሙዚቃም ይሁን በሌላ የተረጎሙት ሁሉ በዚህ የተፈለገው ከአላህ መንገድ የሚያዘናጋ ለዲንም ይሁን ለዱንያ ጥቅም የሌለው ዛዛታ መሆኑን ይስማማሉ።   በየትኛውም ዓይነት ሚዛን ዘፈንን የሚፈቅድ ይቅርና የሚያግራራ ጤነኛ ሰው የለም። نسخ

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 01/2017 (ዙል ሒጃ 12/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ አራተኛ ክፍል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 01/2017 (ዙል ሒጃ 12/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ አራተኛ ክፍል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ አቡል አባስ 2, ኡስታዝ ሙሐመድ ባቲ 3, ኡዝታዝ ዐብዱሰመድ ሙሐመድኑር 4, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ 5, ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ፕሮግራም መሪ አቡ ሑዘይፋ አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] https://t.me/yeewqetbrhan https://t.me/yeewqetbrhan

- 🍁 የኔ ንግስት እህት🍁 🧷በእርግጥ ከፊል ሰዎች በአንቺ መጥፎ ሊጠረጥሩ ይችላሉ ሌሎች ደግሞ ከዳመና ውሃ የበለጠ ንፁህ አድርገው ሊያስቡሽ ይችላሉ እነዚህ አይጠቅሙሽም እነዚያም አይጎዱሺም ዋና
- 🍁 የኔ ንግስት እህት🍁 🧷በእርግጥ ከፊል ሰዎች በአንቺ መጥፎ ሊጠረጥሩ ይችላሉ ሌሎች ደግሞ ከዳመና ውሃ የበለጠ ንፁህ አድርገው ሊያስቡሽ ይችላሉ እነዚህ አይጠቅሙሽም እነዚያም አይጎዱሺም  ዋናው የአንቺ እውነታ እና' አላህ ስላንቺ የሚያውቀው ነገር ብቻ ነው ። https://t.me/https_Aselefya

🧷 ቁርአን እንኳን ከወዳጅ መለያየት ሀዘኑ በጣም ጥልቅ እንደሆነ ይናገራል የዐይን ብርሃንን እስከማጣት… ¿ ( وتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُف
🧷 ቁርአን እንኳን ከወዳጅ መለያየት ሀዘኑ በጣም ጥልቅ እንደሆነ ይናገራል የዐይን ብርሃንን እስከማጣት… ¿ ( وتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ ) " ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ ፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ ፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው ፡፡     { ሱረቱ _ዩሱፍ 84 }      https://t.me/https_Aselefya  

⚡️{عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك〽️} ▫️عيدكم سعيد 💘〽️{تقبل الله منا ومنكم  }〽️ እንኳን ለ1446 የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹ።
🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣
🤩