قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 548
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🧷የበደልከውን ሰው እምባ ፍራ።
قال الرافعي رحمه الله :
ራፍእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【دموع المظلومين هي في أعينهم دموعٌ، ولكنّها في يد الله صواعق ، يضرب بها الظالم】
የተበዳዮች እምባ በአይናቸው ሲታይ ፈሳሽ ውሃ ነው። ነገር ግን ይህች እምባ አላህ ዘንድ በዳዩን አካል ድምጥማጡን የምታጠፋ እንደ መብረቅ ነች።
📚وحي القلم-(١ /٤٤٩ )
=https://t.me/Asselefya2
🧷የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት።
ነገም ያንች ተራ ነው እሺ።እህቴ
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው
በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራችሁን ነሲብ ጠብቁ።
➤ መንቁል
، 🍂ውዷ እህቴ🍁 ،
🧷ስለሌለሽ ነገሮች እያሰብሽ አላህን አታማሪ ይልቁንስ ስላለሽ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልሽ አላህንም አመስግኚ..!
https://t.me/https_Aselefya
🧷በድህነት ላይ መሶበር !
🔘قال أحمد بن حنبل رحمه الله:
ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
【الصبر على الفقر مرتبة لا ينالها إلا الأكابر】
በድህነት ላይ መሶበር (መታገስ) ታላላቆች እንጂ የማያገኙት ትልቅ ደረጃ ነው።
📚 البداية والنهاية (14 / 392)
=
https://t.me/Asselefya2
🧷አንዲት ሴት
ሂጃብዋ እንዲያምርላት በሚል መድከም የለባትም
ባይሆን ጥረትዋ ሁሉ ውበትዋን ለመደበቅ መሆን አለበት
በዚህም ነው አላህ ያዘዛት።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው'
እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ ነው።
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷የህይወት ቅመሙ ፈተና ነዉና
ብዙ አታማሩ አድርሱ ምስጋና
በድቅድቅ መናወጥ ጨለማኮ ባይኖር
የብርሐን ጥቅሙን አናዉቀዉም ነበር
ልባችን ባይከፋዉ ብንኖር እየሳቅን
የደሥታን ምንነት በምን እናዉቃለን
ዉሃ ዉሃ እንደሚል ሆድ እንደማይሞላዉ
ህይወት ያለ ፊትና ጨዉ የሌለዉ ወጥ ነዉ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷የህይወት ቅመሙ ፈተና ነዉና
ብዙ አታማሩ አድርሱ ምስጋና
በድቅድቅ መናወጥ ጨለማኮ ባይኖር
የብርሐን ጥቅሙን አናዉቀዉም ነበር
ልባችን ባይከፋዉ ብንኖር እየሳቅን
የደሥታን ምንነት በምን እናዉቃለን
ዉሃ ዉሃ እንደሚል ሆድ እንደማይሞላዉ
ህይወት ያለ ፊትና ጨዉ የሌለዉ ወጥ ነዉ
,
قال الإمام الذهبي رحمه اللّٰه تعالى:
" إذا وقعت الفتن، فتمسك بالسنة والتزم الصمت، ولا تخض فيما لا يعنيك، وما أشكل عليك فرده إلى اللّٰه ورسوله، وقف وقل: اللّٰه أعلم ".
📚[سير أعلام النبلاء (141/20)]
🧷
ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለእርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል...!
https://t.me/https_Aselefya🧷ማንኛዉም አይነት የአቂዳ ኪታብ አለን።
ለማዘዝ እና ዋጋውን ለማወቅ👇
🍃ቴሌግራም
@Zuzu_bint_Hasen_Aselefya
🍃በዋትሳፕ ወይም በመስመር
+966592170031
የተለያዩ እቃዎችን ለማዘዝ- ይቀላቀሉ👇
https://t.me/htt_Zuzu_Eslamawiy_Onlain_Market
~
🌴ሱፍያን አል-ሠውሪይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-
❝እውቀትን ተማረው ከተማርከውም ከሳቅ እና ከጨዋታ ጋር አትቀላቅለው ሸፍነው አለበለዚያ ልቦች አይቀበሉትምና።
የዕውቀት ምሳሌ በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ብቻ መድኃኒት እንደሚያደርገው ዶክተር ነው።እውቀትን መፈለግ ከእከሌ ወደ እከሌ መዘዋወር (ብቻ) ሳይሆን እውቀትን መፈለግ አላህን መፍራት ነው።
አንድ ሰው ልጁን ሐዲስ እንዲማር እንዲፈልግ ማስገደድ አለበት። ምክንያቱም ተጠያቂው እሱ ነውና።❞
📚فوائد من كتاب الزهد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷አንዳንዴ እንድህ ነው :
የፍቅርን ማንነት ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተማረሽ ሰው -
የህመምን ማንነት የምትማሪበት የመጀመሪያው ሰው እራሱ ይሆናል ...¿
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :-
አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ
አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ
📚الآداب الشرعية
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ
የሆነ ሰው ቢበድልህና ከዛም መጥቶ ይቅርታ ሊልህ ቢመጣ መተናነስህ ይቅርታ እንድትለው ሊገፋህ ይገባል የውስጡንም ለአላህ ትተወዋለህ
📚تهذيب المدارج
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ
ከሰዎች ሁሉ በሳሉ ይቅርታ ባዩ ነው
📚الآداب الشرعية
የዚድ ቢን አቢ ሀቢብ
ወንድሜ ሁለት ጊዜ እንዲናደድብኝ አላደርገውም የሚያናድደውን ነገር አይቼ እተወዋለሁ።
📚تذكرة الحفاظ
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢማሙ አል-ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡ ቂል ሰው በጸያፍ ቃላት ሁሉ ይናገረኛል ለእሱ ምላሽ መስጠትን እጠላለሁ ቂልነቱ ይጨምራልና የበለጠ ታጋሽነትን እጨምራለሁ“ልክ እንደ ኡድ እንጨት" መቃጠሉ የበለጠ መዓዛውን እንዲጨምር ያደርገዋልና❞ 📚الامام الشافعي
🌴ሱፍያን አል-ሠውሪይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-
❝እውቀትን ተማረው ከተማርከውም ከሳቅ እና ከጨዋታ ጋር አትቀላቅለው ሸፍነው አለበለዚያ ልቦች አይቀበሉትምና።
የዕውቀት ምሳሌ በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ብቻ መድኃኒት እንደሚያደርገው ዶክተር ነው።እውቀትን መፈለግ ከእከሌ ወደ እከሌ መዘዋወር (ብቻ) ሳይሆን እውቀትን መፈለግ አላህን መፍራት ነው።
አንድ ሰው ልጁን ሐዲስ እንዲማር እንዲፈልግ ማስገደድ አለበት። ምክንያቱም ተጠያቂው እሱ ነውና።❞
📚فوائد من كتاب الزهد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
