قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 557
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+230 días
Archivo de publicaciones
~ ጓደኝነት
እውተኛ ጓደኛ በምንም አይነት አደጋ ውስጥ ብትሆን ባንተ የሚጨክን ልብ የለውም። ቢቸግርህ አይርቅህም። ብትራራቁም አይተውህም። ምን ብትጎሳቆል አይጥልህም። የተለያያቹህበት ጊዜ ምን ቢረዝም አይረሳህም። ሁሌም ላንተ መልካሙን ሁሉ ይመኝልሃል። አንዳንዶች አሉ በምቾት ጊዜ ወይም ለሆነ ጉዳይ እንጅ ጓደኛቸውን የማያስታውሱ። አደራ የዚህ አይነት ሰው እንዳትሆን። ምናልባት የዚህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ሊያጋጥምህ ይችላል። አንተ ግን ሁሌም መልካምና ለጓደኛህ ታማኝ ሁን።
=
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🌴ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ዒልምን የሚፈልግ ሰው ዒልምን ከመፈለግ በሚያዘናጋው ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ መጠመድ የለበትም። ጊዜውን በጥንቃቄ መያዝ እና አጋጣሚውን መጠቀም አለበት። ምክንያቱም ሌላ ዕድል ይኑረው አይኑረው አያውቅምና።አሁኑኑ ያገኛችሁትን ወቅት ተጠቀሙበት።
📚 شَرحُ عَوائِقِ الطَّلَب (١١١/١)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ስለ ጤናዬ ሁኔታ ላሰባችሁልኝ ሁሉ ሰሞኑን በጣም በተሻለ ሁኔታ ላይ ነኝ፣ አልሐምዱ ሊላህ። ምናልባትም ዱዓችሁ ሰበብ ሆኖኛል ብዬ አምናለሁ። ሁላችሁንም አላህ በመልካም ይመንዳችሁ፣ ከክፉም ይጠብቃችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ተቅዋ
🧷አላህን መፍራት ከጭንቅ ከመከራ
መዉጫ ስበብ ነዉ።
وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجْعَل لَّهُۥ مَخْرَجًۭا
አላህን የሚፈራ የሆነ ሠዉ
መዉጫ ቀዳዳን ያደርግለታል።
ተቅዋ አላህን መፍራት የርዚቅ ሰበብ ነዉ።
وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ
ካላሠበዉ አቅጣጫ አላህ ሲሳይን ይሠጠዋል።
~
🔖 ያ ረቢ
መረጋጋትን እና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን
ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ አላገኘናቸውምና
እባክህን ወደ አንተ ጥሩ አመላለስን መልሰን ።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
🧷ሀያዕ የሌላት ሴት
መዓዛ እንደሌላት አበባና
ብርሃን እንደሌላት ፀሐይ ናት ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ውዷ እህቴ
መስኮቱን የከፈትሽው ራሥሽ ሁነሽ ሳለ
ስለተበላሹብሽ ነገሮች እንደት ንፋስን እወቅሻለሽ ¿
https://t.me/https_Aselefya📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 09-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ:
" إن العبد ليتكلم بالكلمة ما يتبين ما فيها، يهوي بها في النار أبعد ما بين المشرق والمغرب "
አንድ ባሪያ አንድትን ንግግር ይናገራል በሷ ውስጥ ምን እንዳለ የሚናገረው መልካም ነው መጥፎ ሀራም ነው ሀላል ሳይገነዘብ በሷም ምክኒያት እሳት ላይ ይጣላል ከምስራቅ እስከ ምዕራብ እሩቅ በሆነ የጀሀነም ሸለቆውስጥ ይጣላል።
📚رواه مسلم 2988
ينبغي للإنسان أن لا يكثر الكلام.
يجب على الإنسان أن يحفظ لسانه في كل أحواله، كالغضب والرضا، وألا يتكلم فيما لا يعنيه.
يتبين: يفكر أنها خير أم لا.
يزل: يسقط.
~
የተመረጡ ሐዲሶች ▯ أحاديث مختار
عَنْ بَعْضِ أَزْوَاجِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَنْ أَتَى عَرَّافًا فَسَأَلَهُ عَنْ شَيْءٍ ؛ لَمْ تُقْبَلْ لَهُ صَلَاةٌ أَرْبَعِينَ لَيْلَةً ".
ከነብያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም) ሚስቶች አንዷ ከአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም) በመያዝ እንዲህ በማለት አስተላልፋለች :- "አዋቂ (ጠንቋይ) ዘንድ ሄዶ ስለ አንድ ነገር የጠየቀ ሰው፤ የአርባ ለሊት ሰላቱ ተቀባይነት አይኖረውም።"
ሙሥሊም 2230
#የተመረጡ_ሐዲሶች
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
أنفِق يابلال، ولا تخشَ من ذي العرشِ إقلالًا
وصيةُ النبيِّ ﷺ لمن خاف الرزق.
ያ ቢላል ስጥ ከአርሹ ባለቤት ያንስበታል ብለህ አታስብ"
የነቢዩ ﷺ አደራ ለሁላችንም ነው"
ስጥ ይሰጠሃል ሰድቅ በረካ ታገኛለህ
አሏህ ከሰጪዎች ያድርገን።
~
