es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 549
Suscriptores
+424 horas
+67 días
-830 días
Archivo de publicaciones
ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው ልቧን ቃላት በማብዛት ከማድከም ይልቅ ሁሌም ዝምታን ትመርጣለች......ይችን አይነት ሴት እንሁን ማለቴ ነው ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

كوني قوية🌸
كوني قوية🌸

🍁ዑመር ኢብኑል-ኸጧብ እንዲህ አለ; « የአንድ ሰው ክብሩ ሃይማኖቱ ነው, ወንድነቱም በባህሪው ነው, መሰረቱ/ሀይሉ አእምሮው ነው! » (ችላ ባለው መጠን ዝቅ ይላል። ትኩረት በሰጠው መጠን ደግሞ ይ
🍁ዑመር ኢብኑል-ኸጧብ እንዲህ አለ; « የአንድ ሰው ክብሩ ሃይማኖቱ ነው, ወንድነቱም በባህሪው ነው, መሰረቱ/ሀይሉ አእምሮው ነው! » (ችላ ባለው መጠን ዝቅ ይላል። ትኩረት በሰጠው መጠን ደግሞ ይጠነክራል።) [ مكارم الأخلاق للخرائطي - ١٣ ] ~🌸

⇛አንዳንዴ…ጥርስህ ሳቅ አይለየውም ውስጥህ ግን ፈገግታ አያውቅም።መሳቅ ስለ ቻልክ መደሰት የምትችል የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ።አንዳንዴ«የማይከፋ ሰው»ተደርገህ በሰው ዘንድ ትሳላለህ። አንተም በሳቅህ ሁሉንም ለመከላከል ትሞክራለህ። ያኔ«ታድለህ ሁሌም ደስተኛ ነህ!»ይሉሀል ሳቅህ እምባህ መሆኑ ሳይገባቸው…። ⇛ አንዳንዴ ደስታ የሚመስል ሀዘን ከሀዘን ይከፋል። በሳቅ ለማጥፋት የሚሞክሩት ሀዘን እንደ ሞት ያስጨንቃል። ከደረሰብን ሀዘን በላይ ከሀዘናችን ጋር መሟገታችን ነው ይበልጥ የሚያሰቃየን። አንዳንዴ…… ኮፒ http://t.me/https_Aselefye

ትዝታ ለተራራቀ ሰው ለሚኖር በናፍቆት ከትዝታ ውጭ ዘመድ የት አለለት ትዝታው ነው ስንቁ የእለት ቀለቡ ያኖረው በውስጡ ሸሺጓ በልቡ http://t.me/https_Aselefye ~🌸
ትዝታ ለተራራቀ ሰው ለሚኖር በናፍቆት ከትዝታ ውጭ ዘመድ የት አለለት ትዝታው ነው ስንቁ የእለት ቀለቡ ያኖረው በውስጡ ሸሺጓ በልቡ http://t.me/https_Aselefye ~🌸

تــــــدبـــــر 🍁 الحمد للَّه علىٰ أصغر النعم و الحمد للَّه علىٰ أكبر النعم  و الحمد للَّه علىٰ كلِّ النعم الحمد للَّه حبَّاً و شكراً و الحمد للَّه يوماً و عمراً و الحمد للَّه في السرَّاء و الضرَّاء و الحمد للَّه دائماً و أبداً . http://t.me/https_Aselefye ~🌸

እህትማማችነት.mp31.78 KB

قال سَهلُ بنُ عبدِ اللهِ : كُلُّ عُقوبةٍ طَهَارَةٌ إلَّا عُقوبةَ القَلبِ؛ فإنَّها قَسْوةٌ. 📚 #حلية_الاولياء ~🌸
قال سَهلُ بنُ عبدِ اللهِ : كُلُّ عُقوبةٍ طَهَارَةٌ إلَّا عُقوبةَ القَلبِ؛ فإنَّها قَسْوةٌ.
📚 #حلية_الاولياء
~🌸

ሸርሁ ኡሱል _የተሀረከ pdf

🔖ሀሰኑል በስሪይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ ጌታዬ ሆይ በታመሙ ጊዜ ከሚፀፀቱት በተብቃቁ ጊዜ ከሚፈተኑት በደኸዩ ጊዜ ከሚያዝኑት አታድርገኝ። = http://t.me/asselfya
🔖ሀሰኑል በስሪይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ ጌታዬ ሆይ  በታመሙ  ጊዜ ከሚፀፀቱት በተብቃቁ ጊዜ ከሚፈተኑት በደኸዩ ጊዜ ከሚያዝኑት አታድርገኝ።   =    http://t.me/asselfya

اللهم نور بالعلم قلبي واستعمل بطاعتك بدني وارزقني علمًا نافعًا يداوي حيرة عقلي ومعرفة صادقة تسكّن اضطراب قلبي ~🌸
اللهم نور بالعلم قلبي واستعمل بطاعتك بدني وارزقني علمًا نافعًا يداوي حيرة عقلي ومعرفة صادقة تسكّن اضطراب قلبي ~🌸

ሁሌም ፈላጊያቸው አትሁን አንዳንዴ እንዲፈልጉህም እድል ስጥና እነርሱ ዘንድ ያለህን ቦታ ገምግም። ~ منقول

🍃አስተውይ🍃 በልጠሽ መገኘት ያለብሽ ከሌሎች ሳይሆን ከትላንት ማንነትሽ መሆን አለበት_ራስሽን በፍፁም ከሌሎች ጋር አታወዳድሪ _ራስሽን ለመለወጥ ሁሌም ጥረት ካደረግሽ የማትለወጭበት ምንም ምክንያት
🍃አስተውይ🍃 በልጠሽ መገኘት ያለብሽ ከሌሎች ሳይሆን ከትላንት ማንነትሽ መሆን አለበት_ራስሽን በፍፁም ከሌሎች ጋር አታወዳድሪ _ራስሽን ለመለወጥ ሁሌም ጥረት ካደረግሽ የማትለወጭበት ምንም ምክንያት የለም። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

አራዳ ብሎ ማለት ፣ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው ! http://t.me/https_Aselefye ~🌸

من رَزَقهُ الله بِزَوْجَة قَارِئَة مُثَقَّفَة ، تُجَادِلهُ فِي مَسْأَلَة عِلْمِيَّة فِقهيةَ كُلَّ لَيْلَة ، وَ تُدَلِّه عَلَى
+1
من رَزَقهُ الله بِزَوْجَة قَارِئَة مُثَقَّفَة ، تُجَادِلهُ فِي مَسْأَلَة عِلْمِيَّة فِقهيةَ كُلَّ لَيْلَة ، وَ تُدَلِّه عَلَى كِتَاب نَافِع سَبَّقَت إِلَيْهُ ، وَ تُشَارِكهُ الْهَوَس بِشِرَاء الْكُتُب لِلْقِرَاءة ، لَا لِلْاِسْتِعْرَاض ، فَقَدْ عَجَّل الله إِلَيْهُ بِشَيْء مِنْ نَعِيم الْجَنَّة الْمُقِيم . ‏• وَقَدْ تُنْكَح الْمَرْأَة لِكُتُبهَا 🧷📚 • تَزَوَّج إسحاق بْن راهويه بِاِمْرَأَة رَجُل مَات وَ كَانَ عِنْدَهُ كُتُب الشَّافِعِيِّ لَمْ يَتَزَوَّج بِهَا إِلَّا لِلْكُتُب 📎📚 [ 📖 سِيَر أعلام النبلاء للإمام الذَّهَبِيّ -رحمه الله -📖 ]