es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 547
Suscriptores
+324 horas
-57 días
-530 días
Archivo de publicaciones
የሰውን ልጅ ሀዘኑን እንደ መደበቅ የሚያሰቃየው ነገር የለም። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
የሰውን ልጅ ሀዘኑን እንደ መደበቅ የሚያሰቃየው ነገር የለም። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍂

የሚወደድ ሠው መሆን እና ዋጋ ያለው ሰው መሆን ትልቅ ልዩነት አለው። አንች ግን ዋጋ- ያላት እንቁ- እንስ -ሁኝ ኡኽትዬዬዬ¡ =
የሚወደድ ሠው መሆን እና ዋጋ ያለው ሰው መሆን ትልቅ ልዩነት አለው። አንች ግን  ዋጋ- ያላት እንቁ- እንስ -ሁኝ ኡኽትዬዬዬ¡ =

﴿فَناداها مِن تَحتِها أَلّا تَحزَني..﴾ 💧

🎁ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም📱 በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 ግሩፕ ላይ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱 በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን። ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ ⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ ⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ ⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን ⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር) 🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች ✅አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ ✅አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ✅አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር ✅ ✅በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ✅ ❄️የፊታችን ጁማዓ✈️ ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ   ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤     👇👇👇 t.me/merkez_abu_fewzan t.me/merkez_abu_fewzan

አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል 🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله. - وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة
አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል
🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله. - وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة محال أن يثق فيه مرة أخرى، فالثقة كالزجاج إذا إنكسر لن يعود كما كان». «አንድ ጊዜ የከዳህ አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሀል» {ሸይኽ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው} - እኔም እላለሁ « በአንድ ሰው ላይ እምነት ያጣ ማንኛውም ሰው እንደገና መተማመን የማይቻል ነው, እምነት እንደ ብርጭቆ ነው, ከተሰበረ, ወደ ነበረው አይመለስም_!? http://t.me/https_Aselefye

ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት
+5
ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት    ምክንያቱም፦   "ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!! http://t.me/https_Aselefye በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው አሉ🍃

قال العلامة ابن سعدي رحمة الله "ومن كان الله معه فلا خوف عليه لقوله تعالى: ((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) " تيسير اللطيف المنان ٢٣٦ http://t.me/https_Aselefye ~🌸

ماتت قلوبكم                              قال شقيق بن إبراهيم : مرَّ إبراهيم بن أدهم في أسواق البصرة، فاجتمع الناس إليه فقالوا له : يا أبا إسحاق، إن الله تعالى يقول في كتابه : ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ، ونحن ندعوه منذ دهر، فلا يستجيب لنا . قال : فقال إبراهيم : يا أهل البصرة ماتت قلوبكم في عشرة أشياء : أولها : عرفتم الله، ولم تؤدوا حقه. الثاني : قرأتم كتاب الله، ولم تعملوا به. الثالث: ادعيتم حب رسول الله ﷺ، وتركتم سنته . الرابع : ادعيتم عداوة الشيطان، ووافقتموه . الخامس : قلتم : نحب الجنة ولم تعملوا لها. السادس : قلتم : نخاف النار، ورهنتم أنفسكم بها . السابع : قلتم : إن الموت حق، ولم تستعدوا له. الثامن: اشتغلتم بعيوب إخوانكم، ونبذتم عيوبكم . التاسع : أكلتم نعمة ربكم، ولم تشكروها. العاشر: دفتتم موتاكم، ولم تعتبروا بهم  إبراهيم بن أدهم                  ልባችሁ ሙታለች ሸቂቅ ቢን ኢብራሂም እንዲህ ይላል አንድ ቀን ኢብራሂም ቢን አድሀም የተባለው ታላቁ ኢማም  በበስራ ገበያ  ያልፋል ከዛም ሰዎች ወደሱ ተሰበሰቡ እንዲህም አሉት ያአባ ኢስሃቅ الله  ቁርዓኑ ላይ እንዲህ ይላል {ለምኑኝ እሰጣቹሃለው }እኛ ደግሞ ከረጅም ግዜ ጀምሮ ዱዓ እናረገለን ግን መልስ አላገኘንም ። ከዛ ኢብራሂም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው     ልባቹ በ10 ነገራቶች ሞታለች 1 አሏህን አውቃቹ ሀቁን አልተወጣቹም 2 የአሏህን ቁርአን አነበባቹ እንጅ አልሰራቹበትም 3 የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ን ውዴታ ሞገታቹ ሱናቸውን ግን ትታቿል 4 የሸይጧንን ጥላቻ ሞገታቹ ግን በሚሰጣቹ ሃሳብ ተስማማቹ 5 ጀነትን እንወዳለን አላቹ ግን ለሷ አልሰራቹም 6 እሳትን አንፋራለን አላቹ ግን ራሳቹን ለሷ ተያዥ አርጋቹ ሰጣቹ 7 ሞት  ሀቅ ነው አላቹ ግን አልተዘጋጃቹም 8  በሰዎች ነውር ቢዚ ሆናችሁ የራሳቹን ነውር ጣላቹ 9 የጌታቹን ፀጋ እየበላቹ አላመሰገናቹትም 10 ሙታኖቻቹን እየቀበራቹ በነሱ ተግሳፅ አልወሰዳቹም ~

🍃🍃🍃🍃 🍂🍂🍂🍂

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  09 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

የመኝታ አዝካር ባረከላሁ ፊኩም بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْس
የመኝታ አዝካር ባረከላሁ ፊኩም بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

ዝም ብለሽ ስታስቢው እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን በአላህ ቸርነት ማለፍሽ አይገርምሽም? በጣም ይገርማል እንጅ። በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ ላ
ዝም ብለሽ ስታስቢው እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን በአላህ ቸርነት ማለፍሽ አይገርምሽም? በጣም ይገርማል እንጅ። በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ ላይ ተሰፋ አድርገሺ ጥንክር የምትይው ነገር ይገርማል!!

✍ ሰውየው ገበሬ ነው……… አንድ የክርስትና ዕምነት ሰባኪ ሊያከፍረው መጣና; "ሦላሴ ማለት………" ምናምን ብሎ ሊያብራራለት ሲል ገበሬው: "ሰውየው ተወኝ እስኪ! እኛ ለአንድ አምላክ እንኳ በስርዓቱ
✍     ሰውየው ገበሬ ነው……… አንድ የክርስትና ዕምነት ሰባኪ ሊያከፍረው መጣና; "ሦላሴ ማለት………"  ምናምን ብሎ ሊያብራራለት ሲል ገበሬው:  "ሰውየው ተወኝ እስኪ! እኛ ለአንድ አምላክ እንኳ በስርዓቱ ማምለክ አቅቶናል አንተ ወደ ሦሥት አምላኮች ትጠራናለህ??" منقل

🍂 መልካም ጓደኛ.........🍃 "ከመልካም ጓደኛ በላይ ደስታ የለም ከነርሱ ከመለየት በላይ ሀዘን የለም... ኢማሙ አሻፊዒይ {ረሂመሁሏህ} አንዳንዶቻችን ሰዎች እርዚቅ ገንዘብ ብቻ ይመስለናል ነ
+1
🍂
መልካም ጓደኛ.........🍃
"ከመልካም ጓደኛ በላይ ደስታ የለም ከነርሱ ከመለየት በላይ ሀዘን የለም... ኢማሙ አሻፊዒይ {ረሂመሁሏህ}
አንዳንዶቻችን ሰዎች እርዚቅ ገንዘብ ብቻ ይመስለናል
ነገር ግን መልካም ጓደኛ ማግኘት ከእርዚቅ አንዱ ክፍል መሆኑን ዘንግተነዋል ጌታ ሆይ መልካም ጓዶችን አብዛልኝ:- http://t.me/https_Aselefye

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  08 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ዐይንህ ወንጀል በሚሰራ ሰው ላይ ካረፈ: ልብህ ላይ ከእሱ የተሻልክ ዓይነት ስሜት ወይም ኩራት እንዳያርፍብህ፤ እሱ ሲፈተን አንተ በአላህ ዕዝነት ተጠብቀሃል። 🤲አላህ……… ለእሱ ሂዳያ ለአንተ ፅናት
     ዐይንህ ወንጀል በሚሰራ ሰው ላይ ካረፈ: ልብህ ላይ ከእሱ የተሻልክ ዓይነት ስሜት ወይም ኩራት እንዳያርፍብህ፤     እሱ ሲፈተን አንተ በአላህ ዕዝነት ተጠብቀሃል። 🤲አላህ……… ለእሱ ሂዳያ ለአንተ ፅናት እንዲሰጣችሁ ለምነው!! ~🌸

🍃🍃🍃 🍂🍂🍂

~ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ?
~ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም) =t.me/AbuSufiyan_Albenan