قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 553
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🧷ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው።
الحمدلله
https://t.me/https_Aselefya
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ጀመዓው
አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ እግዳውስ ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇
ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر لهጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ። አሏህ በቁረአኑ እድህ ይላል👇 وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን ያ አላህ! አንተ የልቦችን ምስጢር ዐዋቂ ነህ የባሪያዎችህን ድካም ትግልና መሻት የምታውቅ ጌታ አንተ ነህ። እገዘኝ እየሞከርኩ ነው💧💧 እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦 💧🤲🤲
اليقينُ بالله نورٌ يملأ القلب، فإذا اشتدَّت الأيام، قال القلب: سيجعلُ الله بعد عسرٍ يُسرًا. ❤️
ليس من بعد العسر إلا اليسر، ولا يغلق الله بابًا إلا و يفتح خيرًا منه ، وإن ضاق بك الحال فتذكر أن غيرك يحلم ببعض ما عندك ... فقل الحمدلله على كل شيء.
بعض المواقف لا تحتاج حلولاً ..هي فقط تحتاج لشخص يقول لك : أنا أشعر بك ، أنا معك..!!
لسنا بحاجةٍ إلى الضوء الذي في آخر النفق ... نحن بحاجة إلى الشخص الذي يقطع معنا وحشة ذلك النفق ويكمل معنا الطريق..!!
+1
🧷አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን"
አላህ በእሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ
አካልን አያዋርድም ።
https://t.me/https_Aselefya
+2
🧷
ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷
https://t.me/https_Aselefyaتلاوة_أيوبية_تلامس_القلوب_للشيخ_أحمد_بن_طالب_من_سورة_الأعراف.m4a18.21 MB
هناك أشياء تقف في قلبك مثل قطع الزجاج رغم معرفتك بأنها تؤلم روحك إلا إنك تخبئها هناك..!!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
🤝🤝🤝ትብብራቹህ ያስፈልገናል ሰለፍዬች እንደግንብ ሁነን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክር ተነሱ አለን በሉን የቀረው ትንሽየ ነው
አማኞች ሆይ የት ናቹህ መስጂዲን አማኝ ነው የሚገነባው✅✅ ዝምታን የመረጣቹሁት ለምነው ?!
مَّن ذَا ٱلَّذِي يُقۡرِضُ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنٗا فَيُضَٰعِفَهُۥ لَهُۥٓ أَضۡعَافٗا كَثِيرَةٗۚ وَٱللَّهُ يَقۡبِضُ وَيَبۡصُۜطُ وَإِلَيۡهِ تُرۡجَعُونَ
_ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል ይዘረጋልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡_
🤝🤝አለን በሉን
ውድ የተውሂድ እና የሰለፍያ ቤተሰቦች ውድ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም የእውቀት ባለቤቶች በሙሉ!
በወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 018 የሚገኘው የደዕዋ ማዕከላችን እና መስጂዳችን በእሳት በመውደሙ አሁን ላይ እጅግ በጣም ትንሽ ቅሪት ብቻ ነው የቀረው። ይህ የፈተና ሰዓት የሁላችንንም የኢማን ጥንካሬ እና የቁጭት ፈተና የሚጠይቅ ነው።
ይህንን የአላህ ቤት ዳግም ለመገንባት እና ቀደምት ማዕከላችንን ለማቆም የሰለፍዮች የእጅ ለእጅ መያያዝ አሁን ላይ ከምንጊዜውም በላይ ወሳኝና ግዴታ ነው። ጧትና ማታ እንቅልፍ አጥቶ ለዚህ ታላቅ ጉዳይ ሲጋደልና ሲቀሰቅስ የነበረውን ጀግናውን ወንድማችንን ዓሊ ምሺንጋን ብቻውን አንተወው አብረን እንቁም, እናግዘው!
የአላህ ቤት በጋራ እናነሳው የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋዮች እንሁን!✅✅✅
https://chat.whatsapp.com/G7qNg2Wjsq9BztM3BqXm3I?s=cl&p=a&ilr=1
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ጀመዓው
አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ እግዳውስ ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇
ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر لهጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ። እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦 💧🤲🤲
Repost from ስለ ቀልባችን
📌ለደረቀችው ልቤ!
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
Repost from ስለ ቀልባችን
📌ለደረቀችው ልቤ!
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
🧷إن كان الفراق قد أوجعكِ، فالله أرحم بقلبكِ من كل شيء،
"በርግጥም መለያየት አሳምሞሽ ከሆነ አሏህ ከማንኛውም ነገር በላይ ለልብሽ አዛኝ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
