قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 557
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
+230 días
Archivo de publicaciones
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 25-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
🔉🎴 ፕሮግራም 2⃣
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አያሌው
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
🧷
ወንድ ነኝ የሚል ሁሉ ቃሉን አይመጥንም
በተልባ መስፈሪያ ማር አይመዘንም
ፆታው ብቻ .....ሁሉም ወንድ አይሆንም!!!
https://t.me/https_Aselefyaየኔ ውድ እህት🍃🧷 ከብር ወርቅ እደሚበልጠዉ" ከወርቅ ደግሞ እንቁ አልማዝ እደሚበልጠዉ ሁሉ" አንች ደግሞ ከማንም በላይ ዉብ እና ጀግና ሴት ነሽ ለሽንፈት እጅ እንዳትሰጭ። https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት🍃🧷 ከብር ወርቅ እደሚበልጠዉ" ከወርቅ ደግሞ እንቁ አልማዝ እደሚበልጠዉ ሁሉ" አንች ደግሞ ከማንም በላይ ዉብ እና ጀግና ሴት ነሽ ለሽንፈት እጅ እንዳትሰጭ። »
Repost from الــعــلـــم نـــور💡
قال الإمام ابن القيم رحمه الله:
إن العلم يرفعُ صاحبَهُ في الدُّنيا والآخرة ما لا يرفعُه المُلك ولا المال ولا غيرُهما.
مفتاح دار السعادة لابن القيم الجوزية(١/ ١٦٤)
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
" የኔ ውድ እህት "
🧷ሁሉም እንደኔ አይነት ጥሩ ልብ
አለው ብለሽ ከሁሉም ጋር አትወዳጂ
እንዲህ ቢኖረኝ እንዲህ እስጣለሁ ብለሽ
የምታስቢውን ሌላው ይሰጠኛል ብለሽ
አትጠብቂ ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ወንድሜ... እንደዚ ያለ ሰው ሁን — ከአንተ በኋላ የሚመጡ ሰዎች ‘እሱኮ አለፈ፣ ይህ ግን መልካም አሻራው ነው’ ይላሉ”
ሁሌም በህይወትህ የመልካም ሥራ ፋና ይኑርህ
ሰዎች በመልካም እንዲያስታውሱህ በጎ ተፅዕኖ አኑር። ባህርይህ በጥሩ ስነ ምግባር የተሞላ ይሁን"
ከአንተ ኋላ መልካም ስምና አሻራ ተው።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ኢላሂ! ካላንተ ማን አለኝ ?፣
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ليِّنوا قلوبكم بأنواع العمل الصَّالح استقبالًا لرمضان، وأنفعها لكم ما كان من جنس الأعمال المطلوبة فيه؛ كالصِّيام والصَّلاة وقراءة القرآن والصَّدقة، فإن اعتيادها يُقوِّي عليها، ويُهوِّنها على النَّفس في الزَّمن الفاضل.
#تغريد_العصيمي
