es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 545
Suscriptores
-224 horas
-87 días
-630 días
Archivo de publicaciones
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📍በጅምር ላይ ያለ የፈትሑል መጅድ ኪታብ ቂርአትን ከመጀመሪያዉ ጀምረን አብረን ሙራጀአ እናድርግ፦ ትምርቱ መለቀቅ ሳይጀመር ወንድም* እህቶቻችንን  በዚህ ገብተን አድ አድድድ  በማድረግ  ሊንኩን ሼር በማድረግ  ወደ ወደመልካም ነገር እንጠቁማቸዉ። 🎙️በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም ↓↓↓↓↓↓ ኮድ ➊ https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts ↓↓↓↓↓ ኮድ ➋ https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2 ኮድ ሁለት ላይ ተቀላቀሉ ። =

ግጥሙ ተጨማምሮ ቤት መቷል ስላችሁ... ህዕ

🧷አይ የዘመኑ ወንድ የዛሬ አፍቃሪ ለንግግር ማማር ቃላት ይመርጥና ወደድኩሺ ይላታል ቃላት ያሳካና በወሬው መሀል ሳቁን ይመርጥና እሷን ለማታለል በጣም ይስቅና እወድሻለሁኝ ይላል እንደገና የሷን ልብ ለመሳብ በደንብ ይጥርና ካንች ውጭ ወደውጭ አልፈልግም ሌላ ብሎ ቃል ይገባል ይምልላትና የሚፈልገውን ጥሮ ያገኝና ከዛማ በኋላ ዘወር ይልና ቃሉን አፍርሶ ይፈልጋል ሌላ ሌላዋን አውርቶ ዳግም ያታልና በመርዝ ምላሱ ቃላት ይረጭና ቀምሞ መጥኖ ቃላት ያወጣና ወደድኩሽ ይላታል ሌላዋን ዳግመኛ ትዳር አይፈልግም ይሄማ ጥቅመኛ ያችንም ይችንም ያተራምስና ቁጥቧን ይመኛል ዳግም እንደገና ነገውን የረሳ በዛሬ ጥቅመኛ አይ የዘመኑ ወንድ የዛሬ አፍቃሪ። https://t.me/https_Aselefya

በሉ ፉት እያላችሁ ጓረቤቶቸዋ☕️

እኛ በተራመድንበት ጫማ እስካልተራመዱ ድረስ፣ የኛ ጉዳትም ሆነ ህመም ማንም ሊገባዉና ሊረዳ አይችልም ህመምህን ለታመመ አልያም ታሞ ለሚያቅ ብቻ ነዉ ማስረዳት ከዛ ዉጭ አጉል ድካም ትርፍ ነዉ.....
+4
እኛ በተራመድንበት ጫማ እስካልተራመዱ ድረስ፣ የኛ ጉዳትም ሆነ  ህመም ማንም ሊገባዉና ሊረዳ አይችልም ህመምህን ለታመመ አልያም ታሞ ለሚያቅ ብቻ ነዉ ማስረዳት ከዛ ዉጭ አጉል ድካም ትርፍ ነዉ.....💧 منقل 🎀

Mensaje de voz00:48

🔎ምን ነካሽ እህትዓለም❓ =• ፍቅር በገንዘብ ድለላ? =•ትዳርን በብር? አንች የስደቷ እህቴ ምን ሆንሽብኝ እውነት ገንዘብሽ ተርፎሽ ነው? ወይስ አልደከምሽበትም? ወይስ ድጋፍሽ የሚያስፈልገው ቤተሠብ የለሽ ሆኖ? ለመተዛዘንም የማይመች ሆነ እኮ ገንዘብሽን ሁሉ ከስረሽ ያመጣሽው ወንድ ባል ሊሆንሽ ነው? ተው እህቶቼ በአንዷ እህታችን በሚደርሠው እኛም እንማርበት ለምን ሁላችንም እናለቅሳለን አይ የእኔው እንደዚህ አያደርግም ይሉታል ምን አሳወቀሽ? ኣ ወንድሞቻችን ስንወቅሳቸው ወዳ ላደረገችው የሚል መልስ ይመጣል ተው እህቶቼ ልብ እንበል የወደደሽ ወንድ አጅ ነብይጋ እየተጋፋሽ ሸቅይና ለእኔ ኢቃማ ግዢ አይልሽም ገንዘቡን ይዘሽው ነው ተብቃቅተን እንኖራለን ይልሻል እንጅ ለወንድምሽ የማታደርጊውን ለገናው ባል የሆነኛል ብለሽ የምታፈሺው ብር አልደከምሽበትም? እህቴ እህቴ ብሎ አላቅሶሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች እኔ ግን እንደሌሎቹ አይደለሁም ሲልሽ አመንንሽው? እንደት ተዋጠልሽ? በስደት ጉልበታችን የልጅነት ወዛችን ውበታችን ረገፈ ከዛ በገንዘብ ይሉኝታ የያዝሽው ወንድ እንደዚህ ስላደረገችልኝ እንጅ ማለት ይጀምራል እህቶቸዋ ስለዚህ ጉዳይ እንወያይበት እስከመቼ እንሸወዳለን? ባል ይሆናል ላልሽው የምታፈሽውን ገንዘብ ሀገርሽ ላይ የሆነ ነገር አድርጊና ግቢ አፈቀርኩት ብለሽ በብርሽ ለመግዛት አትሞክሪ እህቴዋ ልብሽንም የደከምሽበትን ብርሽንም አትዘረፊ

አይ የዘመኑ ወንድ_ የዛሬ_ፍቅረኛ 🧷ለንግግር ማማር ቃላትን ይመርጣል በወሬወች መሀል ለማሳቅ ይቆርጣል የፍቅሩን መጠን ከሰማይ አስፍቶ ከዋክብት ጨረቃን ሁሉንም አካቶ ወደድኩሽ ይላታል በቅቤ ምላሱ
አይ የዘመኑ ወንድ_ የዛሬ_ፍቅረኛ
🧷ለንግግር ማማር ቃላትን ይመርጣል በወሬወች መሀል ለማሳቅ ይቆርጣል  የፍቅሩን መጠን ከሰማይ አስፍቶ ከዋክብት ጨረቃን ሁሉንም አካቶ ወደድኩሽ ይላታል በቅቤ ምላሱ ፍቅርን ይሰብካታል ምናለበት እሱ እሷም እውነት መስሏት ልቧ ጮቤ ረግጦ አንዴ እጁ ከገባች ውበቷ ይረግፋል ባህሪዋ ግራ መጥፎ ትመስለዋለች አይ የዘመኑ ወንድ -የዛሬ ፍቅረኛ እንዲህ ሁኗል ለካ ፍቅር በስሜት ጫፍ ባልጋ ላይ ሲለካ። https://t.me/https_Aselefya

sticker.webp0.26 KB

🧷የኔ ጀግና እህት ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግ
+2
🧷የኔ ጀግና እህት ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኝ በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ እህቴ ትኩረት አልባ ሁኚ ማለቴ አይደለም ነገር ግን መርጠሽ ትኩረት ስጪ የማይጠቅምሽን እያሰብሽ እንቅልፍ አተሽ አትደሪ ነቃ በይ።  🎀

ጀግናየ 🍓 ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ...... የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና ...የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ .....ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለ
+2
ጀግናየ 🍓 ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ...... የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና ...የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ .....ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ......ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኝ .......በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ!!!!! #እህቴ ትኩረት አልባ ሁኚ ማለቴ አይደለም ነገር ግን መርጠሽ ትኩረት ስጪ የማይጠቅምሽን እያሰብሽ እንቅልፍ አተሽ አትደሪ ነቃ በይ። 

🍂የኔ ውድ እህት🍂 🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም     አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ። https://t.me/https_Aselefya

🍂የኔ ውድ እህት🍂 🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ። https://t.me/https_Aselefya

‏كن مستعداً أن تمشي منفرداً ، فـ الكثير ممن بدأوا معك لن ينتهوا معك ..
‏كن مستعداً أن تمشي منفرداً ، فـ الكثير ممن بدأوا معك لن ينتهوا معك ..

🧷ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተ
+1
🧷ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ለባርያው አደላት በተውበት ቀደመቻቸው እነሱ ግን አሁንም የሰዎችን ነውር በመከታተል የሚገኝ ቅድስና እንዳለ ነገር ከተግባራቸው አልተቆጠቡም ይባሱኑ ያወገዙትን ነውር እራሳቸው መፈፀም ጀመሩት እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ። https://t.me/https_Aselefya

አሁን ደስ ብሎኛል አሁን ደስ ብሎኛል እኔ የምወደው እሱም የሚወደኝ ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንጉስ ለራ
አሁን ደስ ብሎኛል አሁን ደስ ብሎኛል እኔ የምወደው እሱም የሚወደኝ ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንጉስ ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያየው እየውልህ ውዴ ስማኝ በጥሞና ልቤ ባንተ ፍቅር ሄዶ ጠፍቷል እና አንተ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት ውበትህ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት አለች ገጣሚዋ ህዕ👓 https://t.me/https_Aselefya

🧷በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!! ➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም ❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስ
+1
🧷በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!! ➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም ❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስትሽ ከሆነ ለቤተሰሰቦችሽ መቼም እንዳትነግሪያቸው ምክንያቱም አንች ረስተሽው ህይወትሽን ስትቀጥይ እነሱ ይቅር አይሉትም ❸የቤትሽን የትዳርሽን ጉዳይ በፍፁም በጭራሽ ለሴት ጓደኛሽ አትንገሪ አንች ተነስተሽ ስቴጅ እርሷ እንደ ጤፍ ትዘራልሻለች https://t.me/SileTidarEnmekaker

🧷በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!! ➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም ❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስ
🧷በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!! ➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም ❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስትሽ ከሆነ ለቤተሰሰቦችሽ መቼም እንዳትነግሪያቸው ምክንያቱም አንች ረስተሽው ህይወትሽን ስትቀጥይ እነሱ ይቅር አይሉትም ❸የቤትሽን የትዳርሽን ጉዳይ በፍፁም በጭራሽ ለሴት ጓደኛሽ አትንገሪ አንች ተነስተሽ ስቴጅ እርሷ እንደ ጤፍ ትዘራልሻለች https://t.me/SileTidarEnmekaker