es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 554
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+630 días
Archivo de publicaciones
➨ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ተ       ጀ           መ                  ረ ➨ ፕሮግራም 1 በኡስታዝ አቡ ዓብዲረሕማን     ርዕስ: [ التوبة إلى الله ] https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=21effcdc7d5aba281b

المرأةُ الـصّالحـةُ لاَ تُرى؛ ولكن يُرى أثرُ صلاحها. 🔖 መልካም ሴት አትታይም፣ ነገር ግን መልካም መሆኗ የስራ ዉጤቷ ይታያል ። = t.me/https_Asselefya1
المرأةُ الـصّالحـةُ لاَ تُرى؛ ولكن يُرى أثرُ صلاحها. 🔖 መልካም ሴት አትታይም፣ ነገር ግን መልካም መሆኗ የስራ ዉጤቷ ይታያል ። = t.me/https_Asselefya1

` ወዷ እህቴ¡ አላፊ አግዳሚው የሚረግጣት አበባ አትሁኝ¡ https://t.me/https_Aselefya
` ወዷ እህቴ¡ አላፊ አግዳሚው የሚረግጣት አበባ አትሁኝ¡ https://t.me/https_Aselefya

` የኔ ውድ እህት 🧷በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከሌሎች ሳይሆን ! በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከትላት ማንነተሺ መሆንነው ያለበት:- ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ወደሆላ አትመለከቺ ቆራጥ ሀኚ አቺይም ያሉሺን ችለ
` የኔ ውድ እህት 🧷በልጠሺ መገኘት ያለብሺ  ከሌሎች ሳይሆን ! በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከትላት ማንነተሺ መሆንነው  ያለበት:- ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ወደሆላ አትመለከቺ   ቆራጥ ሀኚ አቺይም ያሉሺን ችለሺ አሳያቸው~የማንንም ዲገፋ አትከጂይ  የአሏህን ቢሆን እንጂ ጥሩ ልብ ይኑረሽ አሏህ ያግዝሻል። https://t.me/https_Aselefya

ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል። አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :- { قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ } "(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15] በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?! ከዐረብኛ የተመለሰ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🧷የኔ ውድ እህት¡ ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ~አሏህን እንደምትለምኚው ሁሉ' ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም ለምኚው። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት¡ ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ~አሏህን እንደምትለምኚው ሁሉ' ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም ለምኚው። https://t.me/https_Aselefya

🧷የኔ ውድ እህት¡ ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ#አሏህን እንደምትለምኚው ሁሉ' ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም ለምኚው። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት¡ ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ#አሏህን እንደምትለምኚው ሁሉ' ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም ለምኚው። https://t.me/https_Aselefya

ነፍስህ ወደ ወንጀል ስትጠራህ እንድህ በላት! https://t.me/https_Aselefya

🧷ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ¡ ፀፀትን በዋጋ ትገዛለህ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ¡ ፀፀትን በዋጋ ትገዛለህ። https://t.me/https_Aselefya

🧷እህቴ አስተውይ! ከውደታ ይልቅ መረዳት አስፈላጊ ነው፣ #ምክኒያቱም...የማይረዳሽ ሰው እንደት እንደሚወድሽ አያውቅምና። https://t.me/https_Aselefya
🧷እህቴ አስተውይ! ከውደታ ይልቅ መረዳት አስፈላጊ ነው፣ #ምክኒያቱም...የማይረዳሽ ሰው እንደት እንደሚወድሽ አያውቅምና። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሌባ መስረቁን እንጂ አንቺ ምንም ሁኚ ምን አይመለከተውም! #አንዳንድ_ሰዎችም_ልክ_እንደዚህ_ናቸው:- እነሱ የሚፈልጉትን ያግኙ ይጠቀሙ እንጂ ያንቺ መጓዳት በፍፁም ጉዳያቸው አይደለም። https:/
🧷ሌባ መስረቁን እንጂ አንቺ ምንም ሁኚ ምን አይመለከተውም! #አንዳንድ_ሰዎችም_ልክ_እንደዚህ_ናቸው:- እነሱ የሚፈልጉትን ያግኙ ይጠቀሙ እንጂ ያንቺ መጓዳት በፍፁም ጉዳያቸው አይደለም። https://t.me/https_Aselefya

🧷ينبغي للمرأة : أن تحترم زوجها ، وأن تخاطبه بأدب ، وأن لا ترفع صوتها عليه . 📙زاد المستقنع لابن عثيمين (٣٣٤٠/١) ለሴት ልጅ ግድ ይላ
🧷ينبغي للمرأة : أن تحترم زوجها ، وأن تخاطبه بأدب ،  وأن لا ترفع صوتها عليه . 📙زاد المستقنع لابن عثيمين (٣٣٤٠/١) ለሴት ልጅ  ግድ ይላታል' ባሏን ልታከብርና በአደብ   ልታናግረው_ድምፆን ከፍ አድርጋም ላታናግረው ይገባል ይላሉ፣ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ረሒመሁ አሏህ፣ እህቴ አንቺ ለባልሽ ምን አይነት ሚስት ነሽ እስኪ ራስሽን ፈትሽ? ወንድ ልጅ ካከበርሽው ያከብርሻል፣ በቀልድ በጨዋታ ስም ኤድ ባክህ ደነዝ ድንጋይ እያልሽ ትጀምሪለታለሽ፣ከተወሰነ ቀን በኋላ አንቺን ከመሳደብ አልፎ እናት አባትሽን ይሳደባል፣አንቺም አያከብረኝ ማለትሽን ትጀምሪያለሽ፣ እውነትሽን ነው በጣም ነዉ ያላከበረሽ አይደለ? ጉድ ነውኮ ደግሞ አንዳንድ እህቶች አሏህ ያስተካክላቸውና ባሏ አንድ ሲናገራት አስር እጥፍ ትመልሳለቺ ጩኸት ያዘለ ስድብን ታዘንብበታለች፣በል እንደውም ለመማታት ሁሉ የምትነሳ አለች ፣ኦ አረ አንተም እንደ ወንድ ሁን ወንድሜ፣ ሀቂቃ የትዳር ትርጉሙ ሳይገባችሁ እድሜያችሁን አይታችሁ ወደትዳር አትግቡ ከመጀመሪያ ፣ስለ ትዳር ህይወት ተማሩ አንብቡ ማንበብ ካልቻላችሁ ስለ ትዳር አስመልክቶ የሚናገሩ ሙሀደራዎችን አድምጡ ፣እኔ ለትዳር ብቁ ሴት ነኝ ወይ ትዳር ውስጥ ስገባ የሚጠብቀኝን አላፍትና ለመጠቅ ብቁ ሴት ነኝ ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ፈትሹ እንፈትሽ? እንደው ምኑም ሳይገባን  ወደ ትዳር አለም ዘው ብለን ገብተን ዘው ብለን እየወጣል ለራሳችን ግራ ቀኙ ጠፍቶብን  ተደናግሮን ሌሎችንም ግራ ቀኙን አናስጠፋቸው ወገን ። ሁ 🙌       https://t.me/https_Aselefya              

🧷የኔ ውድ እህት_አስተውይ! ወሬ እና ተግባርሽ ካልተመሳሰሉ ቃላቶችሽ ዋጋ ማጣት ይጀምራሉ ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት_አስተውይ! ወሬ እና ተግባርሽ ካልተመሳሰሉ ቃላቶችሽ ዋጋ ማጣት ይጀምራሉ ። https://t.me/https_Aselefya

مَسْــؤُولِيَّة المَرأة فِي بَيتِهٰــا /الشَّيخ سُلَيمَان الرُّحَيلِيِّ حفظهُ الله

🔖የሱናዋ እህቴ...! እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ ~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ ~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት ~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት ~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር ~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !! = t.me/https_Asselfya

ልብ በሉ ለፍላጎቱ (ለጥቅሙ) እኛን ፈልጎን የመጣና እኛን ላለማጣት ብዙ ዋጋ በሚከፍል ሰው መካከል ብዙ ልዩነት አለ ! ትክክለኛ ሰው ሰንለየው ያዝናል ! ትክክለኛ ያልሆነ ግን አያዝንም ምንም አይመ
ልብ በሉ ለፍላጎቱ (ለጥቅሙ) እኛን ፈልጎን የመጣና  እኛን ላለማጣት ብዙ ዋጋ  በሚከፍል ሰው  መካከል ብዙ  ልዩነት አለ ! ትክክለኛ ሰው  ሰንለየው  ያዝናል  ! ትክክለኛ ያልሆነ ግን አያዝንም ምንም አይመስለውም በል እንደውም ስናዝን ሲቸግረን  ይለየናል ። አሏህ በማንኛውም ሁኔታችን  ላይ ከኛጋ  አብሮ  የሚሆን ሰው  ይሰጠን ! ~ t.me/FKR_ESKE_JENET

∙ ዝንብን ያስናቃት ተፈጥሮዋ ሳይሆን ውሎዋ ነው :: « መገኛችሁን አስተካክሉ ❗️ = t.me/https_Asselefya1
∙ ዝንብን ያስናቃት ተፈጥሮዋ ሳይሆን ውሎዋ ነው :: « መገኛችሁን አስተካክሉ ❗️ = t.me/https_Asselefya1

ሴት ልጅ በህይወቷ ሁሉ የምታገኘው ትልቁ ምስክርነት ጥሩ ሚስት እንደሆነች ባሏ ሲመሰክርላት «እና «የጥሩ ልጆች » «እናት ነች ስትባል » ነው።
ሴት ልጅ በህይወቷ ሁሉ የምታገኘው ትልቁ ምስክርነት ጥሩ ሚስት እንደሆነች ባሏ ሲመሰክርላት «እና «የጥሩ ልጆች » «እናት ነች  ስትባል » ነው።

ወዷ እህቴ: ወደ መጥፎ ነገር እየጋበዘሽ _አታምኒኝምደ ሲልሽ ፣እንደት ላምንህ እችላለሁ ለአላህ ያልታመንክን ሰውየ በይው! https://t.me/https_Aselefya
ወዷ እህቴ: ወደ መጥፎ ነገር እየጋበዘሽ _አታምኒኝምደ ሲልሽ ፣እንደት ላምንህ እችላለሁ ለአላህ ያልታመንክን ሰውየ በይው! https://t.me/https_Aselefya

{وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا} መርየም عليها السلام ቀን ጿሚ፣ ሌሊት ሰጋጅ፣ የተመረጠች እንደሆነች ይታወቃል። ግን አላህ ያስ
{وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا} መርየም عليها السلام ቀን ጿሚ፣ ሌሊት ሰጋጅ፣ የተመረጠች እንደሆነች ይታወቃል። ግን አላህ ያስታወሰን ጥብቅነቷን ነው። ይህ ጥብቅነት ለሴት ልጅ ሁለነገር መሰረት ነው። ~