cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Khatima (ኻቲማ)

Publicaciones publicitarias
312
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+1130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
130Loading...
02
መልካም ጁመዓ ውዶቼ ፣ አላህ ኸይር ነገር የምንሰማበት ያድርግልን።         ••ৡ✵ ይህች ቀን ዳግም አትገኝምና!!!                    በደንምብ እንጠቀምባት #ውብ_ጁምዓ😊! አህባብ
300Loading...
03
🚫ለራሳችን እናልቅስ‼️    ኢማም ኢብኑ ጀውዚይ; ★በእሱ ምክንያት ከሀያ ሺህ በላይ አይሁዳዎችና ክርስቲያኖች እስልምና እንደ ተቀበሉ፣ ★በእሱ ምክንያት ከመቶ ሺህ በላይ ሰዎች ተውበት እንዳደረጉ፣ ★ከሁለት ሺህ በላይ ኪታቦች እንደ ፃፈ ይወሳል።     ከመሆኑም ጋ ለተማሪዎቹ…… "እንደው ጀነት ገብታችሁ እኔን ካላገኛችሁኝ; “ጌታችን ሆይ! እከሌ የሚባል ባሪያህ ስለ አንተ ያወሳልን ነበር የት ነው ያለው?” ብላችሁ ጠይቁልኝ" ይላቸዋል። ሱ ብ ሀ ነ ክ
371Loading...
04
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ገጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بعد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው  ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው  የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን  አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። وصلى الله وسلم على نبينا محمد
500Loading...
05
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። Copy Share
500Loading...
06
🪀ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?! ~ 🔻 ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው እንዲህ ብለዋል፦ لَأَعْلَمَنَّ أَقْوَامًا مِنْ أُمَّتِي، يَأْتُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِحَسَنَاتٍ أَمْثَالِ جِبَالِ تِهَامَةَ، بِيضًا، فَيَجْعَلُهَا اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ  هَبَاءً  مَنْثُورًا "የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ።" 🔻በዚህን ጊዜ ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ፡ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ጠየቁ። ነብዩም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ أَمَا إِنَّهُمْ إِخْوَانُكُمْ وَمِنْ جِلْدَتِكُمْ، وَيَأْخُذُونَ مِنَ اللَّيْلِ كَمَا تَأْخُذُونَ، وَلَكِنَّهُمْ أَقْوَامٌ إِذَا خَلَوْا بِمَحَارِمِ اللَّهِ انْتَهَكُوهَا "እነሱማ የናንተው ወንድሞች የናንተው አይነቶች ናቸው። በሌሊት ዒባዳዎችን እንደምትፈፅሙት ይፈፅማሉ። ነገር ግን ከሰው ሲገለሉ ጊዜ የአላህን ክልከላዎች የሚዳፈሩ ናቸው።" [አሶሒሐህ: 505] copy Share
550Loading...
07
☞ « ዚና ሲቀል . . .      ኒካሕ ይከብዳል!! » • ዚና ጠዕሙ ከ5 ደቂቃ አይዘልም። የህሊና ጠባሳው እና ፀፀቱ ግን በ50 አመት አይሽርም ። • የደቂቃ ስህተት የዘላለም ፀፀት ነው። የወንጀላችንን ውጤት አሁን ባለማየታችን አንሸወድ ምናልባት ከአመታት ቡሀላ ...ልጅን በመነፈግ በመጥፍ ሚስት ስራ በማጣት ...ለተለያዩ ችግሮች ሰበብ ሊሆኑብን ይችላልና ከሁሉም የባሰው ግን ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት በጅጉ ያበላሽብናልና እንጠንቀቅ
541Loading...
08
Media files
1952Loading...
09
Media files
10Loading...
10
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 04) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/4Yrsmo0g8Qw?si=Vuaa1OjZ1CGGIp6d 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
660Loading...
11
ድንቅ ነገር ድንቅ ደርስ አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ( ክፍል 02) በተወዳጁ ሸይኽ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለምትወዱት ሁሉ የሚሰጥ ውድ ነገር‼️
620Loading...
12
Media files
720Loading...
13
Media files
802Loading...
14
በአሁኑ ግዜ እየተዘነጋ ያለ ዒባዳ ... ሰለዋትን አለማብዛት ነው ......ኢብኑ ሙነወር(ሐፊዘሁላህ)
691Loading...
15
አባት
1162Loading...
16
ለነገራቶች ሁሉ ምርጥ አላቸው ከቀናቶች ምርጦች ቀን ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል እ ን ጠ ቀ ም በ ት
1060Loading...
17
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»     علي الحيدر مدرسة
1070Loading...
18
🥀ስለ ሙተነቂቦች👈 ስለኒቃቢስቶች ተናገር ሲሉኝ በጨለማ ውስጥ ተውበው የሚወጡ ውብ ጨረቃዎች መሆናቸውን ነገርኳቸው ክብር ለሙተነቂቦች የዱንያ ሙቀት ሳይበግራቸው ክብራቸውን ጠብቀው የሌላውን አይን ከሀራም ለጠበቁ በሙሉ አላህ ከቂያማ እለት መጥፎ ሙቀት በሙሉ ይጠብቃቸው Copy
922Loading...
19
ዙል ሂጃ 10ንም ቀን ነው ምንጾመው? ዙል ሂጃን መጾም ግዴታ ነውን!? ما حكم صيام 9 ايام من ذو الحجة؟ ورد أن صيام العشر من ذي الحجة نافلة وليس فرضًا مثل صيام شهر رمضان والأفضل لمن يريد صيام العشر من ذي الحجة أن يصوم من أول يوم في ذي الحجة إلى اليوم التاسع የዙል ሂጃ 9 ቀናቶችን መጾም ሱናና ተወዳጅ ነው ግዴታ አይደለም ከዙል ሂጃ የቻለ ሰው የመጀመርያ 9 ቀናቶችን መጾም ይችላል ነገር ግን የ ዒዱን እለት መጾም የለም ከ ዒድ ሰላት እስከምንመለስ ቢሆን እንጂ
1811Loading...
20
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 02) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/gLoLia-_RV0?si=OpScKIum_zYAFGmI 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
870Loading...
21
የዙል ሂጃ ውድ ቀናቶች ብቅ እያሉ ነው በዚህ ወድ ቀናት ቡዙ ቡዙ መልካም ስራዎች አሉ ከነሱ ውስጥም ፦ ሀጅ ማድረግ ጾም ሶደቃ መስጠት የመሳሰሉ ሌሎች ኢባዳዎች አሉ እናም ውዶቼ በነዚህ ቀናት የሚሰሩ ማንኛውም መልካም ስራ ምንዳው የላቀ ነው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት እውን በነብዩ እውነተኝነት ምናምን አጅራችንን አስበን በመልካም ስራ ላይ በቻልነው መጠን እ ን ሽ ቀ ዳ ደ ም አህባቢ
840Loading...
22
Media files
1030Loading...
23
Media files
10Loading...
24
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 02) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/gLoLia-_RV0?si=OpScKIum_zYAFGmI 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
1021Loading...
25

26
ድንቅ ነገር ድንቅ ደርስ አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ( ክፍል 02) በተወዳጁ ሸይኽ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለምትወዱት ሁሉ የሚሰጥ ውድ ነገር‼️
3171Loading...
27
ቢት ኮይን?!
3636Loading...
28
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል። ግናስ እንቢ ብለህ ወንጀልን ከሰራህና ከለመደችው ሉጋም የበጠሰ ግመል በላት መቆጣጠሩ በጣም ከባድ ነው ሀቢቢ
1060Loading...
29
🩸ደስታን ናፋቂ 👀 ሁሌም ሰላም መሆን ሚፈልግ ሁሌም አላህን ይፍራ አላህን ካልፈራን ሁሌም እንደተጨናነቅን እንድተሸበርን ነው!
1070Loading...
30
ሁነኛ ጠጋኝ‼️ የተሰበረ ልብን ማን ጠጋኝ አለ ⁉️ ለተሰበረ ልብ ሁነኛ ጠጋኝ ካአላህ የተሻለ ማን አለ!? አላህ ይጠግነን‼️
1070Loading...
31
እንዲም ነበር ለካ! ከሰለፎች አንዱ ለወንድሙ ደብዳቤ ይፅፋል። ደብዳቤዋም ተራራ ሸንተረሩን፣ ቁርና ሀሩሩን አቋርጣ ተቀባይ ዘንድ ትደርሳለች። መልእክቷ ምን ይላል?… «ወንድሜ ሆይ! ቀልብህ እንዴት ነው? እባክህ ዱንያ እንዳታታልልህ ተጠንቀቅ!  በደስታ የምንገናኝበት ቀጠሯችን ጀነት ውስጥ ነው! ሰላም ሁን!» copy
971Loading...
32
ድንገት አልነበረም። የቀደር መስመር ላይ  ነው የተገናኛችሁት።  በህይወትህ ላይ የሆኑ ትምህርቶችን ሰጥተውህ ያለፉት ሁሉ(ምናልባትም ክፉዎች)፣ ከዋክብቶች ሲሸሹህ ሰማይህን ሊያበሩልህ የመጡት ምርጥ ሰዎችህ ሁሉ… ለነርሱ የተወሰነላቸው የህይወት ዓለም ከተወሰነልህ የህይወት ዓለም ጋር እንዲነካካ ተፅፏል። ሌላ አይደለም። Copy
821Loading...
33
ጁሙዓ ነው ለካ ዛሬ?!
1141Loading...
34
🍂 የአደብ መገለጫዎች 👆1-3 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት" ኮርስ ቁ.1 ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት 🔗 የአደብ መገለጫዎች 1/3 https://t.me/ustazilyas/470 🔗 የአደብ መገለጫዎች 2/3 https://t.me/ustazilyas/471 🔗 የአደብ መገለጫዎች 3/3 https://t.me/ustazilyas/472 T.me/ustazilyas
1090Loading...
35
ዱንያ ላይ ስትኖሩ ነገ በአኺራ ልታገኙት ከምትናፍቁት ሰው ጋር ተወዳጁ። የዛሬ መገናኘት ምንም አይደል። የነገው ግን ትልቅ ጥፍጥና አለው። copy
871Loading...
36
ቀደምቶች እንዲህ...... ኢማሙ ቡርሃኑ-’ዲን አቡ’ል ሃሰን ኢብኑ አቡበክር (593هے) የ ‘ሂዳያ’ ን ሸርህ (ቢዳየቱል ሙብተዲ)ን ሲፅፉ ገና የ13 ዓመት ልጅ ነበሩ። ያን ጊዜ ፆመኛ ነበሩ ሆኖም ማንም እንዳያውቅባቸው ይጥሩ ነበር። አገልጋያቸው ምግብ ይዞላቸው በመጣ ጊዜ “አስቀምጠውና ሂደህ እረፍት አድርግ።” ብለው ከሸኙት በኋላ ከተማሪያቸው ለአንዱ ሠጥተው ይመግቡት ነበር።” .....ነበሩ
880Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም ጁመዓ ውዶቼ ፣ አላህ ኸይር ነገር የምንሰማበት ያድርግልን።         ••ৡ✵ ይህች ቀን ዳግም አትገኝምና!!!                    በደንምብ እንጠቀምባት #ውብ_ጁምዓ😊! አህባብ
Mostrar todo...
🚫ለራሳችን እናልቅስ‼️    ኢማም ኢብኑ ጀውዚይ; ★በእሱ ምክንያት ከሀያ ሺህ በላይ አይሁዳዎችና ክርስቲያኖች እስልምና እንደ ተቀበሉ፣ ★በእሱ ምክንያት ከመቶ ሺህ በላይ ሰዎች ተውበት እንዳደረጉ፣ ★ከሁለት ሺህ በላይ ኪታቦች እንደ ፃፈ ይወሳል።     ከመሆኑም ጋ ለተማሪዎቹ…… "እንደው ጀነት ገብታችሁ እኔን ካላገኛችሁኝ; “ጌታችን ሆይ! እከሌ የሚባል ባሪያህ ስለ አንተ ያወሳልን ነበር የት ነው ያለው?” ብላችሁ ጠይቁልኝ" ይላቸዋል። ሱ ብ ሀ ነ ክ
Mostrar todo...
Repost from N/a
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ገጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بعد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው  ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው  የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን  አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። وصلى الله وسلم على نبينا محمد
Mostrar todo...
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። Copy Share
Mostrar todo...
🪀ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?! ~ 🔻 ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው እንዲህ ብለዋል፦ لَأَعْلَمَنَّ أَقْوَامًا مِنْ أُمَّتِي، يَأْتُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِحَسَنَاتٍ أَمْثَالِ جِبَالِ تِهَامَةَ، بِيضًا، فَيَجْعَلُهَا اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ  هَبَاءً  مَنْثُورًا "የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ።" 🔻በዚህን ጊዜ ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ፡ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ጠየቁ። ነብዩም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ أَمَا إِنَّهُمْ إِخْوَانُكُمْ وَمِنْ جِلْدَتِكُمْ، وَيَأْخُذُونَ مِنَ اللَّيْلِ كَمَا تَأْخُذُونَ، وَلَكِنَّهُمْ أَقْوَامٌ إِذَا خَلَوْا بِمَحَارِمِ اللَّهِ انْتَهَكُوهَا "እነሱማ የናንተው ወንድሞች የናንተው አይነቶች ናቸው። በሌሊት ዒባዳዎችን እንደምትፈፅሙት ይፈፅማሉ። ነገር ግን ከሰው ሲገለሉ ጊዜ የአላህን ክልከላዎች የሚዳፈሩ ናቸው።" [አሶሒሐህ: 505] copy Share
Mostrar todo...
☞ « ዚና ሲቀል . . .      ኒካሕ ይከብዳል!! » • ዚና ጠዕሙ ከ5 ደቂቃ አይዘልም። የህሊና ጠባሳው እና ፀፀቱ ግን በ50 አመት አይሽርም ። • የደቂቃ ስህተት የዘላለም ፀፀት ነው። የወንጀላችንን ውጤት አሁን ባለማየታችን አንሸወድ ምናልባት ከአመታት ቡሀላ ...ልጅን በመነፈግ በመጥፍ ሚስት ስራ በማጣት ...ለተለያዩ ችግሮች ሰበብ ሊሆኑብን ይችላልና ከሁሉም የባሰው ግን ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት በጅጉ ያበላሽብናልና እንጠንቀቅ
Mostrar todo...
👍 1
ኡዱሂያ የተመለከቱ ሀዲሶች.pdf2.03 MB
ኡዱሂያ የተመለከቱ ሀዲሶች.pdf2.03 MB
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 04) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/4Yrsmo0g8Qw?si=Vuaa1OjZ1CGGIp6d 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
Mostrar todo...
04 አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ .mp313.52 MB